ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

إظهار المزيد
3 587
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
+4730 أيام
أرشيف المشاركات
ስራን ስለማስተላለፍ(Assignment) የፍ/ህ/ቁ 3201(1) 🚧ሰራን ማስተላለፍ ስንል ምን ማለት ነው? ከንዑስ ስራተቋራጭነት subcontracting/ ጋር ልዩነቱስ ምንድነው? ➡️ማስተላለፍ/As
ስራን ስለማስተላለፍ(Assignment) የፍ/ህ/ቁ 3201(1) 🚧ሰራን ማስተላለፍ ስንል ምን ማለት ነው? ከንዑስ ስራተቋራጭነት subcontracting/ ጋር ልዩነቱስ ምንድነው? ➡️ማስተላለፍ/Assignment/ ዋናው የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ ➡️ከንዑስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው ተመሳሳይ አይነት ሲሆን ዋና ልዩነቱ ዋና ተቋራጩ ለሌላ ተቋራጭ(ለንዑስ ተቋራጭ) የሚያሰራውን ሙሉውን የግንባታ ስራ መስጠቱ ነው፡፡ 🚧በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡ ⭐️ለምሳሌ "a" የተባለ ተቋራጭ "b" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "c" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "a" እና "c" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡ 🚧በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "a" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "d" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንዑስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ ወይም ማስተላለፍ (Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡ የኢትዮጰያ መንግስት ግዢዊች ኤጀንሲ ሰነድ/PPA 2011/ ምን ይላል? PPA 2011 ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በአንቀጽ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡ በዚህም የንዑስ ተቋራጭነት ውሉ: - በጽሁፍ መሆን እንዳለበት ይገልጻል፡፡ ➡️ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ (Non nominated) እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንዑስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡ ➡️የንዑስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን በPPA አንቀጽ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡ ➡️ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንዑስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል አንቀጽ 14.8 ላይ ተቀምጧል። ሌላው ንዑስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል አንቀጽ 14.9 ይገልጻል፡፡ ዓለም አቀፍ የአማካሪ መሃንዲሶች ማህበር ሰነድስ/FIDIC 1999/ ምን ይላል? ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንዑስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡ ➡️ሆኖም የታሰበው ንዑስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡

🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ሰናይ ምሽት! 🔺ተ.ቁ33 | No.Q33 What's the minimum number of bar for circular column?
Anonymous voting

🤚ሰላም, እንዴት አደራችሁ! ዛሬ የብረት ክብደት ማስያ ፎርሙላን እንመልከት:-👇👇 /Derivation of weight of steel/ m=[D^2*L]/162.2 🚧የሚታወቅ ምን አለን? - dens
🤚ሰላም, እንዴት አደራችሁ! ዛሬ የብረት ክብደት ማስያ ፎርሙላን እንመልከት:-👇👇 /Derivation of weight of steel/ m=[D^2*L]/162.2 🚧የሚታወቅ ምን አለን? - density=mass/volume -የብረት density=7850kg/m3 -የብረት ይዘት መለኪያ=[πD^2L]/4 👉እዚህ ጋር ማወቅ ያለብን! D-የብረት ዲያሜትር በሚሊሜትር እና L-የብረት ርዝመት በሜትር ማለት ስለሆነ፣ L ን-በ1000 ማባዛት ወይም D ን- ለ1000 ማካፈል ይኖርብናል። 👍በመሆኑም ✔️d=m/v ✔️ 7850kg/m3=m/[πD^2L]/4 ✌️m=[D^2*L]/162.2 ይሆናል ማለት ነው። ለምሳሌ:- አንድ ሜትር ርዝመት ያለው ባለ 20mm ዲያሜትር ብረት ክብደቱ ስንት ነው? m=[D^2*L]/162.2 =[[20]^2* 1]/162.2 =2.466kg ይሆናል።

GRP ፓይፕ ምንድ ነው? GRP (glass reinforced plastic) ፓይፕ በመባል ይታወቃል፡፡ 🚧በተለይ ከጎሮ ወደ ቱሉ ዲምቱ ስትጓዙ ይህንን ምርት አይታችሁ ይሆናል? ይህ ምርት ምንድነው?
+1
GRP ፓይፕ ምንድ ነው? GRP (glass reinforced plastic) ፓይፕ በመባል ይታወቃል፡፡ 🚧በተለይ ከጎሮ ወደ ቱሉ ዲምቱ ስትጓዙ ይህንን ምርት አይታችሁ ይሆናል? ይህ ምርት ምንድነው? የማን ነው?  ለምን አገልግሎት ይውላል …ሌላም ሌላም… ብላችሁ እየጠየቃችሁ ይሆናል? እስቲ ስለ GRP ፓይፕ ትንሽ እናስተዋውቃችሁ፦ ይህ ምርት አውሮፓውያኑ ከዛሬ 30 አመት ጀምሮ እንደሚጠቀሙበት ይነገራል፡፡ ከአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መጠቀም የጀመረው  ደግሞ አንጋፋው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን  ነው፡፡ GRP ከተለያዩ ውህዶች የሚሰራ ሲሆን፣ ባለስልጣኑ ከ200 እስከ 2000 ሚሊ ሜትር ስፋት ያለውን GRP ፓይፕ ይጠቀማል፡፡ GRP ከሌላው ፓይፕ (UPBC) ፓይፕ የሚለየው በፍሳሽ ማስተላለፊያነት ጥቅም ላይ ሲውል ቶሎ ለብልሽት አይዳረግም፣ ከለር አይቀይርም፣ በቀላሉ አይሰበርም፣ አይዝግም፣ ይለጠጣል፣ ቆሻሻ አይዝም፡፡ ባለስልጣኑ GRP መጠቀም ሲጀምር፤ እንዴት ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል? እንዴት ይቆረጣል ? እንዴት ይገጠማል? እንዴት ይዘረጋል? 🚧የተለያዩ ኬሚካል ውህድ እንደመሆኑ ሲሰራ ምን አይነት ጥንቃቄ መደረግ አለበት ? የሚለውን በዘርፉ ባለሙያዎች በቂ ስልጠና በመስጠት ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ይህንን ምርት በከተማው ውስጥ በምስራቅ ተፋሰስ ስር ለሚሰራው የፍሳሽ መሰረተ ልማት የ40 ኪሎ ሜትር መስመር ዝርጋታ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።

✨️✨️አዲስ ነገር ለኮንትራክተሮች እና ህንጻ ገንቢውች የተለያዮ ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ✨️✨️ ከግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያ
+9
✨️✨️አዲስ ነገር ለኮንትራክተሮች እና ህንጻ ገንቢውች የተለያዮ ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ✨️✨️ ከግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30 🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል ⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል ይምጡና ይጎብኙን 📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን ☎️ 0911676967 ☎️ 0970111177 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic 𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite

👉VACANCY- Site forman 📍Addis Ababa, Ethiopia Deadline: February 13, 2025 Gender Needed: Male Vacancies: 1 Education Qualification: Bachelors Degree -በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ -የስራ ሞራል ያለው፣ታማኝ እና ታዛዥ -የስራ ሰአት ጠዋት ከ 2:00-11:00 -የስራ ቦታ ጀሞ 3 ደሞዝ: 8000 ብር የተጣራ 📩ለስራው ማመልከት ምትፈልጉ ስራ ፈላጊዎች ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ የትምህርት ማስረጃዎችሁን በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ @endris988

🚧 አንዳንድ ሳይት ላይ የተለመዱ የ አማርኛ ቃላቶች እንገራችሁ:-👇👇 ➡️ሰጌቶ = steel saw ➡️ፌረዮ = someone who works with reinforcements ➡️ግሪላ = reinforcement used for the placement of footing ➡️ፎንዶ (bottom soffit) = used as a form work for beam and slab at the bottom. ➡️ስፖንዳ (side board) = used as form work for beams and slabs on vertical sides ➡️መቀሰቻ (brace) = supports a vertical side form work of beam, and column panel diagonally ➡️ስታፋ (stirrup) = shear resistant bar of the column, beams, and shear walls ➡️ቱምቢ (plumb Bob) = it is used to check the perpendicularity of columns. ➡️ከበሌቶ = used To separate Top reinforcement Bar From bottom Reinforcement Bar of slab. ➡️ሞዲኖ (profile) = used for setting out works ➡️ሲባጎ (string) = used to maintain alignments ➡️ክራቫት (Yoke) = used to fix the form works together in their position. • • •

Repost from N/a
+1
ኮንስትራክሽን ህግ.doc1.57 KB

Repost from N/a
+1
ኮንስትራክሽን ህግ.doc1.57 KB

የቼር ባር (chair Bar) ጥቅሞች (ከአማርኛው ይልቅ እንግሊዘኛው የተሻለ ስለሚገልጽ በእንግሊዘኛው ቀርቧል፦ A. Maintaining Concrete Cover B. Enhancing Structural
የቼር ባር (chair Bar) ጥቅሞች (ከአማርኛው ይልቅ እንግሊዘኛው የተሻለ ስለሚገልጽ በእንግሊዘኛው ቀርቧል፦ A. Maintaining Concrete Cover B. Enhancing Structural Integrity C. Facilitating Easy Workability D. Ensuring Proper Load Distribution E. Rebar Displacement (keep stable) የቴግራም ቻናላችን: t.me/DSDConstruction ሊጽፉልን ካሰቡ t.me/DSDCon ቲክቶክ: www.tiktok.com/@dsdconstruction

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @consite