229
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ቀን፦ 03/01/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኮሌጁ ማኅበረሰብ በሙሉ
የኮሌጃችን የሥራ ባልደረባ (የሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር) የሆኑት የወ/ሪት መቅደስ አባይ እናት ማረፋቸውን እየገለፅን ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ ከቀኑ ከ8:00 - 9:00 (ከስምንት እስከ ዘጠኝ ሰዓት) ባለው ጊዜ ፈረንሳይ አቦ ቤተክርስቲያን የሚፈፀም ስለሆነና ኮሌጁ ትራንስፖርት ስላመቻቼ ከዊንጌት አካባቢ የምትሄዱት 6:00 (ስድስት ሰዓት) ላይ ባንድራው ጋ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
☞ አድራሻ:- ቤላ 18 ሕብረት ፍሬ ትም/ት ቤት አጠገብ
☞ የመቅደስ ስ.ቁ፦ 09 11 87 26 25
ማኅበሩ
ቀን፦ 06/08/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የአሰልጣኝ ቃልኪዳን በቀለ እናት አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸው መፈፀሙን ገልፀን ለቅሶ እንድትደርሱ ማሳወቃችን የሚታወስ ሲሆን ቱሉ ዲምቱ ለመሄድ ሀሳቡ ያላችሁ ቤት ስለቀየሩ በስልክ እንድታገኟቸው እናሳውቃለን።
