cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

MoR West Addis Ababa (ምዕራብ)

This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues West Addis Ababa branch. Join the channel. 0115585348 0114702245

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 429
المشتركون
+424 ساعات
+557 أيام
+15730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የታክስና ጉምሩክ ህሳቤን በነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ የማስረጽ ተግባር

ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

7_2011ባለተከፋፈለ_ትርፍ_ላይ_ስለተጣለ_ግብር_አፈጻጸም_መመሪያ_PDF_2_4.pdf3.02 MB
ለአዳዲስ ታክስ ከፋዮች የተዘጋጀ የማሰልጠኛ ሰነድ
إظهار الكل...
new customers training amended.pdf1.52 MB
👍 2
ለአዳዲስ ታክስ ከፋዮች የተዘጋጀ የማሰልጠኛ ሰነድ
إظهار الكل...
new customers training amended.pptx4.92 KB
በግንቦት ወር አዲስ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ላወጡ ድርጅቶች ስልጠና ተሰጠ በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በግንቦት ወር አዲስ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ላወጡ ድርጅቶች የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ያላስታወቁ ታክስ ከፋዮች ቡድን አስተባባሪ አቶ ሰለሞን መኩሪያ አዲስ ወደ ንግድ ስርዓቱ የሚቀላቀሉ ድርጅቶች ስለ ታክስ ህጎች በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው በማድረግ ሳያውቁ ወደ ቅጣት እንዳይገቡና ግዴታቸውን እንዲወጡ ለማስቻል ያለመ ስልጠና እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በስልጠናው አዲስ ወደ ታክስ ስርዓቱ የሚቀላቀሉ አካላት ማወቅ ስለሚገባቸው ጉዳዮች የዘረዘሩ ሲሆን ስለ ደረሰኝ ህትመትና አጠቃቀም፣ ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ ስለማስቀረት(ዊዝሆልዲንግ ታክስ)፤ ስለ ገቢ ግብር፣ ስለ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ስለ ተርን ኦቨር ታክስ፣ ስለ ታክስ አይነቶች እና ተያያዥ ጉዳዮች በታክስ ህጉ መሰረት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡- https://www.youtube.com/channel/UCCndh7eym68jjJUIpsdr_-g https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322
إظهار الكل...
👍 4
110. TOLTU GENERAL TRADING PLC 111. WIN EVER TRADING PLC 112. ETHIO-HERLA GENERAL TRADING PLC 113. PATHLIGHT CONSTRUCTION PLC 114. INTEGRATED SMART AGRICULTURAL PLC 115. ETERNAL CONSTRUCTION PLC 116. AYMEKAN TRADING LC 117. Y E M M TRADING PL 118. DIGITAL SOLUTIONS PLC 119. AL HAJUN TRADING INVESTMENT PLC 120. A M Y C BUILDING MATERIALS ONE MEMBER PLC 121. AMDW TRADING PLC 122. ITHIOPICA COFFEE PLC 123. SUNSET PHARMACEUTICAL PLC 124. TANA NEW ADDIS TRADING PLC 125. muslim professions association 126. G M S TRADING ONE MEMBER PLC 127. MZB TECHNOLOGIES AND MANUFACTURING PLC 128. K W ALEM GENERAL TRADING ONE MEMBER PLC 129. DNSA CONSTRUCTION AND LOGISTIC MARKETING PLC 130. ABYSSINIA PROFESSIONALS SECURITY AND CONSULTANCY SERVICE PLC 131. ELFADIZE MULTIMEDIA AND COMMUNICATION ONE MEMBER Plc 132. YOSNOB ENGINEERING AND TRADING PLC 133. BAMA SECURITY PLC 134. GERBA DOGO COFFEE EXPORT PLC 135. GGL HOME AND OFFICE FURNITURE TRADE PLC 136. MINAEL TRADING PLC 137. ETHIOPIAN ASSOCOATION OF ANAESTHETISTS 138. GOFA REAL ESTATE SHARE COMPANY 139. NAHEM TRADING PLC 140. BEREMA IMPORT AND EXPORT ONE MEMBER PLC 