ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

إظهار المزيد
3 590
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+4830 أيام
أرشيف المشاركات
🔲🏢 የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመው ኢንደስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈ
🔲🏢 የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመው ኢንደስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈው የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢንሼቲቭ ማስጀመርያ መርሀ ግብር ዛሬ ነሀሴ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

China porcelain ceramic 80x80cm 60x60cm 60x120 available 0911798889
+5
China porcelain ceramic 80x80cm 60x60cm 60x120 available 0911798889

🚪ለኮንዶሚንየም ዋና በሮች ተዘጋጅቶ ለደንበኞች የቀረበ ለአስቸኳይ በር ፈላጊዎች በቅናሽ ዋጋ:- 👉ቀኝ እና ግራ ተካፋች ✴️በ 1ቀን ውስጥ ወስደው መግጠም ይችላሉ 🔩ከተሟላ Accessory ጋር
🚪ለኮንዶሚንየም ዋና በሮች ተዘጋጅቶ ለደንበኞች የቀረበ ለአስቸኳይ በር ፈላጊዎች በቅናሽ ዋጋ:- 👉ቀኝ እና ግራ ተካፋች ✴️በ 1ቀን ውስጥ ወስደው መግጠም ይችላሉ 🔩ከተሟላ Accessory ጋር እንዲሁም ገጠማ በነፃ :: 💵 65,000 birr አሁኑኑ አዘው አሁኑኑ ይውሰዱ። +251912288223

በ አካል ማመልከት ለምትፈልጉ መስቀልፍላወር ጋዜቦ አደባባይ ወደ ደምበል ህንፃ ፓርኪንግ ወደሚወስደው መንገድ ቪስኮ ሪል እስቴት 5ኛ ፎቅ ዲኤ ኮንስትራክሽን በ 0911222467 ይደውሉ ኦገስት 15 ማመልከቻው ይጠናቀቃል

የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ | Vacancy ዲኤ ኮንስትራክሽን | DA construction 📞 +251 91 122 2467
የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ | Vacancy ዲኤ ኮንስትራክሽን | DA construction 📞 +251 91 122 2467

ፌሮ ብረት Vs አርማታ [Reinforcement bar Vs Concrete mix] @consite🏗 - የኮንክሬት መዋቅር (Concrete Skeletons) የተለያዩ የግንባታ ግብአቶችን የሚጠቀሙ ቢሆንም በአብዛኛው የተለመደው የፌሮ ብረት እና የአርማታ ሙሌት ያለው መዋቅር ነው። ይህ አይነቱ ስትራክቸር «Reinforced Concrete Structure ወይም ባለፌሮብረት የአርማታ ውቅር» ተብሎ ይጠራል። በመሆኑም እነዚህ ሁለት ዋና ዋና የግንባታ ግብአቶች (ፌሮ ብረት እና አርማታ) ለውቅሩ የየራሳቸው የሆነ አስፈላጊ ጥቅም አላቸው።
ከዚህ አንጻር፦👇
- የፌሮ ብረት (Reinforcement bar) በባህርዩ ተለጣጭ አይነት ባህርይ ስላለው በኮንክሬት ውቅሩ ላይ የሚተገበረውን ጫና (load) በቀላሉ እንዳይፈረካከስ በማድረግ እና ባለው ወጥነት የተነሳቭየተወሰነ የመለጠጥ ነጻነትን (Ductile Property) በማበልጸግ የመለጠጥ ጥንካሬን (Tensile Strength) እንዲኖረው ያደርጋል። በዚህ አግባብ የአርማታ ውቅሩ Tension ላይ ልዩ የመቻል አቅም እንዲኖረው የሚያደርግ ግብአት ነው፡ - አርማታ (Concrete Mix) በፌሮ ብረት መዋቅሩ ውስጥ እና ዙሪያ የሚሞላው አርማታ ደግሞ የኮንክሬት መዋቅሩ (Concrete Structure) የመኮማተር አቅም (Compressive Strength) እንዲኖረው የሚያደርግ ነው። በመሆኑም አርማታ በመዋቅሩ ላይ የሚተገበረው ጫና በአንጻራዊ ስፋት ላይ አርፎ ማዕከላዊ የፍሰት ሥርዓትን (Centerline load transfer system) ተከትሎ እንዲፈስ የሚያስችል የመድረቅ ወይም የመኮማተር ሂደትን የሚይዝ ነው። - ማጠቃለያ አርማታ ጠንካራ የማይለጠጥ ጸባይ ስላለው ፌሮ ካልገባበት ጫና ሲበዛበት የመሰበር ወይም የመቀንጠስ አደጋ ይገጥመዋል። ፌሮ ብረትም ብቻውን ቢሆን የመለጠጥ ጸባይ ስላለው አርማታ ባይኖርበት ተጣጥፎ ይተኛል ወይም ጎብጦ ይቀራል እንጂ ራሱን ችሎ ደረቅ መዋቅር የመሆን አቅሙን አያስቀጥልም። በመሆኑም አርማታ ብቻውን ቢሆን ወይም አርማታው በዝቶ ፌሮ ብረት ካነሰ የመለጠጥ አስፈላጊ ባህርዩን ስለሚያጣ «Tensile Failure» ይገጥማል። በተቃራኒው ፌሮ ብቻውን ከሆነ ወይም ፌሮ በዝቶ አርማታ ካነሰ "Compressive Failure" ይከሰታል ማለት ነው።

