ar
Feedback
Nathan casting agency

Nathan casting agency

الذهاب إلى القناة على Telegram

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

إظهار المزيد
Ethiopia16 170الفئة غير محددة
408
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
​​​​​​​​❥.......... 🙏 ............❥ ​💢ሁለት ልብ💢 .................... ክፍል 5⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... ሰኞ ክፍል ስገባ ሳሚ በሀሳብ ጭልጥ ብሎል ናቲ እና አሮን ብቻ ነዉ ያሉት ሳሚ የለም ማለት ይቻላል። ሁለቱም ዝም ብለዉ ይተያያሉ። "አሮን ሳሚ በሰላም ነዉ እንደዚ?" አልኩ ሁለቱንም እያየሁ። " አረ ሳሚ በጣም ቀዝቅዞብኛል ፈገግታ ጨዋታው ከትላንት ጀምሮ ጠፍቶል ምን የሚሉት ነው ሳሚሻ እያልኩ ....ተጠጋሁት ምን አለኝ የተሰጠንን አሳይመንት መስራት ጀመርን። አሮን ድንገት ውደ ውጭ ተመልክቶ አቤል እያለ መጣራት ክርስቲ ተናዳ ቆይ አንተ የማታውቀው ሰው ናፈቀኝ ....hhhh ባገሬ ልጅ እማ ቀልድ የለም ብሎ ውጣ ....ውሬአቸው ይሰማን ነበር አይገርምም አንድ ግቢ ሆነ ይሄን ወር ሙሉ ሳንተያይ .....ናቲ እንዴ ማን ነው ይሄን ያልክ ...ብዙም ሳይቆይ ይዞት መጣ እኔ ከአቀረቀርኩበት ቀና አላልኩም ጓደኖቼን ተዋውቃቸው ብሎ ሁሉንም ከተዋውቀ በኃላ ሂዋን ትባላለች ያሀገራችን ልጅ ናት እኔ አይኔን የሸፈነውን ፀጉሬን ውደላይ እያረኩ ቀና ስል omg አቤል ...ሄዋን ከተቀመጥኩበት ብድግ ....ቀጭ ሰራው የዘረጋውን እጅ ሳየው አፌን በእጄ አድርጌ ውደ ዶርሜ እሮጥኩ ሂዋን የሚል ድምፅ እና የግር ኮቴ ይሰማኝ ጀመር ዞር ስል ሳሚ ና ክርስቲ .. ሳሚ ሳየው ፍጥነት ጀመርኩ......ዶርሜ ገብቼ ሰው እንዳባረረው በሩን ዘግቼ እዛው መረት ላይ ሆኜ እንዴት ልሆን ይችላል እኮ እንዴት " .ብዘም ሳይቆይ በሩ ተንኳኳ ...ሄዋን ክፈቺልኝ ......።። ምንድነው የሆንሽው ትተዋውቃላቹ ንገሪኝ አታልቅሺ ....ታሪኩ ብዙ ነው ከየት ልጀምርልሽ .... ።......"የት ተዋውቃቹ....ከዚ ጀምሪ.... ፍቅረኛዬ ነበር አንድ ትምርት ቤት እየተማር ነው ያደግነው።.. ታውቂያለሽ በልጅነት ልቤ ውስጥ የነገሰው እሱ ብቻ ነው ከ7ተኛ ክፍል 9 ድረስ አንድ ላይ ነበርን ድንገት ሁለተኛ ሴሚስተር ከትምርትቤት ቀረ ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልኩ ስጠብቅ ያመት አልቆ 10ክፍል ደረስኩ አሁንም ልቤ አቤልን በተስፋ ይጠብቃል አንድ ቀን የነሱን መኪና ከ አ.አ.ወደ ፊቼ የሚሰራ ሹፊር ጉረቤታችን ነው ሰላም በልልኝ አልኩት ማታ ላይ ደብዳቤ ደረሰኝ ቆይ ላሳይሽ ከቦርሳይ የማትውጣው ..... ይሄው .... ....💌📥 ሄዋንዬ በጣም ይቅርታ ቤተሰብ ናቸው ይዘውኝ የሄድት...ጌታዬ ከሰጠኝ ነገሮች አንቺ ልዩ ነሽ ። ስለፍቅር በሰማው ቁጥር አንቺነህሽ ውስጤን ይማርከዋል ፦በደስታ ና በሀዘኔ ሁሉ አስብሻለሁ። የሚያቃጥል የውስጥ እሳት ሆንሽብኝ ሒወቴ አንቺን መርሳት ፈጽሞ አልቻልኩም። እንድታፈቅርኝ እንድታስቢኝ ላስገድድሽ አልችልም ብቻ ብቻ አንድ ነገር የማስቸግርሽ ላንቺ ያለኝ ስሜት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ እንድታውቂልኝ ነው። ልቤ ውስጥ ስለተቀረፅሽ ካንቺ ውጪ ሌላ ማሰብ ምንኛ ብንራራቅም ፈጽሞ ልረሳሽ አልችልም ሒወቴ ጥሩ ጓደኞች ምርጥ ቤተሰብና እንቺን የመሰለ ማር አፍቃሪ ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋለው እውድሻለው..። ከዛስ .....ከዛማ እኔ መልሼ ።..... 