cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Natinael Mekonnen

ይህ ቻናል ቴሌግራሜ hacked በተደረገበት ሳት ለግዝያዊነት የከፈትኩት ቻናል ነው ለችግር ጊዜ ይጠቅማል ተቀላቀሉ በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ከፈለጉ @NatnaelMekonnen7 በማለት መረጃዎችን ይላኩልን Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21 Telegram https://t.me/NatinaelMekonnen21

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 920
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-127 أيام
-1930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ሁሉም አከራይ በ15 ቀናት ተከራያቸውን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም ይጠበቅባቸዋል! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወ/ ጊዮርጊስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት፤ በከተማው ግልፅና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ አከራይና ተከራይን እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም ቢሮው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና መመሪያ ቁጥር 7/2016 ከመጋቢት 24 2016 ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። እንዲሁም በከተማው በ11 ክፍለከተሞችና በ120 ወረዳዎች ላይ የአከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ከሰኔ 1 ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን እስከ ሰኔ 30 2016 የሚቆይ ይሆናል። ውሉ ለሁለት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን በነዚህ ጊዜያትም ተከራይ ማስወጣት ሆነ የቤት ኪራይ መጨመር የማይቻል መሆኑንም አስታውቀዋል። ምዝገባውን በተሰጠው ጊዜ ሳይመዘገብ እስከ ሶስት ወራት የቆየ አከራይ የሁለት ወር ኪራይ እንዲሁም ከሶስት ወራት በላይ ካለፈ የሶስት ወር የቤት ኪራይ ቅጣት የሚቀጣ መሆኑም ተገልጿል። እንዲሁም አዋጁ ከፀደቀበት መጋቢት 24 2016 ጀምሮ የሚደረግ ማንኛውም የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የማይፈቀድ መሆኑን ገልፀዋል።በመሆኑም በተቀመጠው ጊዜና መመሪያ መሰረት ሁሉም አከራይ ተከራይን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም እንዳለባቸው አስታውቀዋል።
7552Loading...
02
ቃል በተግባር ! Waadaa Gochaan! Good Night #Ethiopiaዬ
1 1940Loading...
03
የቤት ኪራይ ? የአከራይ ተከራይ አዋጅ ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የቤት ተከራዮች " ኪራይ ጨምሩ ካለዚያ ለቃችሁ ውጡ " እየተባሉ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በተለይ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩና ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ፥ አከራዮቻቸው በአንድ ጊዜ ከፍተኛ የኪራይ ብር እንዲጨምሩ ያን የማያደርጉ ከሆነ አስወጥተዋቸው ለሌላ ሰው እንደሚያከራዩ እንደነገሯቸው ገልጸዋል። አንድ ተከራይ  ፤  " በአንድ ጊዜ ብዙ ሺህ ብር ጨምር ተባልኩኝ ካለዚያ ቤቱን ልቀቀ ነው የሚሉት ፤ የትሄጄ እንደምኖር ግራ ነው የገባኝ " ሲል በሀዘን ስሜቱን ገልጿል። በአነስተኛ ወርሃዊ ደመወዝ ከመሃል ከተማው እጅግ ርቆ በተከራየትበት አካባቢ ጨምር የተባለው ብር ብዙ በመሆኑ የሚገባበት እንደጠፋው አስረድቷል። ሌላ አንዲ እናት ከባለቤቷ እና ከልጆቿ ጋር ተከራይታ እንደምትኖር ገልጻልን ፤ የአዋጁን ወደ ተግባር መግባት የሰሙት  አከራዮቿ የኪራይ ብር እንድትጨምር ካልሆነ እንድትለቅ እንደነገሯት ጠቁማለች። " ልጆቼን ይዤ የት አባቴ ልሂድ ? ጨነቀኝ  " የምትለው ይህች እናት " አሁን እራሱ የምንከፍለውን ብር እንዴት ተሰቃይተን እንደምናገኘው እኛ ነን የምናውቀው ፤ አይደለም ኪራይ ተጨምሮ የአሁኑም ከብዶናል " ስትል ተናግራለች። ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ገቢያቸው ወራዊ እና ቋሚ እንደሆነ አመልክተው ሁኔታው እንዳስጨነቃቸው ጠቁመዋል። የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ምን ይላል ? ቢሮው የ ' አከራይ ተከራይ አዋጅ ' ወጥቶ ተግባራዊ ከሆነበት ቀን (ከመጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም) ጀምሮ መንግስት ከሚያስቀምጠው የኪራይ ውሳኔ ውጪ በአከራዮች የሚደረግ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ውል ማቋረጥ ፈፅሞ የተከለከለ እንደሆነ አስጠንቅቋል። የህግ ክልከላውን ተላልፎ የተገኙ የቤት አከራዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳስቧል። የቤት ኪራይ እንዳይጨመር አስፈላጊውን ክትትል እና ቁጥጥር እንደሚደረግም አመልክቷል።
1 4643Loading...
