ar
Feedback
ኢስላማዊ ማስታወሻ

ኢስላማዊ ማስታወሻ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Aselam aleykum werehmetulah weberekatu እንኳን ወደ ✨ኢስላማዊ ጥቅሶች|| እና ማስታወሻ||✨በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል 👉 ኢስላማዊ ፎቶዎች📷 👉ቁርአን 👉ሀዲሶች📖 👉አነቃቂ ንግግሮች🗣🔊 👉ምክሮች እንዲሁም 👉ቂሷዎችን እንለዋወጣለን 💦ኢንሻአላህ💦

إظهار المزيد
2 910
المشتركون
-624 ساعات
-267 أيام
-7430 أيام
أرشيف المشاركات
قَدْ مَكَرَ ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ فَأَتَى ٱللَّهُ بُنْيَٰنَهُم مِّنَ ٱلْقَوَاعِدِ فَخَرَّ عَلَيْهِمُ ٱلسَّقْفُ مِن فَوْقِهِمْ وَأَتَىٰهُمُ ٱلْعَذَابُ مِنْ حَيْثُ لَا يَشْعُرُونَ ﴿النَّحۡلِ؜ ٢٦﴾ Indeed those before them had plotted, so Allah seized the foundations of their building, therefore the roof fell down upon them from a height, and the punishment came upon them from a place they did not know. {An interpretation of "An-Nahl: The Bee", Sura 16 Aya 26}

Repost from N/a
ከታላቅ ቅናሽ ጋር! 🛍ማስተዋወቅ የሚፈልጉት ነገር አለ ? 🪬 መልሶት አዎ ከሆነ ከእኛ ጋር በመስራት የፈለጉትን ማስታወቂያ አሪፍ ባላቸው ቻናሎችና ባሉን የዌቭ ፎልደሮች በማስተዋወቅ ስኬታማነትዎን እና ተደራሽነትዎን ያስፉ። ★የቁርአን ማስታወቂያ ★የቻናል  ማስታወቂያ ★የድርጅት ማስታወቂያ ★የተለያዮ አልባሳት ★የ መድሀኒቶችን ማስታወቂያ ★የክፍት ስራ ቦታ ማስታወቂያ ★የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ★የስልክ እና የlaptop ★ የዑምራ ፓኬጅ ማስታወቂያ ★ትሪትመንቶች እና ሌሎችም ሽያጮች ★የትምህርት ተቋማት…... ★ የህክምና ማዕከላት  ★የስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች…… ★ ሆቴል፣ካፌና ሬስቶራንቶች...... ህጋዊነት ያለውንና ሐላል የሆነ ማንኛውም ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ! ✉️ Đм нєяє  @HikmaWave_bot             

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

. « እመቤት ጁዋይሪያ » አልኩኝ ለስላሳ እና ቆንጆ ጣቶቿን ሳብ አድርጌ እየሳምኩ « አመሰግናለሁ » ልብ ከሚሰርቀው ፈገግታዋ ጋር « ከጠበኩሽ በላይ ውብ ሴት ነሽ » አልኳት ወደ እሷ ቀረብ ብዬ
. « እመቤት ጁዋይሪያ » አልኩኝ ለስላሳ እና ቆንጆ ጣቶቿን ሳብ አድርጌ እየሳምኩ « አመሰግናለሁ » ልብ ከሚሰርቀው ፈገግታዋ ጋር « ከጠበኩሽ በላይ ውብ ሴት ነሽ » አልኳት ወደ እሷ ቀረብ ብዬ « አንተም ዶክተር ሚዲያ ላይ ከሚታየው በላይ ነህ » አለች    አዲስ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ኢስላሚክ ታሪክ ተጀምሯል

فَأَخَذَهُمُ ٱلْعَذَابُ ۗ إِنَّ فِى ذَٰلِكَ لَءَايَةًۭ ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ ﴿الشُّعَرَاءِ؜ ١٥٨﴾ The punishment therefore seized them; indeed in this is a sign; and most of them were not believers. {An interpretation of "Ash-Shu'araa: The Poets", Sura 26 Aya 158}