📩📃 አቤልዬ. እውነት እንደምትውደኝ አውቃለው እኔ ትመጣለክ እያልኩ በር በሩን አያለው ዛሬ ልዬ ስለሆነ ሰው እያሰብኩ ነበር በህይውቴ ሁሉ ከጎኔ ስለሆንክ አመሰግናለሁ በሂውት እስካለሁ እውድሀለሁ። አቤልዬ አንድ የምወደው ማንነት አለ ይህ ማንነት ከልቤ ና ከአይኔ ሳይጠፋ እስከ ህይወቴ ፍጽሜ ይኖራል እርሱም ምርጥ ፍቅረኛ የሆነው ያንተው ልብ ነው። ግን ተራርቆ ፍቅር እስከመቼ ...?ጠረንህ እንዛ ማር ማር የሚሉ ከናፍሮችህ ናፍቆኛል በእንባዬ መላው አካልክን ላበስብሰው በዛ በሚያስደነግጠው ቅላፄህ እቅፍ አድርገህ አባብለኝ እሹሩሩ ሆዴ እሹሩሩ በለኝ ..አቤልዬ ስላንተ እያምሰብኩኝ ቀኑን ሙሉ ፈገግ ስል ነበር ናፍቀኸኛል በዛ በጭጋግ ጨለማ ውክ እያደረግን አብረኸኝ እያለክ ለምን ልቤ ፍርሀት ፍርሀት ይለዋል.?እጆቼስ ለምን የሚንቀጠቀጡ ይመስልሀል ሌላ ነገር እኮ አይደለም የፍቅርህ ውጥመድ ውስጥ ገብቼ ተሰቃየው በፍፁም ትቼክ አልኖርም ልሄድ ነው እንኳን ሳትለኝ ብትሄድም የኔ ፍቅር ያው ነው አልተለውጠም ያለንበት ችግር ከባድ ውስብስብ ቢሆንም ሁሌም እውድሀለው ❤️ ይሄ ደርሷት ዝምታ መረጠ ሰዓታት ቀነት ተተክተው ድፍን 2ወር ሞላው ትምርቴን መማር አቃተኝ እማስበው አቤልን ብቻ ነበር ።...........ባለሹፊሩ ለሰው ሲያውራ ሰማው........ ...........ይ .........ቀ .......ጥ .....ላ ...ል ክፍል ..... ... 6⃣ ❤️....❤️.. ይቀጥላል @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ🤘 ሰአት ባለማክበራችን ይቅርታ እ ን ጠ ይ ቃ ለ ን 🙏

Hey there, this is Rc spac 🤪 and just wanna say I got something change in the channel "CRACKHEAD CORNER" and this is the link 👇👇👇👇👇👇 @youbetterjoin @youbetterjoin @youbetterjoin @youbetterjoin @youbetterjoin @youbetterjoin I will say it again You better join 😎🤩

​​​​​​​​❥.......... 🙏 ............❥ ​💢ሁለት ልብ💢 .................... ክፍል 5⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... ሰኞ ክፍል ስገባ ሳሚ በሀሳብ ጭልጥ ብሎል ናቲ እና አሮን ብቻ ነዉ ያሉት ሳሚ የለም ማለት ይቻላል። ሁለቱም ዝም ብለዉ ይተያያሉ። "አሮን ሳሚ በሰላም ነዉ እንደዚ?" አልኩ ሁለቱንም እያየሁ። " አረ ሳሚ በጣም ቀዝቅዞብኛል ፈገግታ ጨዋታው ከትላንት ጀምሮ ጠፍቶል ምን የሚሉት ነው ሳሚሻ እያልኩ ....ተጠጋሁት ምን አለኝ የተሰጠንን አሳይመንት መስራት ጀመርን። አሮን ድንገት ውደ ውጭ ተመልክቶ አቤል እያለ መጣራት ክርስቲ ተናዳ ቆይ አንተ የማታውቀው ሰው ናፈቀኝ ....hhhh ባገሬ ልጅ እማ ቀልድ የለም ብሎ ውጣ ....ውሬአቸው ይሰማን ነበር አይገርምም አንድ ግቢ ሆነ ይሄን ወር ሙሉ ሳንተያይ .....ናቲ እንዴ ማን ነው ይሄን ያልክ ...ብዙም ሳይቆይ ይዞት መጣ እኔ ከአቀረቀርኩበት ቀና አላልኩም ጓደኖቼን ተዋውቃቸው ብሎ ሁሉንም ከተዋውቀ በኃላ ሂዋን ትባላለች ያሀገራችን ልጅ ናት እኔ አይኔን የሸፈነውን ፀጉሬን ውደላይ እያረኩ ቀና ስል omg አቤል ...ሄዋን ከተቀመጥኩበት ብድግ ....ቀጭ ሰራው የዘረጋውን እጅ ሳየው አፌን በእጄ አድርጌ ውደ ዶርሜ እሮጥኩ ሂዋን የሚል ድምፅ እና የግር ኮቴ ይሰማኝ ጀመር ዞር ስል ሳሚ ና ክርስቲ .. ሳሚ ሳየው ፍጥነት ጀመርኩ......ዶርሜ ገብቼ ሰው እንዳባረረው በሩን ዘግቼ እዛው መረት ላይ ሆኜ እንዴት ልሆን ይችላል እኮ እንዴት " .ብዘም ሳይቆይ በሩ ተንኳኳ ...ሄዋን ክፈቺልኝ ......።። ምንድነው የሆንሽው ትተዋውቃላቹ ንገሪኝ አታልቅሺ ....ታሪኩ ብዙ ነው ከየት ልጀምርልሽ .... ።......"የት ተዋውቃቹ....ከዚ ጀምሪ.... ፍቅረኛዬ ነበር አንድ ትምርት ቤት እየተማር ነው ያደግነው።.. ታውቂያለሽ በልጅነት ልቤ ውስጥ የነገሰው እሱ ብቻ ነው ከ7ተኛ ክፍል 9 ድረስ አንድ ላይ ነበርን ድንገት ሁለተኛ ሴሚስተር ከትምርትቤት ቀረ ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልኩ ስጠብቅ ያመት አልቆ 10ክፍል ደረስኩ አሁንም ልቤ አቤልን በተስፋ ይጠብቃል አንድ ቀን የነሱን መኪና ከ አ.