ለግዙፉ የአውሮፕላን ማረፊያ የፋይናንስ አቅርቦት *** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ አቡሴራ አካባቢ አዲስ የሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲጠናቀቅ 110 ሚሊዮን ደንበኞችን ማስተናገድ እንደሚያስችል ተመላክቷል። ለዓለም አቀፍ አየር ማረፊያው ግንባታ የሚያስፈልገው ፋይናንስ ከየት ይገኛል? ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ 10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግ ያሳወቀው አየር መንገዱ፤ ፋይናንሱን እንዲያፈላልግ የአፍሪካ ልማት ባንክን መርጧል። ለዚህም እንዲረዳው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ዛሬ ስምምነት አድርጓል። ተቋማታቸውን ወክለውም የአየር መንገዱ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር ለማ ያደቻ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) የፊርማ ሥነ ስርዓቱን አከናውነዋል። የአየር መንገዱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ በተገኙበት የተደረገው ስምምነት የተለያዩ አሰራሮችን የያዘ ነው። በስምምነቱ መሰረት አየር መንገዱ ለፕሮጀክቱ ከሚያስፈልገው 10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ውስጥ የአፍሪካ ልማት ባንክ 80 በመቶውን ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የማፈላለጉን ኃላፊነት ወስዷል። ለፕሮጀክቱ ከሚስፈልገው ወጪ 20 በመቶ የሚሆነውን ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚሸፈን ይሆናል ተብሏል። በሁለት ምዕራፍ የሚገነባው አዲሱ የአቡሴራ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት እጅግ ዘመናዊ ሲሆን፤ በዓመት ከ110 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን በተሻለ ፍጥነት ማስተናገድ እንዲችል ተደርጎ እንደሚገነባም ነው የተገለፀው። ፕሮጀክቱ በሚያርፍበት ስፍራ ለሚኖሩ 2500 አርሶ አርሶ አደሮችን በዘላቂነት ለማቋቋም በ350 ሚሊየን አሜሪካ ዶላር የመኖሪያ ቤት እና የመስሪያ ቦታ ግንባታ እየተጠናቀቀ መሆኑንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። ከአዲስ አበባ በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊው የአውሮፕላን ማረፊያ በ3975 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን፤ በ2018 ዓ.ም ግንባታው እንደሚጀመር ይጠበቃል። በላሉ ኢታላ 👈

የጥንቃቄ መልዕክት!!
የጥንቃቄ መልዕክት!!

👉 ማስታወቂያ የ6ኛው ዙር የ40/60 ንግድ ቤቶች ውል ማዋዋያ ጊዜ ሰለማራዘም
👉 ማስታወቂያ የ6ኛው ዙር የ40/60 ንግድ ቤቶች ውል ማዋዋያ ጊዜ ሰለማራዘም

በደሊና የሚገኙ የUPVC ምርቶች በሮች - በተለያዩ ዲዛይኖች መስኮቶች - ተካፋች | ተንሸራታች ፓርቲሽኖች በተለያየ ቀለም እና ዲዛይን ጋዜቦ አደባባይ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! ይደውሉልን፡09300
በደሊና የሚገኙ የUPVC ምርቶች በሮች - በተለያዩ ዲዛይኖች መስኮቶች - ተካፋች | ተንሸራታች ፓርቲሽኖች በተለያየ ቀለም እና ዲዛይን ጋዜቦ አደባባይ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! ይደውሉልን፡0930099145/46 Stylish uPVC Solutions for Every Space 🚪 Doors • 🪟 Windows • 🧱 Partitions 📍[Gazebo square near Mulmul] | 📞 [0930093146/46]