Repost from N/a
#ሒጅራ... የሙስሊመች አዲስ ዓመት ጅማሬ ሙሀረም ወር 1445ኛ ዓመተ ሒጅራ...💚🥰 ገና ስሙ #ሒጅራ ሲባል ሀጀረ የውመል ኢስነይን የሚለው ቀድሞ ይታወሰኛል:: #ሒጅራ በአሏህ ትእዛዝ ሀቢቡና ሙሀመድ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይህ ከተወለዱባት ካደጉባት ሀገር መካ ወደ ውቧና ለምለሚቷ ሀገር መዲና ጉዞ ያደረጉበት ነው:: #ሒጅራ ለሙስሊሞች ትልቅ ትምህርትን ጥሎልናል:: #ሒጅራ ከተወልን ትልቁ ትምህርት መካከል አንዱ " አትዘን አሏህ ከእኛ ጋር ነው" የምትለዋ ቢሻራ እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ ለአንድ አማኝ ስንቅ መርጊያ ልትሆን የምትገባ ናት:: #ሒጅራ: በሀቅ ላይ ሆነህ አለማዘንን አለመፍራትን ያስተምረናል:: #ሒጅራ: የቁርጥ ቀን ወዳጅን እውነተኝነትን ታማኝነትን ያስተምረናል:: #ሒጅራ: ምንግዜም አሏህ ተበዳይን ለዟሊሞች እንደማይተውና አሳልፎ እንደማይሰጥ ያስረዳናል:: #ሒጅራ: ምን ግዜም አሏህ የሆነው ሰው ፍርሀትም ሀዘንም እንደማይገባው ያስገነዝበናል:: #ሒጅራ: የአሏህን ትእዛዝ ማክበርን: ሲድቅነትን: ቁርጠኝነትን: በጌታውና በባሪያው መካከል ያለን ጥብቅ ትስስርን: በሲድቁና በሀቢቡና ሙሀመድ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይህ መካከል ያለውን የወዳጅነት ቁርኝትን ያስተምረናል:: እናታችን አዒሻ ረዲየሏሁ አንሃ እንዲህ ትላለች:- "በአሏህ ይሁንብኝ አንድ ሰው በደስታ ሲያለቅስ ከዛን ቀን በፊት ያስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም አባበክር ሲያለቅስ እስካየሁት ድረስ...." ረሱሉ በሒጅራው ሱህባቸውን ሲያባሽሯቸው ያለቀሱትን የደስታ ለቅሶ ከዛ በፊት ማንም በደስታ ብዛት አላለቀሰውም ነበር:: "የዋሻው እግረኛ እንዴት ነው ሷሂቡ አቡ በከር ሲዲቅ የሃድራው በዋቡ ባለ ማማ ሰንደቅ ባለ ኑር ድባቡ ቢወራ አያልቅም የሱ አጃዒቡ በራዐቱ አለልህ የሱ መናቂቡ የነ አዒሻ አባት የአብዱረህማኔ... የመካ ሙሽሪኮች ነገር አጠኑና ወደ ዋሻው ሄዱ ሲዲቅ ጋር ሆኑና እባቡ መጣ አሉ ልዘይር አለና ሲዲቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና እግሩን ሰጠው አሉ ይንከሰኝ አለና እያለ ያይኔ ኑር ፊዳ ልሁን እኔ..." 💚💚 ቢወራ አያልቅም እንዳሉት የዳናው ሸይኽ ሚስባህ...💚😍 እዚሁ ይብቃኝና እንኳን ለ 1448ኛው ዓመተ ሒጅራ በሰላም አደረሳችሁ....!💚😍

«ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው        ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም»  

Repost from N/a
አላሁመሰሌ አላ ሙሀመዴ መድ ቢሆን ዛፉ ሁላ ባህር ሁላ ቢሆን ቀለም ስላንቱ ሚያልቅ አይደለም

يُجَٰدِلُونَكَ فِى ٱلْحَقِّ بَعْدَمَا تَبَيَّنَ كَأَنَّمَا يُسَاقُونَ إِلَى ٱلْمَوْتِ وَهُمْ يَنظُرُونَ ﴿الأَنفَالِ؜ ٦﴾ Disputing with you regarding the truth after it had been made clear, as if they were being herded towards a visible death. {An interpretation of "Al-Anfaal: The Spoils of War", Sura 8 Aya 6}

ሰውየው ላሙ ታማበት "ያአላህ ላሜን ካዳንክልኝ 6 ቀን እፆማለው"አለ ላሟም ተሻላት 6 ቀን ፆሞ በሰባተኛው ቀን ላሟ ሞተችበት ሰውየው ምን ቢል ጥሩ ነው ስድስቱን ቀን ከረመዳን ነው ምቀንሰው😭

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

🤲🏼 دعاء آخر العام بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ، وَصَلَّى اللَّهُ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ. اللَّهُمَّ مَا عَمِلْتُ مِنْ عَمَلٍ فِي السَّنَةِ الْمَاضِيَةِ وَلَمْ تَرْضَهُ، وَنَسِيتُهُ وَلَمْ تَنْسَهُ، وَحَلُمْتَ عَنِّي مَعَ قُدْرَتِكَ عَلَى عُقُوبَتِي، وَدَعَوْتَنِي إِلَى التَّوْبَةِ بَعْدَ جَرَاءَتِي عَلَيْكَ؛ اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْتَغْفِرُكَ مِنْهُ فَاغْفِرْ لِي. اللَّهُمَّ وَمَا عَمِلْتُ مِنْ عَمَلٍ تَرْضَاهُ، وَوَعَدْتَنِي عَلَيْهِ الثَّوَابَ وَالْغُفْرَانَ، فَتَقَبَّلْهُ مِنِّي، وَلَا تَقْطَعْ رَجَائِي مِنْكَ، يَا كَرِيمُ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ. وَصَلَّى اللَّهُ تَعَالَى عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ. ዛሬ የ አመቱ መጨረሻ ነው ና ይሆን ደዕ 3 ጊዜ በሉ 🥰