አ.ወደ ፊቼ የሚሰራ ሹፊር ጉረቤታችን ነው ሰላም በልልኝ አልኩት ማታ ላይ ደብዳቤ ደረሰኝ ቆይ ላሳይሽ ከቦርሳይ የማትውጣው ..... ይሄው .... ....💌📥 ሄዋንዬ በጣም ይቅርታ ቤተሰብ ናቸው ይዘውኝ የሄድት...ጌታዬ ከሰጠኝ ነገሮች አንቺ ልዩ ነሽ ። ስለፍቅር በሰማው ቁጥር አንቺነህሽ ውስጤን ይማርከዋል ፦በደስታ ና በሀዘኔ ሁሉ አስብሻለሁ። የሚያቃጥል የውስጥ እሳት ሆንሽብኝ ሒወቴ አንቺን መርሳት ፈጽሞ አልቻልኩም። እንድታፈቅርኝ እንድታስቢኝ ላስገድድሽ አልችልም ብቻ ብቻ አንድ ነገር የማስቸግርሽ ላንቺ ያለኝ ስሜት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ እንድታውቂልኝ ነው። ልቤ ውስጥ ስለተቀረፅሽ ካንቺ ውጪ ሌላ ማሰብ ምንኛ ብንራራቅም ፈጽሞ ልረሳሽ አልችልም ሒወቴ ጥሩ ጓደኞች ምርጥ ቤተሰብና እንቺን የመሰለ ማር አፍቃሪ ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋለው እውድሻለው..። ከዛስ .....ከዛማ እኔ መልሼ ።..... 📩📃 አቤልዬ. እውነት እንደምትውደኝ አውቃለው እኔ ትመጣለክ እያልኩ በር በሩን አያለው ዛሬ ልዬ ስለሆነ ሰው እያሰብኩ ነበር በህይውቴ ሁሉ ከጎኔ ስለሆንክ አመሰግናለሁ በሂውት እስካለሁ እውድሀለሁ። አቤልዬ አንድ የምወደው ማንነት አለ ይህ ማንነት ከልቤ ና ከአይኔ ሳይጠፋ እስከ ህይወቴ ፍጽሜ ይኖራል እርሱም ምርጥ ፍቅረኛ የሆነው ያንተው ልብ ነው። ግን ተራርቆ ፍቅር እስከመቼ ...?ጠረንህ እንዛ ማር ማር የሚሉ ከናፍሮችህ ናፍቆኛል በእንባዬ መላው አካልክን ላበስብሰው በዛ በሚያስደነግጠው ቅላፄህ እቅፍ አድርገህ አባብለኝ እሹሩሩ ሆዴ እሹሩሩ በለኝ ..አቤልዬ ስላንተ እያምሰብኩኝ ቀኑን ሙሉ ፈገግ ስል ነበር ናፍቀኸኛል በዛ በጭጋግ ጨለማ ውክ እያደረግን አብረኸኝ እያለክ ለምን ልቤ ፍርሀት ፍርሀት ይለዋል.?እጆቼስ ለምን የሚንቀጠቀጡ ይመስልሀል ሌላ ነገር እኮ አይደለም የፍቅርህ ውጥመድ ውስጥ ገብቼ ተሰቃየው በፍፁም ትቼክ አልኖርም ልሄድ ነው እንኳን ሳትለኝ ብትሄድም የኔ ፍቅር ያው ነው አልተለውጠም ያለንበት ችግር ከባድ ውስብስብ ቢሆንም ሁሌም እውድሀለው ❤️ ይሄ ደርሷት ዝምታ መረጠ ሰዓታት ቀነት ተተክተው ድፍን 2ወር ሞላው ትምርቴን መማር አቃተኝ እማስበው አቤልን ብቻ ነበር ።...........ባለሹፊሩ ለሰው ሲያውራ ሰማው........ ...........ይ .........ቀ .......ጥ .....ላ ...ል ክፍል ..... ... 6⃣ ❤️....❤️.. ይቀጥላል @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ🤘 ሰአት ባለማክበራችን ይቅርታ እ ን ጠ ይ ቃ ለ ን 🙏

​​​​​​❥.......... 🙏 ............❥ ​💢ሁለት ልብ💢 .................... ክፍል 4⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... ድንገት ስልኩ ጠራ ሁለታችንም አስደነገጠን ግን ምን ሆኜ ነው ሆይ ... "ሄዋንዬ ይሄን ይመስል ነበር እንዴት አየሽው " "እንዴ ከመቼ ጀምሮ ነው እንደዚ ገጣሚ የሆንክልኝ ጉንጩን እንደመሳም እያልኩ" የደስታ ስሜት ሲሰማው ፊቱላይ ይታያል ግን ሳሚሻ እንደዚ የተገጠመላት ለማነው? "በቅርቡ እነግርሻለው" እሺ ዶርም ደርሰን ቻው ተባብለን ተለያየን ግን ማናት ? ለማን ይሆን ማብሰልሰል ጀመርኩ።...።. እለተ እሁድ ናቲ በጣም እንደፈለገኝ ነገሩን ከዶርም አስጠራኝ እዛ የተለመደው ቦታ ሄድኩ አንተ አናታም ምን ሆነክ ነው እንደዚ በግር በፈረስ የምትፈልገኝ "ሄዋንዬ ጉድ ሆኜ ልሻለው በርግጥ ግን አሁን ብቻ ሳይሆን በፊትም አልነገርኩሽም እንጂ ትመቸኝ ነበር " "እእእእ አንተ ደሞ ማንን አፈቀርክ " "አይን አይኔን እያየ በተቆራረጠ ድምፅ ክ..ር..ስ...ቲ....ን አለ ውስጤ በደስታ ፈነጠቀች። እሷ ምን ያክል እንደምታፈቅረው ባወቀ እያልሁ በሆዴ እና እኔ ምን ላድርግልህ አልኩ እንደ መኮሰተር እያልኩ" "እናማ ያው ጓደኛሽ አይደለች አናግሪልኝ እኔ ስለምፈራት ነው.. ." "Well እንግዲህ ብዬ ትንሽ ጉራ ልጀምር ስል ..." "ተናደደ እኔን እንደማባረር አለ " ምን አለ ሁሉም ሰው ከሚውደውና ከሚያፈቅረው ሰው ጋር ቢገጣጠም ግን ሂወት እንደዚ ናት አንዳንዴ ሁለቱም ተፋቅረው ....በሌላኛውው ደሞ ለውለታ ሲባል ......ብቻ ብዙ ነገር አለ .....እኔ አለው አይደል ..... ውስጤ በደስታ ተሞልታ ወደ ዶርሜ ተመለስኩ ልክ ስገባ ክርስቲ በደረቷ ተኝታ የፍቅር ሙዚቃ ከዘፈኑጋር ትዘፍናለች" "ስልኬን አውጥቼ ልዩ ቀን የሚለውን ዘፈን እብሬው እየዘለልኩ ማበድ ጀመርኩ።" በኔ ሁኔታ ክርስቲ ና ሀናን ተገርመው ያዩኛል "ስልኬን ተቀብለችኝ ምን ተገኛ "በጣም ደስ ብሎኛል ..." "ሄዋን ደሞ አበዛሽው በጭንቀት ልሞት ነው.. ......እእእእ... "ና....ቲ.... ካፊ ላይ ተቀብላ "እእእእ ...ናቲ.. "እንዴ ደስ ይላል ዛሬ ስል. ክርስቲ ብመታኝ ደስ ባላት ናቲ ምን ሆነ "ናቲ ለአንቺ...... "እእእ ለኔ ... ? "እንዴ ተረጋጊያ የምን መጣደፍ ነው የምጣድ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ አሉ" ውሬውን ትታ በኔ አባባል መሳቅ ጀመሩ።"" እሺ ባለተረቷ ናቲ ለኔ "የፍቅር ጥያቄ አቀረበ .......መጮህ ጀመረች ዘልዬ አፏን እንደመያዝ አልኩ.... "እንዴ ይሄን ደስታ በዚህ አያበቃም እሁድ አይደል እንበላ"? በሀሳቡ ተስማምተን። ውደ ፀጉር ቤት አመራን ... ሰዓቱ አንድ ተኩል አካባቢ ከግቢ ወጣን ወደ ሽንበረሮ አቀናን በጣም ደስ የሚል ቤት ነው። ጥግ ቦታ ተቀምጥን የሰው ብዛት ዳንሱ ሙዚቃው ሌላ አለም ውስጥ አስገባን ሁለት ልጆች ወደኛ መተው አስነሱን እኛም መደሰት ስለምንፈልግ ተነስተን መደነስ ጀመርን። ማን ይችላል አይችልም የሚባልበት አይነት አይደለም በመሀል ሙዚቃው ተቀየረ እኛም እንዳማረብን ወደቦታችን "ደስ የሚል የፍቅረኛሞች ሙዚቃ ሁሉም ፍቅረኛውን ይዞ መወዛወዝ ጀምሯል እኛ ባላየ አንገታችንን ደፍተን የቀረበልንን መጠጥ በሙዚቃ ማውራረዱን ተያያዝነው ......ባለንበት አቅጣጫ ለሁለታችንም የእጅ መዳፍ ተዘረጋልን በመደንገጥ ቀና ስንል "ናቲ ና ሳሚ" ናቲ በክርስቲ ሳሚ በኔ በኩል ምንም ሳንተነፍስ ተነሳን እጆቹን ውገቤ ላይ እኔ በአፅፋው አንገቱ ላይ አሳረፍኩ መወዛወዝ ግን እንዴት መጡ? በውስጤ ማሰብ ማሰላሰል ......"ሳሚዬ ዛሬ ደስ ብሎኛል" አልኩት "ምን ተገኛ" አይኖቹን ሰበር እያደረገ እያየኝ "አታያቸውም ሁለት የሚዋደድ ዛሬ ደሞ ፍቅር አንድ አድርጓቸው" "እእእእ ደስ ይላል "ትንፋሽ እንደማውጣት " ግን እንዴት መጣቹ..? "እስቲ ዝም በይ "ብሎ የቀኝ እጄን በእጁ ይዞ ልቡ ላይ አንገቴን ውደ አንገቱ ስር ሲያስጠጋው የማላውቀው ስሜት ተሰማኝ ""ጠረኑ ደስ ይል ነበር ሁሉም ነገር ልቡ በጣም ትመታለች አንገቴን ጭንቀት በተሞላው ትንፋሽ እሞቀው ወደ ጆሮዬ ጠጋ "ሄዋንዬ ምን አለ እንደዚ እንዳለን ቢነጋ?" ብሎ እንደመጠጋት ሲል ከጥፍሬ እስከ ፀጉሬ ነዘረኝ ..... ዘፈኑ አልቆ ተቀምጥን አሁን እነ ናቲ በግልፅ ፍቅረኛሞች እንደሆኑ ታውቋል ሰዓቱን ስናይ በጣም ሄዶል ዘበኛውን ናቲ ትንሽ ሸጎጥ ስለሚያረግለት ወደ ግቢ የመግቢያው ሰአት ቢያልፍም ብዙም አያስጨንቀነም .. ተያይዘን ወደ ግቢ አመራን ዶርም ልገባ ስል" ሄዋን"አለ ሳሚ ወዬ ብዬ ስዞር ለብቻሽ እይው ብሎ 💌 ሰጠኝ እንዴ ቅድም አንገቴን ስለሳመኝ ይቅርታ ሊጠይቀኝ ነው? አልጋዬ ላይ ውጥቼ ፓስታው ላይ "በሰለጠነበት ዘመን ደብዳቤ በቀረበት እኔ ግን ድፍረት አጣው ለዛ ነው በዚች ብጫቂ ውረቀት ላይ ልነግርሽ የፈለኩት "ፖስታው በፍጥነት ከፈትኩት """ "ሄዋንዬ በርግጥ ከኔ ይሄንን አጠብቂም።