ዳንጎቴ ሲሚንት በአፍሪካ ቀዳሚው የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ ነው። በአፍሪካ 80 ከመቶ የሚሆነው ግንባታ የሚከናወነው በዳንጎቴ ሲሚንት ነው እየተባለ ይነገራል። ዳንጎቴ ሲሚንት በቅርቡም Côte d’Iv
+5
ዳንጎቴ ሲሚንት በአፍሪካ ቀዳሚው የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ ነው። በአፍሪካ 80 ከመቶ የሚሆነው ግንባታ የሚከናወነው በዳንጎቴ ሲሚንት ነው እየተባለ ይነገራል።
ዳንጎቴ ሲሚንት በቅርቡም Côte d’Ivoire 🇨🇮 ውስጥ 10ኛውን ሲሚንቶ ፋብሪካ ለመክፈት የቻለ ሲሆን፣ በጠቅላላው የኩባንያው አመታዊ የሲሚንቶ ምርት ከ52 ሚሊዮን ቶን በላይ ሊደርስ ችሏል።
የናይጀሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ያለውን የሲሚንቶ የማምረት አቅሙን በዕጥፍ ለማሳደግ ዕቅድ መያዙ ይታወቃል። በዚህም በአመት 2.5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ የማምረት አቅሙን ወደ አምስት ሚሊዮን ቶን እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።
ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ማድረጉን ባለፈው የተገለጸ ሲሆን፣ ራሳቸው ዳንጎቴ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሶማሊያ ክልል ጎዴ ውስጥ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው፡፡
▪️▫️▪️ ኢንፍራኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889
+9
We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889

ወጪ እና ጊዜ ቆጣቢ የሆነ "ሸነል" የተሰኘ ተገጣጣሚ የግንባታ ቴክኖሎጂ በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ገባ ወጪ እና ጊዜ ቆጣቢ የሆነ "ሸነል" የተሰኘን ተገጣጣሚ የግንባታ ቴክኖሎጂ በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ማ
+3
ወጪ እና ጊዜ ቆጣቢ የሆነ "ሸነል" የተሰኘ ተገጣጣሚ የግንባታ ቴክኖሎጂ በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ገባ ወጪ እና ጊዜ ቆጣቢ የሆነ "ሸነል" የተሰኘን ተገጣጣሚ የግንባታ ቴክኖሎጂ በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉ ተገለጸ። በአማራ ክልል የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች በተለያዩ ተቋማት ውል ወስደው እየገነቧቸው የሚገኙ የተለያዩ ሕንፃዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታደሰ ግርማ እንደገለጹት፤ ቴክኖሎጂው አለም አቀፍ የግንባታ መስፈርቶችን ያሟላ ነው። ቴክኖሎጂው በጀርመን እና ጣሊያንን በመሳሰሉ ሀገራት ቤት ለመሥራት የሚጠቀሙበት ነው።
በወጪ ደረጃም በአርማታና ብሎኬት ከሚገነቡ ሕንፃዎች እስከ 40 በመቶ የሚቀንስና ከ38 በመቶ በላይ በአጠረ ጊዜ ገንብቶ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ነው።
 ቴክኖሎጂው በጥራቱና አዋጭነቱ በፌዴራል ደረጃ ከሚመለከተው አካል ማረጋገጫ የተሰጠው መሆኑን ጠቁመው፤ ኀብረተሰቡ ይሄን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ የመኖሪያ ቤቶችን በቀላል ወጪ መሥራት ይቻላል። አሁን ላይ የነበሩ የግብአትና ሌሎች ችግሮችን ሙሉ በሙሉ በመፍታት በሙሉ አቅም ወደ ስራ ማስገባት ችሏል።
በሙከራ ደረጃ የዘጠኝ ግለሰቦችን ቤት ገንብቶ ማስረከብ መቻሉን ጠቁመው፣ አሁን ላይ የአማራ ክልል ጤናና ግብርና ቢሮዎች እድሳትና አዳዲስ ሕንፃዎች ግንባታን በቴክኖሎጂው እያከናወኑ ነው።
የአማራ ክልል ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ቢሮን ገንብቶ ማስረከብ መቻሉን ገልጸው፤ አሁን ላይ ቴክኖሎጂውን ፈልጎ ለሚመጣ የተቀላጠፈ አገልግሎት እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ  ስለሺ ሙሉነህ፤  40 ሚሊዮን ብር በጨረታ የተጠየቀውን የማስፋፊያ ቢሮ ግንባታ በግማሽ በመቀነስ በቴክኖሎጂው ማስገንባት ተችሏል።

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833