04
በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የኢፌዴሪ መከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተውላጆች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አደረጉ። የአማራ ክልል የሰላም ኮንፈረንሰ ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረገ ሲሆን ፕሮግራሙን ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ በእንኳን ደና መጣችሁ ንግግር ከፍተውታል። መልካም ውይይት እንዲሆን በመመኘት መድረኩን ለአወያዮችና ተወያዩች በመሥጠት በክብር ተሸኝተዋል። ወይይቱን የመሩት የክልሉ ተወላጅ የሆኑት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፤ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ፤ እንዲሁም የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል በላይ ስዩም ናቸው። ተሳታፊዎችም አለ የሚሉትን ችግር በነፃነት በጥያቄም በሃሳብም የገለፁ ሲሆን ጥያቄያቸው ለክልል መንግስት እና ለፌደራል መንግስት ተደራጅቶ እንደሚቀርብ ተገልጿል። ጉባኤው ለማጠቃለያ መድረክ ተሳታፊዎችን የመረጡ ሲሆን ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫም አውጥተዋል። በመድረኩ ላይ ከመሪዎቹም ሆነ ከተሳታፊዎቹ የምንረዳው ኢትዮጵያዊያን ቁጭ ብለን ከተነጋገርን የማንፈታው ችግር እንደሌለ መደምደም ይቻላል።ዘገባውን ያደረሠን የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ነው።
1 5552Loading...
05
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ። በስምምነቱ መሰረት በኮርፖሬሽኑ የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን ለጣሊያንና ለቻይና ሀገራት እንዲሁም ለሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተልኮ የተገመገመና አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ ዲዛይን መሆኑ ታውቋል፡፡ ጀልባዎቹ ሀገር በቀል በሆነው በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሀገር ውስጥ መሰራታቸው በሀገራችን የተጀመረውን ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚያፋጥንና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስራ አገልግሎትን የበለጠ የሚያዘምን እና ተደራሽነቱን የሚያሳድግ እንደሆነ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥበቃ እና ሌሎች ውሃማ አካላት ያሏቸውን ተቋማት ደህንነት ለመጠበቅ ያለው አስተዋፅዖም ከፍተኛ መሆኑንና በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያለው የቱሪስት ፍሰት እንዲጨምር የራሱ አበርክቶ እንዳለው ተነግሯል፡፡
1 3960Loading...
06
ጎርጎራ ጎንደር ኢትዮጵያ
1 4591Loading...
07
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ነብዩ በመግለጫው ወቅት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ አንዱ ነበር። ይህ ረቂቅ ህግ በተለይም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ ስጋት መደቀኑን፣ ኢትዮጵያ በውጭ ከሚኖሩ ዜጎቿ ጋር ያላትን ግንኙነት ሊጎዳ አይችልም? እና ዲያስፖራዎችን ኢላማ ያደረገ ይመስላል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አምባሳደር ነብዩ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል። "ህጉ ገና በረቂቅ ደረጃ ላይ ነው፣ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር እኛም ገና አላየነውም፣ ረቂቅ ህጉ ከዲያስፖራዎች ጋር በተመለከት ጉዳት ካለው አስተያየት የምንሰጥበት ይሆናል" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። ሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛው ክፍል ባሳለፍነው እሁድ ይዞት በወጣው ዘገባ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ ወደኋላ 10 ዓመት ድረስ በመሄድ አንድ ሰው ከሚታወቀው መደበኛ ህይወቱ በተለየ ንብረት ካፈራ ንብረቱን በህጋዊ መንገድ ስለማግኘቱ ለፍርድ ቤት እንዲያስረዳ ይገደዳል። እንዲሁም ንብረቱ በህጋዊ መንገድ ስለመፈራቱ የሚያስረዳ ማስረጃ ካልተገኘ መንግሥት ንብረቱን የመውረስ መብት እንደሚሰጠው በረቂቅ ህጉ ላይ መቀመጡን በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ሌላኛው በዛሬው መግለጫ ላይ የተነሳው ጉዳይ በኢትዮጵያ ስለተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባቸው እና ኢትዮጵያ ተገቢውን ጥበቃ እና ድጋፍ አላደረገችም የሚለው ጉዳይ ሲሆን የተሻለ ደህንነት ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያንን ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ የክልል እና ፌደራል መንግስታት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በተለያዩ የሰብዓዊ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት አላስጠበቀችም በሚል ከሰሞኑ የተለያዩ ተቋማት ባወጧቸው ሪፖርቶች ዙሪያ ምላሽ እንዲሰጡም ለአምባሳደር ነብዩ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። ቃል አቀባዩም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተሰማሩ ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት እየጠበቀች መሆኗን ነገር ግን ከሰሞኑ በዚህ ዙሪያ የወጡ ሪፖርቶችን እንዳላዩ ተናግረዋል። የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ ኢትዮጵያን በሚመለከት ባወጣው የቪዛ ገደብ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ መሆኑን፣ የመኖሪያ ቪዛ ያላገኙ በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የማጣራቱ ስራ እና ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆኑንም አምባሳደር ነብዩ በመግለጫቸው ላይ ጠቅሰዋል።
1 4970Loading...
