6 521
المشتركون
+1324 ساعات
+1457 أيام
+54230 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Photo unavailableShow in Telegram
እናት አባቴ ባያስታውሱኝ
ይህቺ አለም ንቅ ገፍታ ብተወኝ
አንቺ ካለሽኝ ምን እሆናለሁ
አውሎ ንፋሱን ባህሩን አልፋለሁ
ጠላቴ ደርሶ ቢያንገላታኝም
መከራ አብዝቶ ቢያስጨንቀኝም
አላቋርጥም የአንቺን ምስጋና
ውለታሽ ድንግል አለብኝና
ስምሽን ጠርቼ መቼ እወድቃለሁ
ማርያም ብዬ መቼ አፍራለሁ ❤️🩹
❤ 34👍 13
ድንግል_ማርያም_ብዬ_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_@DNZEMA_ዜማ_ቅዱስ_ያሬድ.mp36.63 MB
01 Mirtinesh.mp35.98 MB
ABETA%20%20MP%20(23).mp35.64 MB
ABETA%20%20MP%20(24)-1.mp34.22 MB
❤ 6😁 1
#በገነት_በነበረች
በገነት በነበረች በዕፀ ህይወት ፈንታ
በምድር ተተከለች ልትሆነው ለአዳም ደስታ
ፍሬዋም ጥዑም ምግብ መድኃኒት ነው ለዓለሙ
የበሉት አይራቡ የጠጡት አይጠሙ
#አዝ
ሳታገኝ ውሀ ሳይተክሏት በምድር
ፍሬን ያፈራች የካህኑ በትር
አይመረምረው የሰው ኅሊና
የፅንሷን ነገር በድግልና።
#አዝ
ሔዋን ከገነት ብትበላ ፍሬ
ምድሩ ቢጥላት የጠላት ወሬ
የህይወት ፍሬ ታየች አፍርታ
አዲስቷ ምድር ድንግል ኤፍራታ
#አዝ
እሾክ አፈራች ምድር አሜኬላ
በወዝ በላቡ አዳም ሊበላ
እርግማን ጠፋ ተሻረ መርገም
ንፅህት ደመና ስሰጠን ዝናብ
#አዝ
ፍሬውን አቅፋ ታየች አበባ
ክረምት አለፈ ዘመንም ጠባ
የዜማው ጊዜ እነሆ ደርሷል
በድንግል ፍሬ ሀዘን ተረስቷል
ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
https://t.me/Orthodoxss_Tewahdo
በገነት በነበረች.mp34.24 MB
እናት_አለኝ_የምታብስ_እንባ_ቴወድሮስ_ዩሴፍ_enat_alegn_yemtabs_enba_tewodros_yosef256k.mp310.32 MB
convert_1592891023949.mp31.31 MB
1338566478.mp39.59 MB
👍 22❤ 12😁 2🤯 1
ኪዳነ ምህረት | ዘማሪ አለማየሁ በቀለ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ኪዳነ ምህረት ዘማሪ አለማየሁ በቀለ.m4a5.47 MB
ኪዳነ ምህረት ዘማሪ ፍቃዱ አማረ.m4a4.78 MB
👍 6
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.