ar
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

إظهار المزيد
468
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
በፍቅር የዳንስ ቡድን የተሳተፈበት አዲስ ሙዚቃ ቁራኛዬ coming soon 👇👇

የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000
+3
የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000

የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000
+3
የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው ዋጋው 4000

በፍቅር የዳንስ ቡድን የተሳተፈበት አዲስ ሙዚቃ coming soon👇👇

እሽ እንዴት ናቹሁ ሁላቹሁም ስለ ቬስቲቫላችን በቅርቡ ቀን ሙሉ ቪዲዮ ኤዲት እየተደረገ ስለሆነ ነዉ ዝም ያልነዉ በሰላም ተጠናቆዋል ፈጣሪ ይመስገን በቅርቡ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል

እናንተን ነዉ የምንጠብቑዉ ነገ ታላቁ ቬስቲቫ በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ዉስጥ ተዘጋጅቶአል እየለዉልክ ማንም የሚቀር አርቲስት የለም ናሆም መኩሪያ አፄ ትንሱ ታሬ ለታሪክ ጆሲ ጃኖ በሱፍቃድ ሽመሌስ ዳኒ
+3
እናንተን ነዉ የምንጠብቑዉ ነገ ታላቁ ቬስቲቫ በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ዉስጥ ተዘጋጅቶአል እየለዉልክ ማንም የሚቀር አርቲስት የለም ናሆም መኩሪያ አፄ ትንሱ ታሬ ለታሪክ ጆሲ ጃኖ በሱፍቃድ ሽመሌስ ዳኒ ቲ ሌሎችም ቲክተኮሮችም ጨምሮ የዳንስ አሰልጣኞች የአርት ሰዎች በሙሉ ይገኙበታል የዳንስ ቲሞቹማ ከeበላይ ቲሞች ይገኛሉ እንዳትቀሩ ሰርፕራይዝም አለ ነገ 😍 ተኬቱ ከጠዋቱ ጀምሮ በር ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ ይምጡ ቦታችን እና ቲኬታችን ጥቂት ናቸዉ

በር ላይ ቲኬታችንን ይጨምራል150*ብር ዝለዝህ ሁላቹሁም ይሄን አዉቃቹ ካአሁኑ በእጃቹ አስገቡ ሁሉም ቲኬት ኮድ የተገጠመለት ስለሆነ ቲኬቱም ከማን እንደገዛቹ አረጋግጡ በዚህ እርግጠኛ ይሁኑ ደዉላቹ አሳዉቁኝ ጥርጣሬ ካአላቹ ካአሁኑ እስከ አርብ ብቻ ነዉ 100 ብር ነዉ። ለበለጠ መረጃ 0994090808

ሶስት ቀናተ ቀርተዉናል ቲኬቱን አሁን ለሚገዙ 100 በር ላይ 150 ብር ብቻ

እነሆ ቀኑንም  ተቆረጠ ደረሰ ደረሰ ታላቁ ቬስቲቫል  በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሽ ዉስጥ ተዘጋጅቶአል በቃ ታህሳስ 14/04/15 በዚህ ቀን ላይ ማንም እንዳይቀር ሁላቹሁም እንዳትቆጩ  ካአሁኑ ቲኬቱን ይግዙ። በእለቱ ናሆም መኩሪያ (ዳርም የላት) አፄ ትንሱ( ወዲይ ባይ) ጃሲ ጃኖ (ኒኮያ) ሽመልስ ሽሜ ( ስሰማ) ያብስራ ሰይፋ(አኪሜ) ዳኒ T(ፊቺኝ) ታሪኩ ሽመና (ለታሪክ) እነዚህ እዉቅ ሙዚቀኞች መድረኩ ላይ ይነግሱበታል በሌላ በኩል ደሞ በዘመናዊእና ባህላዊ የዳንስ ቡድኖች ይገኙበታል እነሱም በፍቅር የዳንስ ቡድን ጃኖ የዳንስ ቡድን አሃዱ የዳንስ ቡድን ኤልዳድ የዳንስ ቡድን ሃሌታ ዳንስ ቡድን ዞድያክ የዳንስ ቡድን ኢትዩ አንዱ የዳንስ ቡድን  ዘዉድ የዳንስ ቡድን አንፀባራቂ የዳንስ ቡድን ሃበሻ ጎልድ የዳንስ ቡድን ከባህላዊ የዉዝዋዜ ቡድኖች ደሞ ጉራማዬሌ የባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን ጉሚ ኢቢስቱ አዳ ባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን ልሎች ብዙ ብዙ መንትዮቹም ከብዙ ጊዚያት ቡሃላ እነሱም መድረኩን ያደምቁታል። በታዋቂ ዲዛይነሮች ደሞ የተሰሩ እና በምርጦቹ ሞደሎች ታላቅ የሆነ የፋሽን ሾዎ ተዘጋጅቶአል ። እረ ልላም አለ በጣም ቡዙ ስራዎችን በመስራአት የሚታወቀዉ ቢኒ ሰርከስ ስራዎቻቸዉን ያቀርባሉ። ሌላዉ በፍቅር የቴያትር ቡድን ታላቅ ስራአቸዉን ያቀርባሉ። በበፍቅር የሙዚቃ ቡድን በምርጥ ድምፃቸዉ መድረኩን ያደምቁልናል ብቻ ቡዙ ቲኬቱ  ለማግኘት ይደዉሉ ከበፍቅር ቤተሰቦች ይግዙ ያሉን ጥቂት እና ጥቂትቦታ ብቻ ናቸዉ። ቡሃላ እንዳይቆጩ  መቼ ታህሳስ 14/04/16 ካአሁኑ ቲኬቱን በእጆ ያስገቡ 09940908080/0992050313 ይደዉሉ አብራቹሁን በዚህ ስራ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ይደዉሉ ። ለሀሁላቹሁም በራችን ክፍት ነዉ ለዳንስ ቡድኖችም ሆነ በተለየዩ የጥበብ ዘርፍ ላላቹሁ በሙሉ ደዉሉ አብረን እንሰራለን መግቢያ ዎጋ 100 ብር ብቻ የአንድ ስዉ መግቢያ ብቻ በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል እንችላለን ከችግራችን በላይ ነን በፍቅሮች ነን። እሽ ሶሰት ቀን ብቻ ቀረዉ👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

5 ቀን ብቻ 🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀ ቀረው 💫

በጣም ጥቂት ቀናት ቀሩት🙆🙆 በአጠቃላይ ማየት ማመን ነው እንዲሉ ተጋበዙልኝ. Boom boom 💫💫💫 ትኬቱን ምትፈልጉ የተወሰነ ትኬት ነው😳😳 የቀረው እናም ምን ይጠብቃሉ አሁንም እያነበብ
+2
በጣም ጥቂት ቀናት ቀሩት🙆🙆 በአጠቃላይ ማየት ማመን ነው እንዲሉ ተጋበዙልኝ. Boom boom 💫💫💫 ትኬቱን ምትፈልጉ የተወሰነ ትኬት ነው😳😳 የቀረው እናም ምን ይጠብቃሉ አሁንም እያነበብ ነው እረ ትኬቱን በእጆ ያስገቡ 🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ለመግዛት ምትፈልጉ in box 😇😇 Or ለበለጠ መረጃ 09 13 31 85 48 🤙🤙 በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል