Joseph Math Tutor
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
إظهار المزيد2 176
المشتركون
+3724 ساعات
+1357 أيام
+33230 أيام
أرشيف المشاركات
2 174
Joseph Math Tutorial Main Channel
@Joseph_maths_tutorial
Joseph Math Tutorial Channel (ASTU)
@Josephmathtutor
Joseph Math Tutorial Discussion Group (ASTU)
@astututorials
2 174
Repost from Joseph Math Tutor
Mathematics
#AASTU_and_ASTU
👉 Entrance Exam
👇 Join Us👇
|| @Joseph_maths_tutorial
2 174
Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_and_ASTU
These are demo exams from the last 3 years.
Please try to prepare like your matric exams you did before.
👇 Join us 👇
@Joseph_maths_tutorial
2 174
Repost from Joseph Math Tutor
👉 Maths ASTU/AASTU Online Entrance Exam.
Le Adis Gebi temariwoch🧑💻
#Share
@Joseph_maths_tutorial
2 174
#AASTU_&_ASTU_#Entrance_#Exam_#Part_#2
https://youtube.com/watch?v=8CmqzvInRFU&si=sqYGn6vdsxYZCO0t
2 174
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1
https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ
2 174
አልጀርያ ስራ አጥ ለሆኑ ወጣቶቿ ደመወዝ መክፈል ጀመረች!
#Ethiopia | የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር አልጄሪያ ለዜጎቿ የዘረጋችው አስደናቂ የማህበራዊ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመላው አፍሪካ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል።
ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እና የኢኮኖሚ አቅሟን ቀጥታ የዜጎቿን ህይወት ለማሻሻል በሚያስችሉ ዘመናዊ ውሳኔዎች ላይ በመመደብ በአፍሪካ አዲስ ምሳሌነቷን እያሳየች ነው።
ሀገሪቷ ስራ ለሌላቸው ወጣቶች በወር 96 ዶላር ድጋፍ ታደርጋለች።
ይህ ድጋፍ ወጣቶች ስራ እስኪያገኙ ድረስ መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን እንዲሸፍኑ የሚያስችል ሲሆን ከገንዘቡ በተጨማሪ ነፃ የጤና መድህን አገልግሎትም ያካትታል ተብሏል።
በወር ከ 216 ዶላር በታች የሚያገኙ ዜጎች ምንም አይነት የገቢ ግብር እንዳይከፍሉ አድርጋለች።
በተጨማሪም አነስተኛ የደመወዝ ወለል ወደ 170 ዶላር ከፍ በማድረግ የዜጎችን የመግዛት አቅም እንዲሻሻል አድርጋለች።
ከዚህ በተጨማሪም ለህዝቧ በሙሉ ነፃ የኤሌክትሪክ አቅርቦት አረጋግጣለች።
አልጄሪያ ግዙፍ የተፈጥሮ ጋዝ እና የሃይል አቅሟን በመጠቀም 100 በመቶ ለሚጠጉ ዜጎቿ ሙሉ በሙሉ ተራሽ እና ነፃ የሆነ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማድረስ ችላለች።
ይህም በገጠር እና በከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ በእኩል መሰረታዊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል ነው የተባለው።
2 174
#Pre_Science
የመጀመሪያ አመት የApplied Science ተማሪዎች Department Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን Department ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link:
https://estudent.astu.edu.et/
2 174
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
========================
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን (online) የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሆነ በእለቱ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
· ተፈታኞች በእለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
· በፈተናው ዕለት የሞባይል ስልኮችን እና ማንኛውንም እሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
· ፈተናው የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ መሆናቸዉን በድጋሜ እናሳስባለን፡፡
· በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
· አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አድሚሽን ካርድ (መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
· የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
To All Applicants Registered to Take the 2019 E.C. Entrance Examination for Science and Technology Universities
========================
This is to inform all applicants who registered online to take the entrance examination for the Applied Sciences and Engineering fields at Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University for 2019 E.C. academic year that the entrance examination will be administered on Pagume 4, 2018 E.C.
Accordingly, applicants are required to appear in person at the examination center they selected on the scheduled date to take the examination.
Note:
Applicants are required to arrive at their respective examination centers by 1:00 a.m.(local time) on the examination day.
Bringing mobile phones or any electronic devices into the examination center is strictly prohibited.
We would like to remind applicants that the examination will cover the following subjects from Grades 9-12: Biology, Chemistry, Physics, Mathematics, and English.
Any form of examination malpractice or inappropriate conduct is strictly prohibited.
Applicants must bring the following documents when appearing for the examination:
The National University Entrance Examination admission card (identification document); and
A copy of the registration confirmation.
Applicants who pass the entrance examination will not be included in the university placement process conducted by the Ministry of Education.
ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!
For more information:
Face book: https://ASTU_Official
Website: https://www.astu.edu.et
Tele: +251 (0)222113961
Email: pireo@astu.edu.et
Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University
