cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
10 017
المشتركون
+16724 ساعات
+1147 أيام
+7630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።   []ክፍል:-⓵⓺⓷ [] 1))➺ውዱዑን አሳምረህ አድርግ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن تَوَضَّأَ فأحْسَنَ الوُضُوءَ خَرَجَتْ خَطاياهُ مِن جَسَدِهِ، حتّى تَخْرُجَ مِن تَحْتِ أَظْفارِهِ.﴾ “ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 245 2)) ➺የሙዓዚን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يسمَعُ مدى صوتِ المؤذِّنِ جنٌّ ولا إنسٌ، ولا شيءٌ، إلّا شَهدَ لَه يومَ القيامَةِ﴾ “ከሰውም ሆነ ከጂን ወይም ሌላ የሙዓዚንን ድምፅ (ጥሪ) አይሰሙም፤ በእለተ ትንሳዔ ምስክር ቢሆኑለት እንጂ።” 📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 643 3))➺ሶብር ችግሩ በደረሰ በመጀመሪያው ወቅት ላይ ነው! ከአነስ ቢን ማሊክ ረድየላሁ አንሁ ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ﴿مَرَّ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بِامْرَأَةٍ تَبْكِي عِنْدَ قَبْرٍ، فَقَالَ : " اتَّقِي اللَّهَ وَاصْبِرِي ". قَالَتْ : إِلَيْكَ عَنِّي فَإِنَّكَ لَمْ تُصَبْ بِمُصِيبَتِي، وَلَمْ تَعْرِفْهُ. فَقِيلَ لَهَا : إِنَّهُ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأَتَتْ بَابَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَلَمْ تَجِدْ عِنْدَهُ بَوَّابِينَ، فَقَالَتْ : لَمْ أَعْرِفْكَ. فَقَالَ : " إِنَّمَا الصَّبْرُ عِنْدَ الصَّدْمَةِ الْأُولَى﴾ “ነቢዩ (ﷺ) ከአንድ ቀብር አጠገብ ሆና በምታለቅስ ሴት ዘንድ አለፉ ‘አላህን ፍሪ ትዕግስት አድርጊ’ አሏት። ‘ዞር በልልኝ! በኔ የደረሰው አልደረሰብህም’ ብላ መለሰችላቸው። አላወቀቻቸውም ነበር። ከዚያም ነቢዩ መሆናቸው ተነገራት። ወደ ነቢዩ () ቤት ሄደች። ቤታቸው ስትደርስ ጠባቂ (ዘበኛ) አልነበራቸውም። እንዲህም አለቻቸው፦ ‘እርሶ መሆኑን ባለማወቄ ነው ይቅርታ።’ እሳቸውም፦ ‘በርግጥም ትዕግስት ሊኖር የሚገባው በመጀመሪያ ችግሩ በደረሰ ግዜ (ወቅት)ነው።’ አሏት።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1283 https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk        ⟰⟰➶ሸር&ጆይን➶⟰⟰ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
إظهار الكل...
ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

❔ ጥያቄ ❓👇 1/ ረሱልﷺ ከኡመቶቸ  70ሺዎቹ ያለምንም  ቅጣትና ጥያቄ ጀነት ይገባሉ ያሏቸው ምን አይነት ሰወች ናቸው?? ከመልሱ ጀርባ የተቀመጠው ሊንክ add በማድረግ ይበልጥ ተጠቃሚ ሁኑ🌾👇
إظهار الكل...
👍 3
ሀ// በማይደግሙ
ለ// የማያስደግሙ
ሐ// በገድ የማያምኑ
መ// በአላህ ብቻ የሚመኩ
ሠ// ሁሉም ትክክለኛ መልስ ናቸው 👍
02:44
Video unavailableShow in Telegram
🌹 ለማስታወሻ ትቀመጥ🌹 ቁርአን ተጋብዛችኋል ውዶቼ መልካም ምሽት
إظهار الكل...
30.10 MB
👍 7🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወሳኝበሆኑትየህይወትህዉጣውረዶች ላይየማይረብሰዎችአታማክር። ልምድ ያላቸው:በእድሜየገፍ:በዕውቀትየደረጁ:ሶላትን በአግባቡ የሚሰግድ አማኞችን ማመከርንየመሰለ ነገርየለም። {{ وَٱلَّذِینَ ٱسۡتَجَابُوا۟ لِرَبِّهِمۡ وَأَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَأَمۡرُهُمۡ شُورَىٰ بَیۡنَهُمۡ ...} =https://t.me/Aselefiya_v1
إظهار الكل...
👍 7
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
إظهار الكل...
👍 2
06:33
Video unavailableShow in Telegram
موعظة مبكية تقشعر لها الجلود تذكر الموت عباد الله  "إنه الموت" ስለ ሞት! አስቀላሽ ግሳፄ! ያ አላህ! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ ~~ ሞት የማይቀረው ድግሳችን ትልቅ፣ ትንሺ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ ባለስልጣን፣ አሊም፣ ጃሂል፤ አይል ሁሉንም በየተራ በቀናቸው ያጉዛል!! =https://t.me/tdarna_islam
إظهار الكل...
11.38 MB
👍 2
02:50
Video unavailableShow in Telegram
አሏህ ያስገኝላቸው ሼር ሼር በማድረግ እናፈላልግላቸው አጅሩን ከአሏህ እናገኛለን ኢንሻአሏህ ግደታችንም መሆኑን እንዳንዘነጋ
إظهار الكل...
19.95 MB
👍 7
02:50
Video unavailableShow in Telegram
አሏህ ያስገኝላቸው ሼር ሼር በማድረግ እናፈላልግላቸው አጅሩን ከአሏህ እናገኛለን ኢንሻአሏህ ግደታችንም መሆኑን እንዳንዘነጋ
إظهار الكل...
19.95 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.