ግን ተፈጥሮ ነው ሄዋንዬ ግን ታውቂያለሽ ሴት ልጅ ለአይኔ ነው የምጠላው ብበቀል ሁላ ደስ ባለኝ እንደዚ እንድሆን ያደረገኝ አስተዳደጌ ነው። እናቴ በ 5 አመቴ ሞተች ከዛ እንጀራ እናት ላይ ለመውደቅ ተገደድኩ የማታሰራኝ ስራ የለም ከትምርቴ እያስቀረችኝ ፓንት ሳይቀር ነው የምታሳጥበኝ ልጆቾ እየተከፈለ ይማራሉ እኔ የመንግስት ልጆቹ ሴቶች ስለነበሩ እንደሰው አያዩኝም። በቀን አንዴ ምግብ የምበላው በገዛ ቤቴ ስቃዬን ነበር ያሳዩኝ ለዛም ሴት እርኩስ ናት ብዬ መቅረብ የተውኩት ግን ካንቺ ጋር የማሳልፋትን ጊዜ ለካ አንድ አይደሉም ሄዋንዬ የምነግርሽ አዝነሽልኝ የኔ እንድትሆኝ ሳይሆን ለኔ የፍቅር ስሜት ካላሽ ነው እንድ እውነታ ልንገርሽ ፈፅሞ አንቼን አጥቼ መኖር አላስብም ከልቤ ነው የምውድሽ የማፈቅርሽ ትምርቴን መማር አልቻልኩም ለኔ የተፈጠርሽ ሄዋኔ ነሽ..... ...........ይ .........ቀ .......ጥ .....ላ ...ል ክፍል ..... ... 5⃣ ❤️....❤️.. ይቀጥላል @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ🤘

​​​​❥.......... 🙏 ............❥ ​💢ሁለት ልብ💢 .................... ክፍል 3⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... በቅናት እርር እላለው ........ ባነጋገሮሯ ስትስቅ "ምነው ሳቅሽ " አይ ምንም እንደዚ ልብሽ ውስጥ የገባው ማነው? በተቆራረጠ ድምፅ " ና....ቲ.... ነው። ሄዋንዬ "በእናትሽ እንዳትነግሪው" አለችኝ ከየት መጣ የማይባል ዘበኛችን እስራችን ደርሶ ወደ ክፍላቹ አገብም በዚ ሰአት ምንድነው? እኛም ወደ ዶርማችን አመራን "ክርስቲ የሸገር ልጅ ናት" እሮብ ቀን ፈተና ተፈትነን ከጀለሶቼ ጋር የምንቀመጥበት ቦታ ሄድን ዛሬ ክርስቲን ላስተዋውቃት ነው መንገድ ላይ አሮን ና ናቲ አጠገባችን ደረሱብን ሰላም ብለውን እንደማለፍ ሲሉ "እንዴ ምንነው? አሮን "ከሰው ጋር ነሽ ብለን ነው ሚስጢር የባቄላ ......ጨርሽው አለ። እየሳቀ "በሉ ሁሌ ሶስት ለአንድ ነበር አሁን ደሞ ሁለት ለሶስት እመራለሁ" ናቲ ውድያው ገብቶታል woww welcome" እያላ ውደ ክርስቲ መጠጋት ጀመረ "ናቲ እባላለው ይሄ አሮን ያ ደሞ ሳሚ ወደ ባታው ላይ እየጠቆመ። ግን ወደኛ ስገቢ መስፈርት አለው? "እኔ አስደነገጠኝ የምን መስፈርት? "እስቲ ዝም በይ ማን ጠየቀሽ ለሷ ነው ።..... ሁሉንም ተዋውቃ ልክ እንደቆየን ጓደኛሞች መሳቅ ማውራት ጀመረች ከሰው ጋር ቶሎ ስለምትግባባ አልከበዳትም ። "አሮን ና ናቲ በፈተነ ናው መከራከር ጀመሩ። አቤት የነሱ ክርክር እንዴት ደስ እንደሚል በዛ ሰዓት ክርስቲ "በአይኖ ሰረቅ እያደረገች ናቲን ታየዋለች" ድንገት የ እኔ እና የክርስቲ አይን ተገጣጠመ ሁለታችን ለሳቅ ቅርብ ነን። ክት በለን ስንስቅ ደንግጠው ሳሚም ገርሞት እናዛም ከሚከራከሩበት ዝምታ ሰፈነ አንዴ እኔን እሷን አይናቸው ማማተር ጀመረ ። አሮን "ምንድነው? " " እንዴ እራበኛ በማለት ወሬ አስቀየስኩ...... የተለመደው ቤት ሄደን ዛሬ ሁለት ሴት ሶስት ውንድ ሆነናል መጎራረሳችንን ጀመርን ልክ እንደጨረስን አሮን ግቢ መሄድ አለብኝ አለ። እኛ ትኩስ ነገር ለመውሰድ ውደካፊ አመራን እኔ ሳሚ ከኃላ ናቲ ክርስቲ ሰዓቱ 10:30 ስለሆነ ብዙም ፀሀይ የለም ሊዊ ካፊ ገብተን ስንጫውት ሳናስበው 11:30 ሆነ እኔ ልሄድ እንደሆነ ስናግራቸው ክርስቲ "ከዛ የሞቀ ጨዋታ ላይ" ሳሚን አስነስቼ እንዲሸኛኝ አደረኩ ዶርም ገብቼ ድንገት ስልኬ ጠራ "ምን ነበር "አልኩ እንደመኮሳተር ሳሚ ነበር "አብረን እንድንሄድ ነው በር ላይ እጠብቅሻለው "ከዶርም እንደውጣው እየጠበቀኝ ነበር "ዛሬ እንዴት ወደዚ መራክ " "መቼም እኛ ሰዎች ስንባል ስንቸገር ነው ውደ አምላካችን የምናዘውትረው"አለ እየተነፈሰ እኮ እንደ አንተ አይነቱ ነው እየሳኩበት ግን እንደዚ ለምን አለ? ስንመለስ የምነግርሽ ነገር አለ ብሎኝ በወንድ መግቢያ ሄደ ስንመለስ ማታ ስለነበር ወክ ማድረግ ጀመርን። እእእ በላ ንገረኝ ምንድነው? ሳሚ "ተረጋጊያ ግጥም ላነብልሽ ነው " ሳኩበት ....