ar
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

الذهاب إلى القناة على Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

إظهار المزيد
1 771
المشتركون
+524 ساعات
+297 أيام
+9330 أيام
أرشيف المشاركات

ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

መግለጫው ተጠናቋል። የተፈናችሁ ተማሪዎች ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏

ፕ/ር ብርሃኑ said " አይበቃችሁም እንዴ ጥያቄ?" 😂😂

ፕ/ር ብርሃኑ said " እስቲ እዚህ ቤት ውሃ የለም?" 😂😂

#update #ሬሚዲያል ዩኒቨርሲቲዎቻችን እየታመኑ ስላልሆነና ለቁጥር ብለው ተማሪ እያሳለፉ ስለሆነ በማዕከል ደረጃ ከ100% ፈተና እንዲሰጥ ወስነናል። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
#update #ሬሚዲያል ዩኒቨርሲቲዎቻችን እየታመኑ ስላልሆነና ለቁጥር ብለው ተማሪ እያሳለፉ ስለሆነ በማዕከል ደረጃ ከ100% ፈተና እንዲሰጥ ወስነናል። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

29,000 በላይ የሆነ ተማሪ በ ኦንላይን ከተፈተነው አልፏል።

❗️አሁን መግለጫው አልቆ ከ ጋዜጠኞች ጥያቄ እየተቀበሉ ነው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ።
❗️አሁን መግለጫው አልቆ ከ ጋዜጠኞች ጥያቄ እየተቀበሉ ነው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ።

50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች - ከአዲስ አበባ 888 - ከኦሮሚያ 794 - ከአማራ 385
ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች - ከአዲስ አበባ 888 - ከኦሮሚያ 794 - ከአማራ 385

ከፍተኛ ውጤት Natural ወንድ 591/600 ሴት 579/600 Social Science ወንድ 562 ሴት 548
ከፍተኛ ውጤት Natural  ወንድ 591/600 ሴት 579/600 Social Science ወንድ 562 ሴት 548

ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች 2384
ከ500 በላይ  ያመጡ ተማሪዎች  2384

ካለፉት ተማሪዎች 18,478ቱ ሴቶች ናቸው። የቀሩት ወንዶች ናቸው።
ካለፉት ተማሪዎች 18,478ቱ ሴቶች ናቸው። የቀሩት ወንዶች ናቸው።

በማህበራዊ ሳይንስ 5.2% ተማሪዎች አልፏል። በተፈጥሮ ሳይንስ 11% አካባቢ አልፏል። በአጠቃላይ ደግሞ 8.4% አልፏል።
በማህበራዊ ሳይንስ 5.2% ተማሪዎች አልፏል። በተፈጥሮ ሳይንስ 11% አካባቢ አልፏል። በአጠቃላይ ደግሞ 8.4% አልፏል።

48, 929 ተማሪ አልፏል🎉

በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል።
በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል።

አዳሪ ትምህርት ቤቶች 71% የማታ ትምህርት ቤቶች= 25.9% መንግስት ትምህርት ቤቶች = 30.6% የግል ትምህርት ቤቶች = 51 በ መቶ ነው ተብሏል።

ከ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል። አነስተኛ ደግሞ የማታ ትምህርት ቤቶች ነው

በዚህ ዓመት 580ሺ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡ ከናቹራሎች 297ሺ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከሶሻሎች 288ሺ ተማሪዎች ናቸው አማካኝ ውጤት 31.6/100 ነው፡፡ ይህም ከአምናው የተሻለ ነው።

ውጤቱ መልካም ይሁን መጥፎ፣ የፈጣሪን ውሳኔ በጸጋ  መቀበልን እንዳትረሳ። አሁን ያለፈው አልፏል፣ ለሚመጣው ሁሉ ተዘጋጅ፣ እንዲሁም የፈጣሪን ውሳኔ በፀጋ ለመቀበል ተዘጋጅ።