Brilliance school
الذهاب إلى القناة على Telegram
734
المشتركون
+524 ساعات
+87 أيام
+3830 أيام
أرشيف المشاركات
ለወላጆች :-
አርብ/መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይይኖር መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ (ተለዋጭ ፕሮግራም)
👉ከ1-3 ክፍል ተማሪ ወላጆች ''Communication Book'' ሰኞ/መስከረም 25/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00 ሰአት የምትወስዱ ይሆናል።
👉የkg ተማሪ ወላጆች:- ''Communication Book'' ሰኞ/መስከረም 25/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00 ሰአት የምትወስዱ ይሆናል።

''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :-
ለkg ተማሪዎች :- ቅዳሜ /መስከረም 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:00 ሰአት
👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ።
ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ከ1-3 ክፍል :- ቅዳሜ /መስከረም 23/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:00 ሰአት
👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ።
ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
1st Weekly Model Exam for grade 6 and 8 students. (To be given every week on Friday from 9:30-10:30 LT)
''Communication Book '' የመውሰጃ ፕሮግራም :-
ከ6-8 ክፍል :- ሰኞ /መስከረም 18/2019 ዓ.ም ከ6:00 እስከ 11::00 ሰአት
ከ4-5ክፍል :- ማክሰኞ /መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከ6:00 እስከ 11::00 ሰአት
👉ወላጆች ብቻ ፈርመው ይወስዳሉ።
ሌሎች ክፍሎች በቀጣይ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች በየዕለቱ ''Communication Book'' መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መጽሐፍ ተማሪዎችን ለመከታተል ዋና መሣሪያ ናቸው፡፡
1. ወላጆች ይህን መጽሐፍ በየቀኑ ማየት አለባቸው ።
2. የቤት ስራ በየቀኑ ይሰጣል፤ እናም ትኩረት ያስፈልገዋል። ቤተሰቦች ተማሪዎቻቸውን የቤት ስራቸውን እንዲሰሩ መርዳት አለባቸው:: ልጅን ተክቶ መሰራት ግን ተማሪዎችን ውጤታማ አያደርግም፡፡
3. ወላጆች የቤት ስራው በትክክል መሰራቱን ካዩ በኋላ መፈረም አለባቸው።
4. ተማሪውን በቅርበት መከታተል እና ከመምህሩ እና ከትምህርት ቤቱ ጋር በንቃት መነጋገር የቤተሰብ ሃላፊነት ነው።
5. ወላጆች ሁሉንም መልዕክቶች እንዳነበቡ እና ተማሪው/ዋ የቤት ስራውን እንዲያጠናቅቅ እንደረዱት/እንደረዷት ለማሳየት በየቀኑ መጽሐፉን ማየትና መፈረም አለባቸው።
6. ሁሉም ቤተሰቦች አስተያየቶቻቸውን፣ሀሳቦቻቸውንና ምክረ ሃሳቦቻቸውን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በመጻፍ ከመምህሩ/ከመምህሯ ጋር እንዲገናኙ እናበረታታለን።
7.ንቁ ወላጅ መሆን የልጅዎን ስኬት ለማረጋገጥ ምርጡ መንገድ ነው።
8. የጥናት ትምህርት ፕሮግራም(ASP)የሚከታተሉ ተማሪዎች ያሏቸው ወላጆች አሁንም ከልጆቻቸው ጋር በቤት ውስጥ ማጥናት እና የግንኙነት መጽሃፉን መፈረም አለባቸው።
9. በሁሉም ነገር የላቀውን ነገር አድርጉ።
ብሪልያንስ ት/ቤት
12/01/19ዓ.ም
ውድ የብሪልያንስ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች:-
ከ kg እስከ 5ኛ ክፍል ብቻ የነበረውን የወላጅ ትምህርት ቤት መገናኛ መፅሀፍ (Communication Book)ተደራሽነት ሁሉም ተማሪዎቻችን እንዲኖራቸው ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ይህም ማለት በብሪልያንስ ትምህርት ቤት system ውስጥ ያሉ ከkg እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ሁሉም ተማሪዎች Communication Book እንደሚኖራቸው እየገለፅን ወላጆች ት/ቤት በመገኘት ፈርመው የሚወስዱበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል።
''Nurturing Young Minds''
12/01/19ዓ.ም
ውድ የብሪልያንስ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች:-
ከkg እስከ 5ኛ ክፍል ብቻ የነበረውን የወላጅ ትምህርት ቤት መገናኛ መፅሀፍ (Communication Book ) ተደራሽነት ሁሉም ተማሪዎቻችን እንዲኖራቸው ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ይህም ማለት በብሪልያንስ ትምህርት ቤት system ውስጥ ያሉ ከkg እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ሁሉም ተማሪዎች Communication Book እንደሚኖራቸው እየገለፅን ወላጆች ት/ቤት በመገኘት ፈርመው የሚወስዱበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል።
Brilliance School
''Nurturing Young Minds''
A new school year, new beginnings, and new memories to make! 📚✨
The first week of classes at Brilliance School is underway, and our classrooms are once again filled with excitement, curiosity, and the joy of learning.
Welcome back to all our students! We look forward to a wonderful year of growth, discovery, and achievement together.
#BrillianceSchool #FirstWeekOfClasses #NewBeginnings #BackToSchool
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች
አቶ ዮናስ
መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት
መድረሻ:- ልደታ፤ መቻሬ ኮንዶሚኒየም ፤ ቢሪሞ
ስልክ ቁጥር:- 0943257072
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች
አቶ ኤልያስ
መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት
መድረሻ:- ልደታ ቢሪሞ፤ ጤና ጣቢያ ፤ መድሃኒአለም ፤ ልደታ ፍርድ ቤት
ስልክ ቁጥር:- 0911045955
0978784519
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች
አቶኤልያስ
መነሻ:- ብሪልያንስ ትምህርት ቤት
መድረሻ:- ልደታ ቢሪሞ፤ ጤና ጣቢያ ፤ መድሃኒአለም ፤ ልደታ ፍርድ ቤት
ስልክ ቁጥር:- 0911045955
0978784519
የሰርቪስ አገልግሎት ለምትፈልጉ ወላጆች
ቀጥሎ የተጠቀሱት ሰርቪሶች ባለፈው ዓመት አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩት በዳንኤልና አያሌው ሰርቪስ የተተኩ መሆናቸውን እየገለፅን ፍላጎት ያላችሁ ደውላችሁ በመነጋገር አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።
የትምህርት ቤት መክፈቻ ቀን
1)ትምህርት ቤቱ ማክሰኞ፣ መስከረም 05/2019 ዓ.ም. ይከፈታል። በዚህ ዕለት ተማሪዎች ለግማሽ ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ በትምህርት ቤት ይቆያሉ።
2)ከረቡዕ/መስከረም 5/ 2019 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት ለሙሉ ቀን የሚሰጥ ይሆናል። ተማሪዎች እስከ 9:00 ይቆያሉ።