cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

TIKVAH-ETHIOPIA 1,879,941

መረጃን ከምንጩ ይጎንጩ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 145
المشتركون
+324 ساعات
+37 أيام
+4830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስሎቬኒያ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና ሰጠች እስራኤል የፍልስጤምን ነጻ ሀገርነት አትቀበልም፣ እውቅና የሚሰጧትን ሀገራትም በጽኑ ትቃወማለች። https://bit.ly/3Vu8KBB
إظهار الكل...
ስሎቬኒያ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና ሰጠች

ሶሎቬኒያ ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና የሰጠችው የሀገሪቱ ፓርላማ ባለፈው ማክሰኞ እለት የመንግስትን ውሳኔው ካጸደቀው በኋላ ነው ተብሏል

የ1 አመት ከ5 ወሩ ጋናዊ ህጻን የአለም በእድሜ ትንሹ ሰአሊ በመሆን በሪከርድነት ተመዘገበ ከ6ወሩ አንስቶ ከቀለም እና ብሩሽ ጋር የተዋወቀው ጋናዊ የአለም ድንቃድ መዝገብ ላይ ተመዝገቧል።https://bit.ly/4c1e8Br
إظهار الكل...
የ1 አመት ከ5 ወሩ ጋናዊ ህጻን የአለም በእድሜ ትንሹ ሰአሊ በመሆን በሪከርድነት ተመዘገበ

ህጻኑ ሰአሊ የስዕል አውደርዕይ አዘጋጅቶ ስዕሎቹን መሸጥ ችሏል

👍 2
ሀገራት ግጭቶችን መቆጣጠር ባለመቻላቸው 114 ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የተቋቋመበትን ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ሃላፊነት ሊወጣ አልቻለም ተብሏል። https://bit.ly/3V84Lt1
إظهار الكل...
ሀገራት ግጭቶችን መቆጣጠር ባለመቻላቸው 114 ሚሊዮን ሰዎች ተፈናቅለዋል- ተመድ

ሱዳን፣ጋዛ፣ ዩክሬን እና ኮንጎ በርካታ ህዝብ ከተፈናቀለባቸው የአለም ክፍሎች መካከል ተጠቃሾቹ ናቸው

ሰሜን ኮርያ በፊኛዎች ወደ ደቡብ ኮሪያ ቆሻሻ ላከች ከትናንት ጀምሮ 150 “አስቀያሚ” ቆሻሻዎችን የያዙ ፊኛዎች በደቡብ ኮርያ የድንበር ከተሞች ላይ አርፈዋል። https://bit.ly/3VkBVa9
إظهار الكل...
ሰሜን ኮርያ በፊኛዎች ወደ ደቡብ ኮሪያ ቆሻሻ ላከች

ደቡብ ኮሪያም ከዚህ ቀደም በፊኛዎች ሙዚቃ፣ ፊልሞች እና 300ሺ በራሪ ወረቀቶችን ወደ ሰሜን ኮሪያ መልኳ ይታወሳል

የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረስ ጠየቁ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በበኩላቸው የፍልስጤም ሉአላዊ ሀገርነት እንዲረጋገጥ ጥሪ አቅርበዋል። https://bit.ly/4aEXh6A
إظهار الكل...
የኤምሬትስ ፕሬዝዳንት በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረስ ጠየቁ

የቻይና አረብ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ ሲጀመር የጋዛው ጦርነት ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኗል

Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ ከኢራን ጋር በሶስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ በኢራን ላይ ተደጋጋሚ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በመጣል የምትታወቀው አሜሪካ በሶስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች ነው ተብሏል፡፡ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳድር ከኢራን ባለስልጣናት ጋር በመወያየት ላይ ነው፡፡ አሜሪካ ከኢራን ጋር መወያየትን የመረጠችው በመካከለኛው ምስራቅ እየተከሰቱ ያሉ ቀውሶች እንዳይባባሱ እና ለመቆጣጠር እንዲቻል ነውም ተብሏል፡፡ ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4bjXIUQ
إظهار الكل...
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ዋንጫዎችና ሜዳልያዎች በኤምሬትስና ኢትሃድ አዘጋጅቷል የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ38ኛው ሳምንት ሻምፒዮኑ የሚወሰንበት 10ኛው የፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር ሆኗል። https://bit.ly/3wGrCUc
إظهار الكل...
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ዋንጫዎችና ሜዳልያዎች በኤምሬትስና ኢትሃድ አዘጋጅቷል

ሊቨርፑል ጀርመናዊውን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በክብር የሚሸኝበት ሁነትም ተጠባቂ ነው

ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች ደቡብ አፍሪካ፣ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ ክስ መስርታ እየተከራከረች ነው። https://bit.ly/44Jp18s
إظهار الكل...
ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች

ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ እስራኤልን መክሰሷ ይታወሳል

ኢርዶጋን አሜሪካ እና አውሮፓ በእስራኤል በቂ ጫና አላደረጉም ሲሉ ወቀሱ አንካራ ከእስራኤል ጋር ስታደርገው የነበረውን የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ያቆመች ሲሆን አሁን ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንደምትቀላቀል ገልጻለች። https://bit.ly/4bCjoeA
إظهار الكل...
ኢርዶጋን አሜሪካ እና አውሮፓ በእስራኤል በቂ ጫና አላደረጉም ሲሉ ወቀሱ

ሀማስ በግብጽ እና በኳታር የቀረበውን የተኩስ አቁም እቅድ መቀበሉ ይታወሳል

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቤንዚን የችርቻሮ መሸጫ ላይ ጭማሪ ተደረገ‼️ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፤ ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም ለሊት 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በስራ ላይ ያለው የነጭ ናፍጣ ፣ የኬሮሲን ፣ የአይሮፕላን ነዳጅ ፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል አሳውቋል። በዚህ መሰረት ፦ - ነጭ ናፍጣ ብር 79.75 በሊትር - ኬሮሲን ብር 79.75 በሊትር - የአውሮፕላን ነዳጅ ብር 70.83 በሊትር - ቀላል ጥቁር ናፍጣ ብር 62.36 በሊትር - ከባድ ጥቁር ናፍጣ ብር 61.16 በሊትር ሆኖ ባለበት ይቀጥላል። የቤንዚን ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጎ በሊትር 78 ብር 67 ሳንቲም ገብቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
ሼር/share