ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

إظهار المزيد
3 594
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም ቤተሰቦች ይሸጣል ቶታል ስቴሽን(Total Station,Reflectorless, RTS-822R^X)RUIDE ኢንስትሩመንት የሚፈልግ ያናግረኝ- በቅናሽ ስልክ-+251-89999001
+2
ሰላም ቤተሰቦች ይሸጣል ቶታል ስቴሽን(Total Station,Reflectorless, RTS-822R^X)RUIDE ኢንስትሩመንት የሚፈልግ ያናግረኝ- በቅናሽ ስልክ-+251-89999001

300 ካሬ ሜትር × 1 ሜትር ግድግዳ ለመገንባት ስንት hollow blocks ያስፈልጋል?? hint-ሁለት ዓይነት ብሎኮች ጥቅም ላይ ይውላሉ (400 × 200 × 200 ሚሜ) እና (200 × 100 × 100 ሚሜ) ባለ 400 * 200 * 200 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ = 300 ÷ (0.4 * 0.1) = 3750 ብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል [እነዚህ ሀለ 20 ብሎኬቶች ለውጫዊ ግድግዳ ጥቅም ለይ ይውላሉ ]. ባለ 200 * 100 * 100 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ = 300 ÷ (0.2 * 0.1) = 15000 የብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል (  እነዚህ ሀለ 10 ብሎኬቶች  ለፓርትሽን  ጥቅም ለይ ይውላሉ)

ጨረታ ቁጥር ECWCT-NCB-PG-30/2016 --------------------- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾች በማወዳደር የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች ዕቃ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1.በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡ 2.በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የ2015 የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ 3.የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ 4.አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ከሰአት 8፡30 ድረስ ብቻ ነው፡፡ 5.ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ ብር 100,000.00/አንድ መቶ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይንም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡ 6.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰአት 9፡00 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግዥ መምሪያ 1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 7.መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና መምሪያስልክ ቁጥር 0118-13 45 27/ 0118- 72 29 47 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንጻ በስተጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት ለፊት