ለምን ያህል ጊዜ ነው ሰውን ይቅር ማለት ያለብን? አላህ ወንጀሎቺቹን ይቅር እንዲላቹ በምትፈልጉበት ልክ

ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነው ከተሳሳቹ በላጩ ተዉበት የሚያደርግ ነው አሉ ሀቢቢ ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከተዉበተኞች ያድርገን غፉሩ   

وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِى ٱلْعُقَدِ ﴿الفَلَقِ؜ ٤﴾ “And from the evil of the witches who blow into knots.” {An interpretation of "Al-Falaq: The Dawn", Sura 113 Aya 4}

Repost from N/a
💡➌❹. ከሚከተሉት ውስጥ የተውሒድ ተቃራኒ የሆነው የትኛው ነው⁉️ ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ስጦታ ያገኛሉ! ​┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot

ቁርአን 🌷 መልካም አዳር 🫀

በአቡ ሙዘሚል የኦንላይን መድረሳ በተመቻችሁ መማር የምትፈልጉ ምዝገባ ጀምረናል !!
📚አረበኛ መፃፍ ተቸግረዋል? 📚አረበኛ ማንበብ ተቸግረዋል? 📚ቁረአን ማንበብ ከብደዎታል? 📚ያልተሀረከ ኪታብ ለማንበብ ተቸግረዋል? 📚ቁረአንን እና ሀድስን በቀላሉ መረዳት ተቸግረዋል? 📚ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት ከብደዎታል? እንግዳውስ ለዚህ ሁሉ መፍትሄ በአላህ ፍቃድ በአቡ ሙዘሚል የኦንላይን መድረሳ ያገኛሉ ፈጥነው ይመዝገቡ በሳምንት 6 ቀን በጥራት እየታረሙ መማር ይችላሉ
ቀድመው የመጡ 20 / ሀያ / ተመዝጋቢዎችን ብቻ እንቀበላለን
የትምህርት አሰጣጡን በዩቱብ ለማየት https://youtube.com/@abdellahali-w2w?si=L0R4Slj2JQssBMXG ✅ክፍያ ቅድሚያ የትምህርቱን አሰጣጥ እና አስተራረሙን ለ4 እና ለ5 ቀን ካያችሁ በሇላ
ለመመዝገብ በዚህ ፎርም
👇👇👇👇👇👇👇👇 ሙሉ ስም=ـــــــــــــــــــــــــــ ሀገር፦ــــــــــــــــــــــــــــــــــ ፃታ =ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ስልክ ቁጥር=ـــــــــــــــــــــــ የትምህርት አይነት =  ከፅሁፍ ጋር ወይም በንባብ ብቻ በማለት መመዝገብ ትችላላችሁ
✍ያናግሩን  = 0946349279
                     @AbuMuzemeil በአቡ ሙዘሚል የኦን ላይን በድረሳ የሚሰጡ ትምህርቶች
👉በመጀመሪያ
1⃣/የአረበኛ ፊደሎች አፃፃፍ እና አነበብ  ቁርአንን አስተካክላችሁ ማንበብ እና መፃፍ በሚያስችላችሁ መልኩ
✅በመቀጠል=
የአረበኛ ፊደሎችን አፃፃፍ እና አነባበብ ከጨረስን  በሇላ የሚሰጡ ትምህርቶች የሚከተሉት ናቸው 1⃣/ሶርፍ     2⃣ /ነህው 3⃣/አረበኛ   4⃣/ተጅዊድ 5⃣/የቁረአን ትምህርት እና ሌሎችም { የዩቱዩብ ቻናል }      { የቴሌግራም ቻናል }

وَمَا قَدَرُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ قَدْرِهِۦ وَٱلْأَرْضُ جَمِيعًۭا قَبْضَتُهُۥ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ وَٱلسَّمَٰوَٰتُ مَطْوِيَّٰتٌۢ بِيَمِينِهِۦ ۚ سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ ﴿الزُّمَرِ؜ ٦٧﴾ And they did not realise the importance of Allah as was His right; and on the Day of Resurrection, He will compress the lands and the heavens will be rolled up by His power; Purity and Supremacy are to Him, from all what they ascribe as partners. {An interpretation of "Az-Zumar: The Groups", Sura 39 Aya 67}