08
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንን ጎበኙ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ባካሄደው ተቋማዊ ሪፎርም በፈጠረው ጠንካራ አቅም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ፣ ማህበራዊ አገልግሎት ለሚስጡ ተቋ ማት እንዲሁም ለአገራዊ ፕሮጀክቶች ተከታታይነት ባለው መልኩ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል። ለመቀዶኒያ እና ለካንሰር ህሙማን ማዕከልም የቢሮ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል:: በዚሁ መሠረት ኮርፖሬሽኑ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም የተለያዩ ድጋፎችን ያደረገ ሲሆን በስሩ ላሉ ወገኖችም የሥራ እድል እንዲመቻችላቸው አድርጓል፡፡ ፋውንዴሽኑ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተከራየውን ቤት በዝቅተኛ የኪራይ ውል እንዲገለገልበትም ተወስኗል፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በመገኘት በፋውንዴሽኑ ስር ለሚገኙ ወገኖች የምሳ ግብዣም አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በጉበኝታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ኮርፖሬሽኑ ለትርፍ ያልተቋቋሙና ማህበራዊ አገልግሎት ለሚሰጡ በርካታ ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ ኪራይ ውል ገብተው አገራዊ እንዲሁም ማህበራዊ ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት እያከናወኑ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም በዝቅተኛ የኪራይ ውል ዋጋ እየሰጠ ያለውን በጎ ተግባር እንዲቀጥል ኮርፖሬሽኑ መወሰኑን ነው ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተናገሩት፡፡ በቀጣይም በኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች በሚሰራው ዲዛይን መሰረት የማስፋፊያ ሥራዎች ላይ ኮርፖሬሽኑ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡ የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን መስራች ወንድም ካሊድ ኮርፖሬሽኑ ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት እያደረገ ላለው እንቅስቃሴ ያላቸውን ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤቱ የሚያገኝበትን በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመተው ለፋውንዴሽኑ በዝቅተኛ ኪራይ ውል እንዲከራይ በመወሰን የፋውንዴሽኑን ቀጣይነት እንዲረጋገጥ አድርጓል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በርካታ ድጋፎችን ለማድረግ በገባው ቃል መሰረት ፣ ድጋፉን ኮርፖሬሽኑ ከወዲሁ ማድረግ መጀመሩ ፋውንዴሽኑ እንዲጠናከር የራሱን ሚና እንዳለውም ወንድም ካሊድ ተናግረዋል ፡፡ በክቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል መሪነት ኮርፖሬሽኑ እያደረገ ያለውን በጎ ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ወንድም ካሊድ ጠይቀዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለበርካታ ማህበራዊ ግልጋሎታቸው ከፍ ላሉ ሀገር በቀል ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ የኪራይ ውል የመስሪያ ቢሮዎችን እያቀረበ ይገኛል፡፡
1 3820Loading...
09
የፑቲን እና ኪም የሊሞዚን ሽርሽር የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ሩሲያ ሰራሽ ቅንጡ ሊሞዚን በስጦታ አበርክተዋል። ፑቲን ለወዳጃቸው ያበረከቷትን ”አውረስ” የተሰኘችው ውድ መኪና እያሽከረከሩም ከኪም ጋር ሲጨዋወቱ ታይተዋል። ከ24 አመት በኋላ በሰሜን ኮሪያ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲን በየካቲት ወርም ለኪም ተመሳሳይ የሊሞዚን ስጦታ መላካቸው ይታወሳል። የሁለት ስአት ምክክር ያደረጉት ሁለቱ መሪዎች “ጠላትህ ጠላቴ ነው” ተባብለው ለመተባበር መስማማታቸው ተዘግቧል።
1 3890Loading...
10
በምስሉ ላይ የምንመለከታት በግምት በ40ዎቹ የእድሜ ክልል የምትገኝ በትግራይ ክልል የአዲግራት ነዋሪ የነበረች ስትሆን ከአራት ቀን በፊት እንደጠፋች የተነገረ ቢሆንም ዛሬ ተገድላ ተገኝታለች።
1 5460Loading...
11
ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ባደረገው ክትትል ግምቱ 150 ሺህ ብር የሚያወጣን ሞባይል ስልክን ከሌባ ላይ የገዛችን ግለሰብን በቁጥጥር ስር አውሎ ንብረቱን ማስመለሱን አስታወቀ፡፡ ግለሰቧ ከወንጀለኞች በተለያየ ጊዜ የገዛቻቸው ልዩ ልዩ ሞባይል ስልኮችን ፣ ላፕቶፖችንና ታብሌት ይዞ ምርመራው መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆል፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው አለምነሽ ፕላዛ አካባቢ አንድ ግለሰብ ግምቱ 150 ሺህ ብር የሚያወጣ አይነቱ አይፎን ፕሮ ማክስ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለአደይ አበባ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ያመለክታሉ። የግለሰቡን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ፖሊስ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በቴክኖሎጂ በመደገፍ ባደረገው ክትትል የተሰረቀው ስልክ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ከሚገኝ አንድ የሞባይል መሸጫ ሱቅ መኖሩ ይረጋገጣል፡፡ ፖሊስ የህግ አግባብን በመከተል ከፍርድ ቤት የመበርበሪያ ትእዛዝ በማውጣት ባደረገው ብርበራ ከግለሰቡ ላይ የተቀማውን ስልክ ጨምሮ በልዩ ልዩ ጊዜያት ከተለያዩ ቦታዎች የተሰረቁ 85 ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣ 4 ለፕቶፖችን ፣ 1 ታብሌትና የላፕቶፕ ቦርሳዎችን በኤግዚቢትነት መያዙን የአደይ አበባ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የቅሚያ ወንጀል የፈፀመውን ተጠርጣሪ ለመያዝ ክትትሉ መቀጠሉን ከፖሊስ ጣቢያው ከተገኘው መረጃ መረዳት ተችሏል፡፡ ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድረግ የተሰረቁ እቃዎችን የሚገዙ ህገወጦችን በህግ አግባብ ተጠያቂ ለማድረግ የህብረተሰቡ መረጃና ጥቆማ ሰጪነት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ እና አከራዮችም የሚያከራዩትን ግለሰብ ማንነትና ምን ስራ እንደሚሰራ በማረጋገጥ ራሳቸውን ከወንጀል ተጠያቂነት ሊከላከሉ እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ የሞባይል ስልክ እና ላፕቶፕ ጠፍቶብኛል የሚል ማንኛውም ግለሰብ አደይ አበባ ስቴዲዮም አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ሞባይል ስልኩን በመለየትና ትክክለኛ ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
1 5090Loading...