እንዴ ከመቼ ጀምሮ ነው ግጥም....መግጠም ... .......እእእ። እሺ ልስማዋ? እኔምንአውቃለው እኔ ምን አውቃለው ሳይሽ ደስ ይለኛል ስላንቺ አስባለው አመመኝ ደከመኝ አጣው መድኃኒት ፍቅርሽ አስጨነቀን እንደልብ ውጋት መውደዴ ከሆነ እኔ አንቺን ማየቱ ልቤ ከተሰማው የፍቅር ግለቱ ገረመኝ እራሴን ሳየው ሁኔታዬን ውዳንቺ እያደላ እቢ አለኝ ተው ብለው ነጋ ጠባ አንቺን ነው የማስበው ልቤ ተቆልፎ ያስባል ለብቻው ግን ግን የምውዳት ልጅ ያቻትና መክፈቻው . ......ሂዋን...ምን ሆንሽ .... አይኔ ጋ የሆነ ነገር ... ቆይ ላውጣልሽ ተጠጋኝ በጣም ተጠጋጋን......አውጥቶልኝ ......... በ 👍 ብታበረታቱኝ እኔም ደስ ቢለኝ ምናለበት ዉዶቼ ....🙏 ---🍀ይቀጥላል🍀---- @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ🤘

ሁለት ልብ ክፍል 3አሁን እንዲለቀቅ ሚፈልግ ካለ👍

​​❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ​❤ሁለት ልብ❤ .................... ክፍል 2⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... እረ ማሚ አስጨነቅሽኝ ..... "ሄዋንዬ ድስ ብሎኛል አባትሽም ፀበል ገብቶል ውዶ አይደለም ልጄ እንደዛ የሆነው መቼም ዘንድሮ ሰው ለሰው ሰላም የማይመኝለት ዘመን ነው አሁንማ ያሁላ ቀርቶል እህትሽም ሁሉንም ተረድታው ብቻ ሁሉም እየተስተካከለ ነው አታስቢ ልጄ በርችልኝ ታናሽሽም ከትምርትቤቱ አንደኛ ውታ ተሸልማለች ለማንኛውም በርትተሽ ተማሪ " እሽ ማም by . . በአቅራብያዬ ካለው ቤተክርስቲያን ሄጄ የበፊቱ ሰላማችን ስለተመለሰልኝ አመስግኜ ስመለስ ዶርም ልገባ ስል ተደውለልኝ ሳሚ ነው። "ምን ፈለክ ድመቴ" አልኩ ስልኩን አንስቼ "መቼም ድመት አይጥ እንደሚፈል ታውቂዋለሽ የኔ አይጥ "ቆይ የት ሆነክ ነው እንደዚ የምታዝገኝ . "ባክሽ ሊዊ ካፊ ነኝ ለምን አትመጭም ምርጥ ለአየሩ የሚስማማ ትኩስ ነገር ልጋብዝሽ "እሺ ቆይ ነጠላዬን ላስቀምጥ መጣው ተገኝቶ ነው አልኩ እየሳኩበት" . "እንዳገቢ ባላሽበት ፊትሽን አዙረሽ ነይ ምን ታፍራለሽ እንዴ" አለ ከግቢ ወጥቼ "ሊዊ ካፊ" ጉዞ ቀጠልኩ ሳሚ ከካፊው በረንዳ ላይ ቁጭ ብሏል አጠገብ እደደረስኩ "አንቺ ከየትነው የምትመጭው ከሀገርሽ ነው እዴ ደሞ ሲያምርብሽ ነጠላሽ እማሆይ መስለሽልኛል" አለ እየሳቀ አስተናጋጁን ጠርቱት ልምዴን ስለሚያውቀው ማኪያቱ አዘዘልኝ "ሳሚዬ በቃ አታጠናም አይደል " " በትልቁ እየተነፋሰ እነሱ ላይቡሪራ ናቸው እኔ ደግሞ .....እዚ አላውቅም ምን እንደሆንኩ "ውይ አንተ ማውቅ ካልቻልክ መቼስ ፍቅር ምናምን ያዘኝ እዳትለኝ?እየሳኩበት "የሆንሽ አይጥ ነገር እኔ አሁን ፍቅር ያዘኝ አልኩ" "እውነቴነው እደዚ ስሜትክን ማወቅ እስኪያቅትክ ድረስ ትምህርት አስጠልቶክ ሰው ለፈተና እያጠና አንተ ደግሞ የሊዊ ካፌ ትኩስ ነገሮችን ታጠናለክ" በጣም እየሳቀ "ሂጂ የሆንሽ እቡዱ ነይ ትንሽ ወክ እናዱርገን እንመለሳለን" ብሎኝ ቀዱሞ ተነሳ እጄን ዘርጋ ሰአት ሳይ "አንዱ ሰአት ተኩል ሆኑል ሁሉም ጥዱጥዱ ሆነው ወክ በማዱረግ ላይ ናቸው እኔና ሳሚ በትንሽ ደቂቃ ዝምታ ሰፈነ ሳሚ አዩናቹን ሰረቅ እያደረገ "ሄዋንዬ እስቲ እነዛ ልብ የሚያጥላሉ ልብ ወለዶችሽ አንዱን ንገሪኝ" "እዴ ሠአቱን አይተከዋል ወደ ጊቢ መግባት አለብን ሌላቀን ሰፊ ጊዜ ወስደን" "እሺ አንዱ ሙዚቃ ዝፋኝልኝ "እሱ ያስማማናል ጭር ያለ ቦታ ስንደርስ "ታዲያ ከዳንስሽ ጋር ዳንስ ክበብ ትሰራ አልነበር "መዱረሱ አይቀር ደረስን ሙዚቃ ከፍቼ በማያስደንሰው መደነስ ጀመርኩ። በመሀል ስልኬ ጠራ አሮን ና ናቲ ናቸው አንስቼ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ሳደርግ "የት አባሽ ጠፍተሽ ነው ላያብረራ የለሽም ዶርምም ስንጠያቅ የለችም ውይ አለሁ እንዴ እውነታቸው ነው የለሁም እኮ አላኩ .... "ደግሞ ያአ አዝግ ጉደኛሽ የት እዳለ ታውቂያለሽ " "እእእእ ስሜቱ የተረበሸው ጓደኛችንን ያሄው እኔን እያዛገኝ ነው "የት ናቹ " "ግቢ እዛው የተለመደው " በቃ መጣን" ሳሚ የዛሬው አስተያየቱ ግራ አጋባኝ እዴ ምን አባሆነክ ነው እደዚ የምታየኝ ገራመሽኝ እኔ የተረበሸውን ስሜቴን እንዲታስተውኝ ስፈልግ ጭራሽ በማያስደንሰው ዘፋን በአስቴር ፍቅር ፍቅር ይዞኛል እያልሽ ማባባስሽ.... "ያው ስሜትህ ከዚህ አይዘልም በማለት ነው" እየተጨቃጨቅን እያለ እነ አሮን መጡ. "ሄዋንዬ ይህን ዳንስ ተያይዘሽዋል "ባክ አንዱ ድቡር ስላለ ፍታ እንዲል ነበር" ናቲ "እናንተ ነገ እኳ ፊዚክስ እፈትናለሁ እንዳለ ታውቃላችሁ" "እንደ መደንገጥ ብዬ በሉ በሉ ልግባና ትንሽ ላጥና ቻው ብዬ ልለያቸው ስል ከት ብለው ሳቁ" . "ሳቃቸውን ሳይጨርሱ ምን ያስቃል ስል" " "ናቲ አይ ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ ዶርም ሳናደርስሽ መሄድ የጀመርሽው ያውም በማታ" በናቲ አነጋገር የደበርው ሳሚ መሳቅ ጀመር." እኔን በመሀል አድርገውኝ ጉዞ ቀጠልን እኛ የባጡን የቆጡን ስናወራ ሳሚዬ ግን ዝምታ መርጧል "እጄን በጅ አሾልኬ እንዳይወጣ ጥብቅ አድርጎ ይዞኛል: " ዶርሜ አካባቢ ልንደርስ ስንል ሳሚ ስልክ ላውራ ብሎ ወደኅላ ተመለሰ አሮንና ናቲ ተሰነባብተው መሄድ ጀመሩ። ሳሚ by ሄዋንዬ ብሎ በጅ ምልክት ሰጠኝ"🤚 "ሳሚ እንደዚህ ግን ነገ ያገናኘናል ብዬ ወደ ዶርም ልገባ ስል" "ሄዋን" የሚል ድምጽ ሰማው አቤት ብዬ ዞር ስል ክርስቲ ናት "ክርስቲ ማለት አብራኝ አንድ ዶርም ና እንድ ክፍል ነው የምንማረው "ሄዋንዬ"ፍልጌሽ ነበር አሁን ማውራት እንችላለን። እሺ በሰላም ነው ከበር ላይ ተመልሰን የዶርማችንን መውጫና መውርጃ ደርጃ ላይ ቁጭ አልን. እሺ ክርስቲ ምን አጋጠመሽ "ምን መሰለሽ ሄዋንዬ አንቺ ትርጂኝ አለሽ ብዬ አስባለው" በረጅሙ እንደ መተንፍስ እያለች" . "በመጀመሪያ ጥሩ ጎደኛሞች እንድንሆን እፍልጋለው ቀጥዬ ደሞ ከጎደኛሽ ፍቅር ይዞኛል" " ደነገጥኩ የኔ መደንገጥ ፊቴ ላይ አይታ ምነው ሄዋን ያጠፍሁት ነገር አለ" . ክርስቲዬ እንደውም የሴት ጎደኛ የለኝም አገኘው ግን ከማን ነው ፍቅር የያዘሽ" " ክርስቲ ላይ ዝምታ ሰፈነ እንዴ ምን ነው አሁን እኮ ጎደኛሞች ሆነናል ንገሪኝ." "ታውቂያለሽ ሄዋንዬ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ካላየሁት መዋል ማደር አልችልም አንዳንዴ ካንቺ ጋር ስትላፉ ሳይ ---🍀ይቀጥላል🍀---- ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ!

•••••••••💔💔💔💔°°°°°°°° 🌺 ​​ሁለት ልብ 🌺 ❤️+❤️=2❤️ ክፍል 1 ✅ . ከልጅነቴ ጀምሮ ቤት ዉስጥ ሰላም ፍቅር እያየሁ ነዉ ያደግኩት። የሆነ ጊዜ ላይ ደስታና ፍቅሩ ጭቅጭቅ ወደ ፀብ ተተካ ! አባቴ መስከር ጀመረ። እናቴ ደግሞ የአባቴ ስካር ስላማረራት ትናገረው ነበር። በርግጥ እናቴ የሱ ነገር ሆኖባት እንጂ ጭቅጭቅ አትውድም በዚ የተነሳ ይደባደባሉ ሳይደበድባት ነግቶ አይመሽም። እኔና እህቴም ድብድቡን ክፍላችን ተሸሽገን በጭላንጭል እየተመለከትን አደግን። ፀባቸዉ ገና ሲጀመር እንባዬ ከአይኖቼ ዱብ ዱብ እያለ ክፍሌ ተደብቄ አያለሁ። ሁሌም ሰላም የለኝም። አንዳንዴ የአባቴ ተግባር እኔን ራሱ በጣም ያበሳጨኝ ነበር። እንግዳ በሚመጣበት ጊዜ አመትባል በሆነበት ውቅት አባቴ ያለው መጠጥ ቤት ነው። እንደዚ ከመሆኑ በፊት የሚያስቀና ቤተሰብ ነበርን አባቴ ለእኛ ያለው ክብር ደስ ስለሚል ጓደኞቼ ይቀኑብኝ ነበር። እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ እና ነገሮችን ላቅ ባለ እይታ ማገናዘብ ስጀምር እናቴ የጭቅጭቁን መናሻ ምን እንደ ነበር? አባቴ ለምን እንደዚ እንደሆነ ጠየኳት የአባቴ ሁኔታ ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ ስለተረዳሁት የእናቴ መናደድ ሲያንሳት ነዉ ወደሚል ድምዳሜ ደረስኩ። ምንም አባቴ ቢሆንም በፍፁም ለእኛ አርዐያ መሆን እንደማይችል ተረዳሁ። ።