141. LEAD PROPERTY VALUATION ANS ASSET MANAGMENT PLC 142. THEOPHOROS PICTURES PLC 143. KAIROS GENERAL TRADING PLC 144. MARAKI REAL ESTATE PLC 145. NAMAN TRADING AND MANUFACTURING PLC 146. ANTHRACITE MINING AND QUARING ONE MEMBER PLC 147. FETAW TRADING ONE MEMBER PLC 148. F A H H AUDIT SERVICE L L P 149. FBM FAMILY TRADING PLC 150. HIGH TECH METALS MINING AND QUARRYING PLC 151. P P G C TRADING PLC 152. LIVE INTERNATIONAL DEVELOPMENT CONSULTANS PLC 153. SEEKE CLEANING EQUPMENT MANUFACTURING AND TRADING PLC 154. BIZUHAN AND MEBRATU INSURANCE BROKERS GENERAL PA.P 155. RANBES CONSULTANCY PLC 156. CHEMZONE TRADING PLC 157. ADDIS CITYZENS YOUTH FOOTBALL PROJECT 158. GUDA FAMILY REAL ESTATE PLC 159. ROHOBOT INTERNATIONAL SECURITY $ CLEANING SERVICES PLC 160. MASMARK TRADING PLC 161. COMPASSION ETHIOPIA HEALTHCARE PLC 162. DEBI G TRADING PLC 163. GOLDEN MANUFACTURING AND TRADING PLC 164. AEROSPHERE SOLUTIONS TRADING ONE MEMBER PLC 165. TAKE TEN TRADING PLC 166. ALELO TRADING PLC • M Z TRADING PLC 167. L K G TRADING PLC 168. YEWDASE TRANSPORT AND TRADING S.C 169. HEGU JA TRADING ONE MEMBER PLC 170. ETHIO FANCY MANUFACTURING PLC 171. LORA TRADING PLC 172. BURKA LOGISTIC AND TRADING PLC 173. ADA FB AGRO INDUSTRY PLC 174. LIELNA BUSINESS GROUP PLC 175. KEFITA TECHNOLOGY PLC 176. MINIPIA MARKET CENTER S.C 177. SUANAB TRADING PLC 178. SEASON TECHS PLC 179. B ROMO TRADING PLC 180. ULTIMATE BUSINESS SOLUTION PLC 181. YOMA CONSULTANCY AND TRADING PLC 182. RAHMA HOPE INTERNATIONAL BETECHRISTAN 183. Z Y INTEGRATED FARM PLC 184. SERRALE CONSULTANCY PLC 185. CAMBOTSEHAY TRADING ONE MEMBER PLC 186. TRUST TRADING PLC 187. CLM TRADING ONE MEMBER PLC 188. SOUTH ETHIO INTEGRATED AGRO FARMING PLC 189. MASTER BUILDER CENTER CHARITABLE ORGANIZATION 190. HM KN TRADING PLC 191. SOLUTION AGRO INDUSTRY PLC 192. PILLAR FEASIBILITY ANALYSIS SOLUTIONS $ CONSULTING PLC 193. AH SUNT TRADING AND MANUFACTURING PLC 194. IBN EISA HAJJI AND UMRAH TRAVEL AGENT PLC 195. AAGA REAL ESTATE PLC 196. MA MASERO TRADING PLC 197. MENA MINERAL TRADING PLC 198. QUNDY MARKETING EVENT AND CONSULTANCY PLC 199. MALIK SALT AND SALT CHEMICAL PLC 200. NUR TRAVEL PLC 201. UCHUME JIRU GENERAL TRADING ONE MEMBER PLC 202. DEMASIKO TRADING ONE MEMBER PLC 203. MOTII TRADING PLC 204. TH TEXTILE ONE MEMBER PLC 205. TEMISALET INDUSTRIAL PLC 206. HA TEXTILE ONE MEMBER PLC 207. TWO D PLUS TRADING PLC 208. ADDIS FETL HAND MADE TRADING ONE MEMBER PLC 209. RENDEZ VOUS GROUP TRADING ONE MEMBER PLC 210. M AND S TRADING PLC 211. ELEGANCE HOME FURNISH PLC 212. ETHIOPIAN PROFESSIONAL ASSOCIATION ALLIANCE(EPAA) 213. HANGZHOU GARMENT PLC 214. SOLES TRADING ONE MEMBER PLC 215. GENESIS INVESTMENT SERVICES PLC 216. YAMERAL TRADING PLC 217. S A M K GENERAL TRADING PLC 218. SHANGHAI GARMENT PLC 219. KERA ANDINET REAL ESTATE S.C 220. TAXVERTISE ADVERTISING PLC
إظهار الكل...
👍 5
የስልጠና ጥሪ ለቅ/ጽ/ቤታችን አዲስ ግብር ከፋዮች በሙሉ አዳዲስ ድርጅቶች ባለማወቅ ወደ ቅጣት እንዳይገቡ በደረሰኝ፣ ኢ-ታክስ፣ ዊዝሆልድ፣ VAT እና TOT እንዲሁም የገቢ ሰብሳቢ መ/ቤቱን አሰራርና ስርአቶችን የሚያስገነዝብ የግማሽ ቀን ስልጠና ለሰኔ 19/2016 ዓ.ም የተዘጋጀ ስለሆነ ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለጻችሁ ድርጅቶች ከጠዋቱ 2፡30 ልደታ ለገሀር ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን 3ኛ ፎቅ በመገኘት ስልጠናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፣ ስልጠናውን ባለመውሰድ በሚፈጠር የግንዛቤ ክፍተት ምክንያት ለሚመጡ ቅጣቶች ሃላፊነቱን ድርጅቱ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃልን፡፡ 1. ኢን መልቲሚዲያ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2. አዲኮል ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ 3. በሰላም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 4. ላስት -ማይልስ ቴክኖሎጂ ሰርቪስስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 5. የኢትዮጵያ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪዎች ማህበር 6. አምስቱ የእንጨት የሴራሚክ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ጅምላና ችርቻሮ ንግድ ኃላ/የተ/የግ 7. ድሪም ሆምስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማ 8. አሚጎስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 9. ስፓርክ ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 10. ትራንስፎርሜሽን የጭነት ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ 11. ኢስ ላፍቶ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 12. ብላክ ፊኒክስ የንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግ/ማ 13. ሙጎ ፋርምስ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 14. ግዮን ሶሉሽን ኃላ/የተ/የግ/ማ 15. ኤኤም ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 16. ሮራ ካፌና ሬስቶራንት ኃላ/የተ/የግ/ማ 17. ክሪኤትቭኮድ አካዳሚ ኃላ/የተ/የግ/ማ 18. ችፍ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 19. ሀሰንያስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማ 20. ሆፐር ቴክ ሶሉሽን ኃላ/የተ/የግ/ማ 21. ጆይ ንብረት አስተዳደር ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 22. መለላ ማደግ ኢትዮጵያ ኮንሰልተንሲ ኃላ/የተ/የግ/ማ 23. ኦሞ ቨስትስ ግሩፕ አ.ማ 24. ሐግ ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 25. ፋሩቅ መስጂድ እና መድረሳ 26. ኤዲዲ ኮንሰልታንሲ ኃላ/የተ/የግ/ማ 27. ኔክስት ኢንንጅነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 28. ኬ ኤም አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 29. ሰቨን ሰንራይዝ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 30. ኤም ኤ ኤን ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ 31. ኤስ ኤም ኤም አስመጪ እና ላኪ ኃላ/የተ/የግ/ማ 32. ትሮፒካልሄልዝ ኤንድ ኤዱኬሽን ትረስት 33. ጂ ላይት ኢቬንት እና ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማ 34. ኤም ኤም ኤ ፊንፊኔ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 35. ኤች ኤስ ኳሊቲ ኤሌክትሮኒክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 36. ሪሊት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 37. የማያብ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 38. ኤም ጂ ኤንድ ኤስ አር አማካሪ መሀንዲሶች ኃላ/የተ/የግ/ማ 39. ሩዶልፍ ማዕድን ኃላ/የተ/የግ/ማ 40. ሐረጎ ቲምበር ኢንዱስትሪስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 41. ሞኖሊዝ ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 42. ኤግል ሮክ ህንፃ አስተዳደር ኃላ/የተ/የግ/ማ 43. ኤች ኤን ዋይ ኮንሰልቲንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 44. ቲ ቲ ኢ ዋይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 45. በፅሐ የጉዞ ወኪል ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 46. ሰቨን ወይ ጠቅላላ የኮሚሽን ስራ ኃላ/የተ/የግ/ማ 47. ረዚለንስ አጠቃላይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 48. ሰንሲቲ ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 49. ለበይክ አፓርታማ አ.