12
በትግራይ ክልለ ስርአት አልበኝነት ሰፍኗል‼️ የህወሓት አመራሮች እና ጀነራሎች በወርቅ በዘረፋ ተጠምደው፤ የትግራይ ህዝብ ግን ከቤቱ ወጥቶ መመለስ ብርቅ እየሆነበት ይግኛል። በዚህ አመት ብቻ እነዚህ ወጣቶች ያለምንም ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ውጪ ሃገር ዘመድ ያላቸው ወጣት ሴቶች እስካሁን በትግራይ ክልል እየታገቱ ገንዘብ አምጡ ይባላሉ:: የክልሉ መንግስት በጦርነት ያስጨረሰው ወጣት ሳያንስ አሁን ደግሞ ለህዝቡ ቆሚያለሁ በማለት ህዝቡን እያሳገተ እያስገደለ እየዘረፈ ነው::
1 3410Loading...
13
ፑቲን በኪም ኢል ሱንግ አደባባይ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። ከ24 አመት በኋላ ፒዮንግያንግ የገቡት ፑቲን በኪም ኢል ሱንግ አደባባይ ደማቅ የወዳጅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከፑቲን ጋር ጣሪያው በሚከፈት ተሽከርካሪ ሲጓዙም ታይተዋል።
1 3351Loading...
14
ለ91 ቀናት ታግታ የተሰወረችው ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ተገድላ ተገኝታለች ለወላጆችዋ ዛሬ መርዶ ተነግሯቸዋል። የአስከሬን የአሸኛነት ስነ-ሰርዓት ዛሬ በአቡነ አረጋዊ ቤተክርስትያን ዓድዋ እንደሚፈፀም ቲክቫህ የደረሰው መረጃ ያመለክታል። መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ “ ዓዲ ማሕለኻ “ ከሚባል ስፍራ ነው ታግታ የተሰወረችው። የታገተችው ቋንቋ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ስትሄድ ባጃጅ ይዘው በመጡ ሰዎች እንደነበር ቲክቫህ ተናግሯል። ማህሌት ተኽላይ ታግታ ከተወሰደች በኃላ አጋቾች ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር እንደጠየቁ ወላጅ አባቷ ተናግረዋል። የዓድዋ ከተማ ፓሊስም ፥ ከሳምንታት በኃላ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች እንዳሉ ገልጾ ነበር። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አድዋ ድረስ ተጉዞ የማህሌት ወላጅ አባት ተኽላይ ግርማይን አነጋግሮ በነበረበት ወቅት ቤተሰቦች ምን ያህል የከፋ ሀዘን እና ጭንቀት ላይ እንደወደቁ መመልከት ችሎ ነበር። አባት ተኽላይና መላ ቤተሰብ ላለፉት ወራት እንቅልፍ ሚባል አላዩም። የወለደ ሰው የልጅ ፍቅር በወላጅ የሚያሳደረው ነገር ያውቀዋልና 3 ወር ያህል እንቅልፍ ሳያገኙ ነው የቆዩት። አቶ ተኽላይ ግርማይ እና መላው ቤተሰቦች ከዛሬ ነገ የልጃቸውን በህይወት ቤት መምጣት ሲጠብቁ ዛሬ ጥዋት ግን ልጃቸው በህይወት እንደሌለች መርዶ ተነግሯቸዋል።
1 4010Loading...
15
የዛሬ ወር ገደማ ፋኖ በውጭ ሃገር ቤተሰብ ያላቸውን ሰዎች እያገተ ገንዘብ እንደሚጠይቅ ተናግሬ ነበር:: ይህን ደሞ የሚያደርጉት አሜሪካን እና አውሮፓ ቁጭ ብለው አማራ ክልል ለሚገኙ ፋኖዎች በ100 ዶላር እየላኩ የወዳጆቻቸውን ቤተሰቦች እንደሚያሳግቱምጨ ተናግሬ ነበር:: ስም መጥቀስ ባያስፈልግም እኔ የማውቃቸው 4 ሰዎች ቤተሰቦቻቸው ታግተዋል:: አንተ የአማራ ጠላት እያልክ አፍህን የሞላውን ስድብ እየመጣህ ስትዘረግፍ ሁሉን ችዬ እውነታውን እንድትረዳ ስለ ፋኖም ይሁን በውጭ ሀገር በአማራ ስም እየነገዱ ስላሉት ግሪሳዎች ከ Day 1 ጀምሬ ምን ስልህ ነበር? በስተመጨረሻም እነሆ ፍጣሪ እንዲህ እርስ በእርስ እያባላ ማንነታችሁን እያጋለጣችሁ ነው!
1 1901Loading...
16
Good News : የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገልጿል። ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዛሬ ነው። በዚህም በጊዜያዊነት የጀመራቸው አገልግሎቶች ፦ ☑️ ፓስፖርት ማደስ፣ ☑️ የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣ ☑ የተበላሸ ወይ እርማት የመስጠት አገልግሎቶች እንደሆነም ተገልጿል። የመቐለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፅህፈት ቤት ተወካይ ክንፈሚካኤል ረዳሀኝ ዛሬ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ከጦርነቱ በፊት በፅህፈት ቤቱ በርካታ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር አመልክተዋል። በጦርነቱ ሁሉም አገልግሎት ተቋርጦ እንደነበር አስታውሰዋል። ከፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት በኃላ ቢዘገይም የፓስፓርት እድሳት አገልግሎት አሁም መሰጠት እንደተጀመረ ገልጸው ፤ “ በመላ ትግራይ የሚገኙ የፓስፓርት እድሳት ፈላጊዎች በአካል መምጣት ሳይስፈልጋቸው ባሉበት ሆኖው በኦንላይን መገለግል ይችላሉ “ ብለዋል። ተገልጋዮች ወደ (መቐለ) ፅ/ቤቱ መምጣት ያለባቸው ሁሉም ነገር ጨርሰው ማህተም ለማስመታት ብቻ እንደሆነ ጠቁመዋል።             
1 5470Loading...
