cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጎጃም ሚዲያ gojjam media

ይህ ትክክለኛ መርጃ ለህዝብ የምናደርስበት ነው! እብባክወ ማንኛውም መረጃ ሲኖርወት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ፣እናመሰግናለን ! @Gojjamet

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 842
المشتركون
+724 ساعات
+1037 أيام
+50330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from ሸዋ/Shoa Post
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ፔጁን እናሳድግ 🔥#መረጃ_ሸዋ…‼️ #ከደብረብርሃ ከተማ ወደ መሃል አምባ፣ ናስና ዘንደጉር የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያ ድባቅ ተመቶ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: ባንዳ አድማ ብተናና ሚሊሻን አግተልትሎ የገባውየኦሮሙማ መንጋ በአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦ አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ፣ ፊት አውራሪ ገበየሁና ኃይለማርያም ማሞ ሻለቃ ነበልባሎች ሲረግፍ የቆየ ሲሆን ከሞት የተረፈው አማራዎችን ንብረት በመዝረፍና በማቃጠል ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል። በተመሳሳይ #ደብረብርሀን ዙሪያ ቀይት ላይ ዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተደረገ በቆየ ውጊያ የኦነግ ብልፅግና ጎመንና የባንዳው ስብስብ የፋኖ ጥይት ሲሳይ ሲሆን አርፍዷል:: የኦሮሙማው መንጋ በመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ ብርጌድ ሻለቃ 2 አስቻለው ደሴ ሻለቃ እሬሳው ተከምሮ ከሞት የተረፈው ጎመን ንፁሃን ላይ እየተኮሰ ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል:: #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 7/10/16 ዓ.ም
إظهار الكل...
👍 1
01:47
Video unavailableShow in Telegram
አንድ አማራ ሬድዮ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ስርጭቱን ከሰኔ 15 ጀምሮ ዘወትር እሮብ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3:15 ሼር
إظهار الكل...
IMG_1233.MP420.56 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ደብረብርሀን ዙሪያ ቀይት ላይ ዛሬ ከንጋት ጀምሮ እስከአሁኗ ሰአት ድረስ እየተደረገ ባለ ውጊያ ጥላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል !! መሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ ብርጌድ ሻለቃ 2 አስቻለው ደሴ ሻለቃ በጥላት ላይ አንፀባራቂ ድልን እየተቀዳጀች ነው !! #ድል_ለአማራ_ፋኖ 💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 @Negedeamharas
إظهار الكل...
👍 2
#ሸዋ..‼️ ብሔራዊ ባንክ በሸዋ ፋኖ በተቆጣጠረባቸው አካባቢዎች ባንኮች አገልግሎት እንዳይሰጡ ትዕዛዝ አስተላልፏል። በመሆኑም ዛሬ ማጀቴ እና መኮይ ዝግ ሁነው ውለዋል። ከውስጥ ባገኘነው መረጃ ባንኮች አገልግሎት እንዳይሰጡ ትዕዛዝ የተላለፈው ከላይ ከብሄራዊ ባንክ ነው. ለምን ብለን ጥያቄ ብናቀርብም የተሰጠን ምላሽ ፋኖ በተቆጣጠረባቸው ቦታዎች ባንክ ዝግ መሆን ስላለበት አገልግሎት ሊሰጥ አይገባም ስለዚህ እንዲዘጋ ተደርጓል ብለው መግለፃቸውን ተናግረዋል። ከዚህም ጋር በተያያዘ መረጃ ዛሬ ማለትም አርብ የአገዛዙ ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች በሸዋሮቢት ከተማ ስብሰባ ማካሄዳቸው ታውቋል። በዚህም ያስተላለፉት ውሳኔ ከዛሬ ጀምሮ የሰራዊት እንቅስቃሴ የሚደረገው ጉዞ ጨለማን ተገን በማድረግ በለሊት ብቻ እንዲሆን ወስነዋል። መረጃው ለሁሉም እንድደርስ ሸር እናድርግ👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61558353969237 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 https://t.me/Negedeamharas
إظهار الكل...
Negede Amhara

Negede Amhara is on Facebook. Join Facebook to connect with Negede Amhara and others you may know. Facebook gives people the power to share and makes the world more open and connected.