ማ 50. ቲን ስታር ኢትዮጵያ 51. ቾቾስ ጀነራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 52. ኦ ጂ ኤም ኤም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 53. ዜድ ቲ ዋይ ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 54. ቲቲኤል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 55. ኬ ቢ ቢ ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 56. ኪንግደም ሶሉሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 57. መንሃል የማሰልጠኛ ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማ 58. አፍራን ሞተርስ ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ 59. ሞንሐድ ጠቅላላ ንግድ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 60. እልልታ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 61. ደይ ቱ ደይ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 62. ትሩዝ ትራቭልና ዴሊቨሪ ኃላ/የተ/የግ/ማ 63. መደ ድሬ ጀኔራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 64. ቦይናጎዳሬ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 65. እዝቫያህ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 66. አኑድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 67. ሰንስ ስፕሪት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 68. ጂ ኤስ ማርብል እና ግራናይት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 69. ፒያሳ ዜሮ ዜሮ መልሶ ማልማት አ.ማ 70. ጂ ዩ ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 71. ጋራኒ ትራንዚት ሰርቪስ ኃላ/የተ/የግ/ማ 72. ማልደን ባለአንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 73. ባሞን ጀኔራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 74. ሎተስ ፋርማሲዩቲካል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 75. ሳፍሮን ኒዩትራሲዩቲካል ትሬዲንግ ኃላ/የተየግ/ማ 76. ቢ ቢ ኤፍ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማ 77. በፍቅር መደመር የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስራ ማህበር 78. ሱሄይል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 79. ቲእስኬርቢ ቡና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 80. ኢትዮጵያን ዩዝ ክርስቲያን አሶሴሽን 81. ሶሊ ቴክ ኃላ/የተ/የግ/ማ 82. አፍሪ ጎዶ ሐውሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 83. ናታኒም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 84. ጀስት ኢን አፕ በሀገር ውስጥ ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማ 85. ሆርን ኮሞዲቲስ ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 86. ኢሉ ጄኔራል ትሬዲንግ ባለ አንድ አባል ኃላ/የተ/የግ/ማ 87. ሀይ ሆፕ የብረት ስራዎች እና ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 88. ያኤል ቲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማ 89. ዶውዳሽ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ 90. GIRANTA TRADING PLC 91. GALAXY MANUFACTURING AND TRADING PLC 92. OASIS ENT HEALTH SERVICES PLC 93. ECONOMIC FREEDOM FIGHTER PLC 94. FOUR B MS TRADING PLC 95. ANAF TRADING ONE MEMBER PLC 96. LEVELS TECHNOLOGY GROUP PLC 97. LEMONADE SOFTWARE PLC 98. MESKREM 21 HOUSING COOPERATIVE SOCIETY 99. HNAC TECHNOLOGY CO., LTD. 100. MAWI CAPITAL ADVISORS ONE MEMBER PLC 101. BORAH ENGINEERING AND TRADING PLC 102. KALITY TOTAL AREA GENET BUSINESS UNION SHARE COMPANY 103. EMERTA IMPORT AND EXPORT PLC 104. H H GROUP PLC 105. EMERTA IMPORT AND EXPORT TRADING PLC 106. NASEW TRADING ONE MEMBER PLC 107. SOLY TRADING ONE MEMBER PLC 108. SOLIYANA INC HOTEL SERVICE PLC 109. HORA FINFINNE TRADING SHARE COMPANY
إظهار الكل...
👍 8👏 1
New VAT Directive.pdf8.66 KB
👍 1
ከቫት ነፃ የሆኑ የምግብና መድሀኒት አይነቶች
إظهار الكل...
New VAT Directive.pdf8.66 KB
إظهار الكل...
የፌደራል የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

👍 2 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.