17
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የሚመራ ልዑክ ቡድን ሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረሙ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ ፎረሙ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የሚመራ ልዑክን ጨምሮ የሩሲያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ የቻይና፣ የደቡብ አፍሪካ፣ የሕንድ፣ የግብፅ እና የኢራን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች የሚሳተፉበት የጋራ መድረክ ነው፡፡ ፎረሙ አባል ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ህግ መርህዎችና ደንቦች ላይ የተመሰረተ የብሪክስ ሀገራት የፍትህ ስርዓት እድገትን በተመለከተ የጋራ አመለካከትን እና መግባባት ላይ ለመድረስ ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎን አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በሁለትዮሽ የጋራ የምክክር መድረክ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ከኢሪያና ኮንዶዞቫ ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ግንኙነት ላይ መወያየታቸውን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ በዉይይታቸዉም ፥የሩሲያና የኢትዮጵያ ግንኙነትን በፍትህ ዘርፉም ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የእርስ በርስ ጠንካራ ተቋማዊ ትስስር ለመፍጠር በትምህርት፣ በአጫጭር ስልጠናዎች፣ በአዳዲስ የቴክኖሎጂ ስራዎችና አጠቃላይ የአቅም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም መርሃ ግብር ተይዟል ነው የተባለው፡፡
1 4430Loading...
18
የዢፔንግ በራሪ መኪና የበረራ ሙከራ የቻይናው የኤሌክትሪክ መኪናዎች አምራች ኩባንያ “ዢ ፔግ” አዲስ የሰራውን በራሪ መኪና የሙከራ በረራ አድርጓል። አዲሱ የዢ ፔግ በራሪ መኪና ለ25 ደቂቃዎች አየር ላይ መቆየት የሚችል ሲሆን፤ በሰዓት እስከ 120 ኪሎ ሜትር መጓዝ ይችላል። አዲሱ የዢ ፔግ በራሪ መኪና ለከተማ አካባቢ አጭር ጉዞ እንዲሆን ነው ዲዛይን የተደረገው። ቪዲዮውን ይመልከቱ፤መhttps://www.youtube.com/watch?v=iuZmYc2ZoB8
1 2230Loading...
19
በማላዊ እስር ቤት ያሉ 238 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሊደረግ ነው ተባለ በማላዊ ሰሜናዊ ግዛት ማረሚያ ቤቶች ያሉ 238 ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ሊመልሱ እንደሆነ የሀገሪቱ ኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ክፍል አስታወቀ። ስደተኞች ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት በህገ ወጥ መንገድ በመሆኑ የሀሪቱን የስደተኞች ህግ ተላልፈው ተገኝተዋል ተብሏል። ኢትዮጵያውያኑን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ከአለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በትብብር የሚሰራ ሲሆን ስደተኞቹን የመለየት ተግባር መሰራቱን እና የጉዞ ሰነዶቹን የማጣራት ሂደት መጀመሩ ተነግሯል። የሀገሪቱ የሰሜናዊ ግዛት ኢሚግሬሽን ፅህፈት ቤት ባለፉት 5 ወራት 173 ህገወጥ የውጭ ሀገር ዜጎች መያዛቸውን ሲገልፅ ከነዚህም ውስጥ 142 የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ነው የገለፀው።
1 3920Loading...
20
ውቧ ከተማ ባሕርዳር ለፈጣን እድገቷ ፋና ወጊ የሆነ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሊደር ልማት ጀምራለች። ለከተሞች እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት ዓይነተኛ ሚና ያላቸው የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እንቅስቃሴዎች መፋጠናቸውን ተከትሎ በባሕርዳር ከተማ ሊገነባ የታሰበው የ22 ኪሎ ሜትር የኮሊደር ልማት የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ፣በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ፣የባሕርዳር ከተማ ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው ፣የአማራ ክልል ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ እና ሌሎች የክልል ፣የከተማና ክፍለ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የኢንጅነሪንግ ዘርፉ አማካሪዎችና ሙያተኞች በተገኙበት ተጀምሯል። የባሕርዳር ከተማ ተ/ም ከንቲባ አቶ ጎሹ እንዳላማው በአጀማመር ስነ ስርዓቱ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ እንደገለፁት ባህርዳር የህዝቦች ማህበረ-ኢኮኖሚ መስተጋብር ማሳለጫ የሆነች ምርጥ የአፍሪካ መናገሻ ውብና ለሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ምቹ ከተማ እንድትሆን ታስቦ በከተማዋ የሚገነባ እያንዳንዱ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ጥራትና ዘላቂነትን የተላበሰ እንዲሆን በማድረግ በኩል ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ተናግረዋል። ስለሆነም ለስማርት ባህርዳር ዋነኛ መገለጫ የሆነውን የኮሊደር ልማት ውጤታማ ለማድረግ ከደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ በመሀል ከተማ ጊዮርጊስ አድርጎ እስከ አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም በአዲስ አበባ መግቢያ ከመዳህኒዓለም ቤተ ክርስቲያን እስከ አዲሱ የአባይ ድልድይ እና ከጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፓፒረስ ድረስ የሚሸፍን ሲሆን ይህም እጅግ በተዋበና የመኪና ፣የብስክሌት ፣የእግረኛና መሰል የአረንጓዴ ልማቶችን ያካተተ ዲዛይን ሰርቶ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ማስጀመር መቻላቸውን ገልፀዋል። ይህንም የኮሊደር ልማት ግንባታ በከፍተኛ ህዝባዊ ተሳትፎ ታግዞ ግንባታውን በፈጣን ርብርብ በማጠናቀቅ ከተማዋ ለሁለንተናዊ የህዝቦች እድገት ማሳለጫ ተምሳሌት ቀዳሚ ምልክት እንድትሆን ታቅዶና በልዩ ትኩረት ተይዞ እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል። የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ዛሬ በተጀመረው የባህርዳር ከተማ የኮሊደር ልማት ዝግጅት ተገኝተው እንደገለፁት እንደ ባህርዳር ያሉ ውብ ከተሞችን ዘላቂነት ባለው የመሰረተ ልማት አውታር ታግዞ በማልማት ለኑሮ ፣ለቱሪዝም ፍሰት ፣ለንግድና ገበያ ልማት ፣ለትምህርትና ልዩ ልዩ ጥናትና ምርምሮች ማዕከል ብሎም ለኢትዮጵያና አፍሪካ ኮንፍረሶች መናገሻና መሰል ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስተጋብሮች ማሳለጫ ሊሆኑ በሚችሉ የኮሊደር ልማቶች የማበልፀግ ስራ በመጀመሩ መደሰታቸውን ገልፀው ይህ ልማት በጥራትና በተቀመጠለት ጊዜ ተጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ እንዲውል የመላው ህዝብ የነቃ ተሳትፎና ያልተቋረጠ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል። ስለሆነም ይህች ውብ ከተማ ባህርዳር በተፈጥሮ የተሰጣትን ፀጋ በሰው ሰራሽ ልማቶች በማጀብ ሳቢና ማራኪነቷን በማስፋትና የበለጠ በማጠናከር ሁሉ ዓቀፍ የሆነ ተመራጭነትን ይዛ የዘመነች ምቹ ከተማ እንድትሆን ሁላችንም የምንችለውን ጥረት ማድረግ እንደሚገባ የገለፁ ሲሆን ይህ የኮሊደር ልማት እንደ ባህርዳር ሁሉ በሌሎች የክልላችን ሜትሮፖሊታንት ከተሞችም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ተናግረዋል።
1 6740Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም አከራይ በ15 ቀናት ተከራያቸውን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም ይጠበቅባቸዋል! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወ/ ጊዮርጊስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት፤ በከተማው ግልፅና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ አከራይና ተከራይን እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም ቢሮው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና መመሪያ ቁጥር 7/2016 ከመጋቢት 24 2016 ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። እንዲሁም በከተማው በ11 ክፍለከተሞችና በ120 ወረዳዎች ላይ የአከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ከሰኔ 1 ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን እስከ ሰኔ 30 2016 የሚቆይ ይሆናል። ውሉ ለሁለት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን በነዚህ ጊዜያትም ተከራይ ማስወጣት ሆነ የቤት ኪራይ መጨመር የማይቻል መሆኑንም አስታውቀዋል። ምዝገባውን በተሰጠው ጊዜ ሳይመዘገብ እስከ ሶስት ወራት የቆየ አከራይ የሁለት ወር ኪራይ እንዲሁም ከሶስት ወራት በላይ ካለፈ የሶስት ወር የቤት ኪራይ ቅጣት የሚቀጣ መሆኑም ተገልጿል። እንዲሁም አዋጁ ከፀደቀበት መጋቢት 24 2016 ጀምሮ የሚደረግ ማንኛውም የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የማይፈቀድ መሆኑን ገልፀዋል።በመሆኑም በተቀመጠው ጊዜና መመሪያ መሰረት ሁሉም አከራይ ተከራይን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም እንዳለባቸው አስታውቀዋል።
إظهار الكل...
👍 5😁 1
00:53
Video unavailableShow in Telegram
ቃል በተግባር ! Waadaa Gochaan! Good Night #Ethiopiaዬ
إظهار الكل...
