ar
Feedback
Ebenezer prayer ministry የአቤንኤዘር የፀሎት ሚኒስትሪ

Ebenezer prayer ministry የአቤንኤዘር የፀሎት ሚኒስትሪ

الذهاب إلى القناة على Telegram

+251944081068 "አቤንኤዘር" "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዪ"

إظهار المزيد
770
المشتركون
-124 ساعات
+17 أيام
+1630 أيام
أرشيف المشاركات
ዘማሪ በረከት.m4a6.51 MB

መልክት ስምንተኛ.m4a36.32 MB

ዘማሪ እራሔል-1.m4a9.03 MB

የአቤንኤዘር ፀሎት ሚኒሰትሪ መስረታ.m4a18.62 MB

Demku nurjeba.m4a18.69 MB

ዘማሪ እራሔል.m4a7.25 MB

ጌታያውቃል.m4a36.67 MB

73 ኃይል ያለው በጉልበት ላይ ነው ዘማሪ ተፈራ ወ/ማርያም ኃይል ያለው በጉልበት ላይ ነው /2*/ መንበርከክ መፀለይ ካለ ሁሉም ነገር በእጃችን አለ 1.ሙሴ በኮሬብ ተራራ እግዚአብሄርን ያናገረው በደመና ውስጥ ተከብቦ ክብሩን ማየት የቻለው አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በመፆም በመፀለይ ነው -- ኃይል ያለው -- 2.ሐና ለረጅም ዓመታት በምላስ ዱላ ተመትታ ጣውንቷ ስታስጨንቃት ሁል ጊዜ ጧትና ማታ ለአምላኳ ነግራ አልቅሳ ሳሙኤልን ሰጣት ጌታ -- ኃይል ያለው -- 3. ኤልያስ ሦስት ዓመት ሙሉ ዝናብ እንዳይወርድ የዘጋው በእምነት በፀሎት ኃይል ነው አመፀኛውን ሕዝብ የቀጣው ለነገሥታትና ለአህዛብ የአምላኩን ክንድ የገለጸው -- ኃይል ያለው -- 4.በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ አድሮ ዳርዮስ ጠርቶ የጠየቀው ዳንኤል አሳደረህ ወይ አምላክህ የምታመልከው አዎን ድኜ አድሬአለሁ አምላኬን አከብረዋለሁ -- ኃይል ያለው --

23 ዓይኖቼን ምራ ዘማሪ ኢያሱ ረጋሳ ዓይኖቼን ምራ ኢየሱስ አምላኬ መስቀልህ ጋ በስባሹን ሥጋ እያየሁ እንዳልጥል የአንተን ፀጋ በሐዘኔም በደስታ ልማጸነው ደጅህን ባንተው ቀን እስከማየው መልካሙን ፈቃድህን 1. የታረድከው በግ የሱስ የእኔ ልዩ ፍቅረኛ ሲጨንቀኝ የማዋይህ ማታዳላ እረኛ ዘወትር ስትሰጠኝ ሳለ የሚያስፈልገኝን በቅጽበት አነሳሁኝ ከመስቀልህ ዓይኖቼን -- ዓይኖቼን ምራ -- 2. በሰው ልጅ ከመታን በእግዚአብሔር መታመን እጅግም ደስ ያሰኛል ይመልሳል ልብን በስባሹን ሥጋ ማየት ያመጣል ትዕቢትን ትዕቢትም ትቀድማለች ሳይታወቅ ውድቀትን -- ዓይኖቼን ምራ -- 3. ዳግም ማረኝ እላለሁ ጌታ ሆይ ጥፋቴን ሟችና ጠፊውን ገላ አትኩሬ ማየቴን ወደ ሞት እንዳይነዳኝ ጠላት መረቡን ጥሎ አንተን ማየት አይሳነኝ ሰው መስቀልህን ከልሎ -- ዓይኖቼን ምራ -- 4. ለካስ ሰው ሁሉ ሰው ነው እንደ እኔ ኃጢአተኛ ሚዛኑ የሚያዳላ ፊት አይቶ ፈራጅ ዳኛ ከአንተ እንዳይለየኝ የሱስ ዓይኔ ሰዎችን ለምዶ መስቀልህን ያለማምደኝ መንፈስ ቅዱስህ ወርዶ -- ዓይኖቼን ምራ --