ይህ ህዝብን ለውጊያ ከማነሳሳት ውጭ ምንም አያመጡም
إظهار الكل...
ይህች ደግም 15 ቀን የቀራት ነች 👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_618626077 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift .
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎጃም የዛሬ 1million Hamester Kombat . "DEFI" Steps 1/Tap 3Times the Button "Pertap" Use Thr Above Morse Codes To write the letters. NB: Donot give gap when you tap the morse  codes .
إظهار الكل...
3
ያዝ የጎጄ አማራ ...💪 የአማራ ገበሬዎች አስደማሚ ጀብዱ... ዛሬ በደጋ ዳሞት በተለያዩ አካባቢወች በርካታ አራዊት ሰራዊት እስከወዲያኛው ተሸኝቷል። አይናምባ ቀበሌ ወደ ዳሞት ፂዮን ቀበሌ ሲሄድ በነበረውን አራዊት ሰራዊት የአካባቢው አርሶአደር ከፋኖ ጋር በከበባ በርካታውን ከአፈር ቀላቅለውታል የተረፈው እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ፈረስ ቤት ከተማ ለግዜው ተጠልሏል።መውጫ የለም 😂 በተጨማሪም ደግሞ ወገም ጊዮርጊስ በተባለ አካባቢ ላይ በነበረው የጨበጣ ውጊያ  በርካታ ሚሊሻ እና አድማ ብተና እስከወዲያኛው ተሸኝቷል ያው የተረፉትም  ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ገብተው ለመመሸግ ቢሞክሩም ፋኖ ቤተክርስቲያን አልደፍርም በሚል ከቤተክርስቲያኑ ራቅ በማለት ከቧቸው ቆይቶ ፋኖ የራቀ መስሏቸው ቤተክርስቲያኑን ለቀው በመውጣት ከቤተክርስቲያኑ እንደራቁ ገላግለዋቸዋል ። ሌላኛው ውጊያ ደግሞ እዛው ፈረስ ቤት ከተማ በሻንጊ ግንባር በኩል ከተማ አራዊቱ እስከመሸገበት ቦታ ገብቶ ፋኖ  ጣፋጭ ስራውን ሰርቷል ። ብቻ ሰሞኑን አጓጊ ነው የገባው በጭራሽ አይወጣም። በእጥፍ እንበቀላለን!!! የነገስታት ልጆች እየመጡ ነው። ወላሂ/ማርያምን አማራ ያሸንፋል!! ሚኒሊክ ቤተመንግሥት መናገሻችን!!! አራሽ፣ሰጋጅ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ፣ነጋሽ=አማራ ሞት ለአገው ሸንጎ የሸኔ ሸንት ጨርቆች!!! ሞት ለፀረ አማራዎቹ G 7 ስብስቦች!!! ሞት ለወያኔ የሰይጣኖች ሊቀመንበሮች ስብስቦች!!! ደም በደም ይጠራል፣ የሰይጣኑ አብይ ሬሳው ይጎተታል ❗❗❗ #IamFano #AmharaRevolution
إظهار الكل...
👍 4
ሰበር‼ በሰከላ እና ቋሪት አዋሳኝ ጣሊያ በተሰኘ ስፍራ ትናንት ሲደቆስ ውሎ ከ20 በላይ ሙት እና ከ10 በላይ ጥቁር ክላሽ ገቢ ያደረገው የጠላት  ተከቦ መውጫ ፍለጋ ሲፍጨረጨር ቢያድርም በንጋት እየተለበለበ ነው‼️ የገረመው ወንድአወቅ ብርጌድ ከቋሪት የጊዮን ብርጌድ ከሰከላ ጥምር ፈጥረው ጣሊያ የገባውን ሰራዊት እያጨዱት ነው‼️ ድል ድል እየሸተተ መሆኑ የሳተናው የግምባር ምንጮች ገልፀዋል። ይህ ስፍራ አይደለም የኦሮሙማው ሰራዊት ይቅርና ጣሊያን በራሱ ውሀ ጠማኝ ያለበት ስፍራ ለመሆኑ የቅድመ አያቶቻችን በቦታ ተወላጆች የነገሩን ታሪክ ነው!! በጠጠር ዋርካ የዘለቀው የጠላት ጦር ጠጠር ተደርጓል‼️ በአፈር ማሻ የዘለቀው ታሽቷል። ፋኖነት አማራነት ኢትዮጵያዊነት አዲስ አስተሳሰብ ከአዲሱ ትውልድ በቆራጥነት ተፈጥሯል‼️ ወደፊት✊ @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA @BIZAMO_MEDIA
إظهار الكل...
👍 3
ወለጋ ❗️❗️❗️ ኦሮሞማው በአማራ ላይ በአሁኑ ሰአት በምስራቅ ወለጋ መ 20 ፣መ.21 ላይ እየጨፈጨፈ ይገኛል ፣አጎራባች ወርዳወች ድረሱልን ብለዋል !
إظهار الكل...
🔥 12👍 2😢 1