IMG_8319.MP44.64 MB
👍 1
የቤት ኪራይ ? የአከራይ ተከራይ አዋጅ ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የቤት ተከራዮች " ኪራይ ጨምሩ ካለዚያ ለቃችሁ ውጡ " እየተባሉ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በተለይ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩና ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ፥ አከራዮቻቸው በአንድ ጊዜ ከፍተኛ የኪራይ ብር እንዲጨምሩ ያን የማያደርጉ ከሆነ አስወጥተዋቸው ለሌላ ሰው እንደሚያከራዩ እንደነገሯቸው ገልጸዋል። አንድ ተከራይ  ፤  " በአንድ ጊዜ ብዙ ሺህ ብር ጨምር ተባልኩኝ ካለዚያ ቤቱን ልቀቀ ነው የሚሉት ፤ የትሄጄ እንደምኖር ግራ ነው የገባኝ " ሲል በሀዘን ስሜቱን ገልጿል። በአነስተኛ ወርሃዊ ደመወዝ ከመሃል ከተማው እጅግ ርቆ በተከራየትበት አካባቢ ጨምር የተባለው ብር ብዙ በመሆኑ የሚገባበት እንደጠፋው አስረድቷል። ሌላ አንዲ እናት ከባለቤቷ እና ከልጆቿ ጋር ተከራይታ እንደምትኖር ገልጻልን ፤ የአዋጁን ወደ ተግባር መግባት የሰሙት  አከራዮቿ የኪራይ ብር እንድትጨምር ካልሆነ እንድትለቅ እንደነገሯት ጠቁማለች። " ልጆቼን ይዤ የት አባቴ ልሂድ ? ጨነቀኝ  " የምትለው ይህች እናት " አሁን እራሱ የምንከፍለውን ብር እንዴት ተሰቃይተን እንደምናገኘው እኛ ነን የምናውቀው ፤ አይደለም ኪራይ ተጨምሮ የአሁኑም ከብዶናል " ስትል ተናግራለች። ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ገቢያቸው ወራዊ እና ቋሚ እንደሆነ አመልክተው ሁኔታው እንዳስጨነቃቸው ጠቁመዋል። የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ምን ይላል ? ቢሮው የ ' አከራይ ተከራይ አዋጅ ' ወጥቶ ተግባራዊ ከሆነበት ቀን (ከመጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም) ጀምሮ መንግስት ከሚያስቀምጠው የኪራይ ውሳኔ ውጪ በአከራዮች የሚደረግ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ውል ማቋረጥ ፈፅሞ የተከለከለ እንደሆነ አስጠንቅቋል። የህግ ክልከላውን ተላልፎ የተገኙ የቤት አከራዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳስቧል። የቤት ኪራይ እንዳይጨመር አስፈላጊውን ክትትል እና ቁጥጥር እንደሚደረግም አመልክቷል።
إظهار الكل...
👍 6
በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የኢፌዴሪ መከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተውላጆች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አደረጉ። የአማራ ክልል የሰላም ኮንፈረንሰ ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረገ ሲሆን ፕሮግራሙን ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ በእንኳን ደና መጣችሁ ንግግር ከፍተውታል። መልካም ውይይት እንዲሆን በመመኘት መድረኩን ለአወያዮችና ተወያዩች በመሥጠት በክብር ተሸኝተዋል። ወይይቱን የመሩት የክልሉ ተወላጅ የሆኑት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፤ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ፤ እንዲሁም የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል በላይ ስዩም ናቸው። ተሳታፊዎችም አለ የሚሉትን ችግር በነፃነት በጥያቄም በሃሳብም የገለፁ ሲሆን ጥያቄያቸው ለክልል መንግስት እና ለፌደራል መንግስት ተደራጅቶ እንደሚቀርብ ተገልጿል። ጉባኤው ለማጠቃለያ መድረክ ተሳታፊዎችን የመረጡ ሲሆን ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫም አውጥተዋል። በመድረኩ ላይ ከመሪዎቹም ሆነ ከተሳታፊዎቹ የምንረዳው ኢትዮጵያዊያን ቁጭ ብለን ከተነጋገርን የማንፈታው ችግር እንደሌለ መደምደም ይቻላል።ዘገባውን ያደረሠን የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ነው።
إظهار الكل...
👍 1
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ። በስምምነቱ መሰረት በኮርፖሬሽኑ የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን ለጣሊያንና ለቻይና ሀገራት እንዲሁም ለሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተልኮ የተገመገመና አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ ዲዛይን መሆኑ ታውቋል፡፡ ጀልባዎቹ ሀገር በቀል በሆነው በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሀገር ውስጥ መሰራታቸው በሀገራችን የተጀመረውን ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚያፋጥንና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስራ አገልግሎትን የበለጠ የሚያዘምን እና ተደራሽነቱን የሚያሳድግ እንደሆነ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥበቃ እና ሌሎች ውሃማ አካላት ያሏቸውን ተቋማት ደህንነት ለመጠበቅ ያለው አስተዋፅዖም ከፍተኛ መሆኑንና በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያለው የቱሪስት ፍሰት እንዲጨምር የራሱ አበርክቶ እንዳለው ተነግሯል፡፡
إظهار الكل...
👍 2
01:00
Video unavailableShow in Telegram
ጎርጎራ ጎንደር ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
IMG_8182.MOV11.41 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ነብዩ በመግለጫው ወቅት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ አንዱ ነበር። ይህ ረቂቅ ህግ በተለይም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ ስጋት መደቀኑን፣ ኢትዮጵያ በውጭ ከሚኖሩ ዜጎቿ ጋር ያላትን ግንኙነት ሊጎዳ አይችልም? እና ዲያስፖራዎችን ኢላማ ያደረገ ይመስላል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አምባሳደር ነብዩ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል። "ህጉ ገና በረቂቅ ደረጃ ላይ ነው፣ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር እኛም ገና አላየነውም፣ ረቂቅ ህጉ ከዲያስፖራዎች ጋር በተመለከት ጉዳት ካለው አስተያየት የምንሰጥበት ይሆናል" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። ሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛው ክፍል ባሳለፍነው እሁድ ይዞት በወጣው ዘገባ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ ወደኋላ 10 ዓመት ድረስ በመሄድ አንድ ሰው ከሚታወቀው መደበኛ ህይወቱ በተለየ ንብረት ካፈራ ንብረቱን በህጋዊ መንገድ ስለማግኘቱ ለፍርድ ቤት እንዲያስረዳ ይገደዳል። እንዲሁም ንብረቱ በህጋዊ መንገድ ስለመፈራቱ የሚያስረዳ ማስረጃ ካልተገኘ መንግሥት ንብረቱን የመውረስ መብት እንደሚሰጠው በረቂቅ ህጉ ላይ መቀመጡን በዘገባው ላይ ተጠቅሷል። ሌላኛው በዛሬው መግለጫ ላይ የተነሳው ጉዳይ በኢትዮጵያ ስለተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባቸው እና ኢትዮጵያ ተገቢውን ጥበቃ እና ድጋፍ አላደረገችም የሚለው ጉዳይ ሲሆን የተሻለ ደህንነት ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያንን ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ የክልል እና ፌደራል መንግስታት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በተለያዩ የሰብዓዊ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት አላስጠበቀችም በሚል ከሰሞኑ የተለያዩ ተቋማት ባወጧቸው ሪፖርቶች ዙሪያ ምላሽ እንዲሰጡም ለአምባሳደር ነብዩ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። ቃል አቀባዩም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተሰማሩ ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት እየጠበቀች መሆኗን ነገር ግን ከሰሞኑ በዚህ ዙሪያ የወጡ ሪፖርቶችን እንዳላዩ ተናግረዋል። የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ ኢትዮጵያን በሚመለከት ባወጣው የቪዛ ገደብ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ መሆኑን፣ የመኖሪያ ቪዛ ያላገኙ በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የማጣራቱ ስራ እና ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆኑንም አምባሳደር ነብዩ በመግለጫቸው ላይ ጠቅሰዋል።
إظهار الكل...
👍 2 1
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንን ጎበኙ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ባካሄደው ተቋማዊ ሪፎርም በፈጠረው ጠንካራ አቅም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ፣ ማህበራዊ አገልግሎት ለሚስጡ ተቋ ማት እንዲሁም ለአገራዊ ፕሮጀክቶች ተከታታይነት ባለው መልኩ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል። ለመቀዶኒያ እና ለካንሰር ህሙማን ማዕከልም የቢሮ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል:: በዚሁ መሠረት ኮርፖሬሽኑ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም የተለያዩ ድጋፎችን ያደረገ ሲሆን በስሩ ላሉ ወገኖችም የሥራ እድል እንዲመቻችላቸው አድርጓል፡፡ ፋውንዴሽኑ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተከራየውን ቤት በዝቅተኛ የኪራይ ውል እንዲገለገልበትም ተወስኗል፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በመገኘት በፋውንዴሽኑ ስር ለሚገኙ ወገኖች የምሳ ግብዣም አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በጉበኝታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ኮርፖሬሽኑ ለትርፍ ያልተቋቋሙና ማህበራዊ አገልግሎት ለሚሰጡ በርካታ ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ ኪራይ ውል ገብተው አገራዊ እንዲሁም ማህበራዊ ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት እያከናወኑ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም በዝቅተኛ የኪራይ ውል ዋጋ እየሰጠ ያለውን በጎ ተግባር እንዲቀጥል ኮርፖሬሽኑ መወሰኑን ነው ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተናገሩት፡፡ በቀጣይም በኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች በሚሰራው ዲዛይን መሰረት የማስፋፊያ ሥራዎች ላይ ኮርፖሬሽኑ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡ የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን መስራች ወንድም ካሊድ ኮርፖሬሽኑ ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት እያደረገ ላለው እንቅስቃሴ ያላቸውን ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤቱ የሚያገኝበትን በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመተው ለፋውንዴሽኑ በዝቅተኛ ኪራይ ውል እንዲከራይ በመወሰን የፋውንዴሽኑን ቀጣይነት እንዲረጋገጥ አድርጓል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በርካታ ድጋፎችን ለማድረግ በገባው ቃል መሰረት ፣ ድጋፉን ኮርፖሬሽኑ ከወዲሁ ማድረግ መጀመሩ ፋውንዴሽኑ እንዲጠናከር የራሱን ሚና እንዳለውም ወንድም ካሊድ ተናግረዋል ፡፡ በክቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል መሪነት ኮርፖሬሽኑ እያደረገ ያለውን በጎ ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ወንድም ካሊድ ጠይቀዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለበርካታ ማህበራዊ ግልጋሎታቸው ከፍ ላሉ ሀገር በቀል ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ የኪራይ ውል የመስሪያ ቢሮዎችን እያቀረበ ይገኛል፡፡
إظهار الكل...
👍 4 1
00:58
Video unavailableShow in Telegram
የፑቲን እና ኪም የሊሞዚን ሽርሽር የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ሩሲያ ሰራሽ ቅንጡ ሊሞዚን በስጦታ አበርክተዋል። ፑቲን ለወዳጃቸው ያበረከቷትን ”አውረስ” የተሰኘችው ውድ መኪና እያሽከረከሩም ከኪም ጋር ሲጨዋወቱ ታይተዋል። ከ24 አመት በኋላ በሰሜን ኮሪያ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲን በየካቲት ወርም ለኪም ተመሳሳይ የሊሞዚን ስጦታ መላካቸው ይታወሳል። የሁለት ስአት ምክክር ያደረጉት ሁለቱ መሪዎች “ጠላትህ ጠላቴ ነው” ተባብለው ለመተባበር መስማማታቸው ተዘግቧል።
إظهار الكل...
IMG_8138.MOV10.19 MB
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በምስሉ ላይ የምንመለከታት በግምት በ40ዎቹ የእድሜ ክልል የምትገኝ በትግራይ ክልል የአዲግራት ነዋሪ የነበረች ስትሆን ከአራት ቀን በፊት እንደጠፋች የተነገረ ቢሆንም ዛሬ ተገድላ ተገኝታለች።
إظهار الكل...
😢 5👍 3 2
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!