እኔ እና ታናሽ እህቴ ታዲያ እህቴ አባቴን በሚላት ነገር ለእናቴ መጥፎ አስተሳሰብ እንዲኖራት አድርጎል የሚጠጣበት ምክንያት ያልሆነውን እየነገራት ለማሚ ፍቅር እንዳይኖራት ባደረገ ቁጥር እቤት ሰላም እየራቀ መጣ አባቴን ምን ያህል አሳፋሪ ድርጊት እያደረገ "ሴት ውዷ አባቷ ሆነ እንዴ ሲለኝ ይቺ አባባል የእናትሽ ቢጤ ነሽ ብትል ይቀልሀል እያልኩ። ምክሬ በፍፁም አልተቀበለኝም። አባቴ ይህም አልበቃ ብሎት በየመጠጥ ቤቱ ስሟን ማጥፋት ጀመረ። ሚስጥሯን መደበቅ እና የጎደለውን መሙላት ሲገባው ያልሆነችውን የሆነችውን ማውራት ጀመረ ። እቤት ውስጥ መናናቅ ሁሉንም ነገር በየግል ውሳኔ መውሰን ተጀመረ የቤተሰቡ መሰረት ተናጋ!ከምንም በላይ የሚገርመኝ የእናቴ ትግስት እና ፅናት ነው .... ለምን አትፈታውም? እኔ ብሆን እንደሷ ይሄን ያክል ጊዜ የምታገስ አይመስለኝም። . እድሜዬ ከፍ ብሎ የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪ ስሆን ቤት መግባት የሚባል ነገር አስጠላኝ። ጠዋት ከቤት እውጣለው በሰበብ አስባቡ ማታ አምሽቼ እገባለሁ ማታ ወደ ቤት ስመለስ ልክ ወደ ሀዘን ቤት የምገባ ይመስለኛል። ወደ ቤት ላለመመለስ ስል ቀኑን በተቻለኝ መጠን ራሴን በተለያዩ ነገሮች ቢዚ በማድረግ አሳልፋለሁ። ከተወሰና ጊዜ በኃላ ከቤተሰቤ የተነጠኩትን ያጣሁትን ፍቅር ከክበቦች ለማግኘት ወደ አርት ውዳለበት አቀናው ብዙዎቹ ጓደኞቼ ቤታቸዉ ዉስጥ ያላቸዉ ሰላም እና የቤተሰብ ፍቅር ምን ያህል ትልቅ ፀጋ እንደሆነ አይረዱትም። "ከሰፈር ስድብና አሽሙር ችዬ ሁሉንም በፍቅር ሳያቸው " ሲመለከቱ በጥንካሬዬ ይገረማሉ። እኔ ከእዚ የገባሁት ያንን ጭቅጭቅ አለመስማት መሸሸጊያዬ ነው። ቤተሰብ የሁሉም ነገር መሰረት ነዉ። መልካም ባልሆነ ቤተሰብ ዉስጥ ያደገ ልጅ መጥፎ ቢሆን አይገርምም። ጊዜዉ እየገፋ ሲመጣ የምሳተፍባቸው ክበቦች እና የዳንስ ምሽት ለጊዜዉ ከሀዘናን ጭንቀቴን ከማስረሳት በቀር እዚ ሙያ ውስጥ የመቀጠል ሀሳብ እንደሌለኝ አውቃለው። . እድሜዬ 22 ሲሆን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመድቤ ፊዚክስ ዲፓርትመንት መማር ጀመርኩ። ሀዋሳ በጣም ዉብ ከተማ ነች። መንገዶቿ በአረንጓዴ ልማት ያጌጡ እና ፅዱ ናቸዉ ። ከፊቼ ጋር ሲነፃፀር የማይገነኝ ነዉ። ሀዋሳ ከዚ በፊት እኔ አባቴ እናቴ እህቴ ሆነን ለጉብኝት መጥቼባት ነበር ግን ታይታ የማትጥገብ ነች። የላንጋኖ ሀይቅ ታይቶ አይጠገብም ... ብቻ ሁሉም ነገሮ ደስ ይላል። በአንድነት የሰፈሩባት ለምለም ምድር ናት። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢዉም እንደ ከተማዋ አረንጓዴ ነዉ። ዩኒቨርስቲ መግባት ልክ እንደኔ ባልታሰበ ሰዓት ሰላሞን ለተነጠቀ ሰላም ከሌለዉ ቤተሰብ ለመጣ ሰዉ ትልቅ እረፍት ያለዉ ቦታ ነዉ። ትምህርት ተጀምሮ ጥቂት ወራት እንደተማርን ከክፍል ተማሪዎች ጋር መግባባት ጀመርኩ። ውራቶች የፈጀብኝ እኔ ቶሎ ስለማልግባባ ነው። አይን አፋር ቢጢ ነኝ። ሲጀመር ግቢው ውስጥ ያሉ ልጆች ቀልብን ይስባሉ የሴቶች አለባበስ የውንዶች ቁመና እረ ስንቱን.........።..።."" ያንን ቤት ማስታውስ አልችልም ... ሳሚ ፣ ናቲ እና አሮን ጓደኞቼ ሆኑ እኔ ምንም አይን አፋር ነገር ብሆንም ግን ከተግባባን በኃላ ለቀቀኝ። ከእህቴ ልጅ እቤት በተፈጠረው ነገር መልካም ቅርርብ ስላልነበረኝ የወንድምነትን የህትነትን ሁለቱንም ፍቅርን ከነሱ ለማግኘት ብዬ በደንብ ቀረብኳቸዉ። ሳሚ ን ረጋ ብዙም ወሬ የማይውድ ቀይ ድሬ ልጅ ነው። ከአሮን ጋር ያንድ ሀገር ልጆች ነን ከፊቼ ነው የመጣው ። . ናቲ የሀዋሳ ልጅ ነው እድል ሆኖ ባገሩ ደረሰው ...... ቀስ እያልን እየተላመድን መጣን ከመላመድም አልፎ ምግብ አብረን እየተጎራረስን ስንበላ ፍቅራችን ያስቀና ጀመር ። ማናችንም ተነጣጥለን በልተን አናውቅም በፆታ እኔ ብቻ ሴት ነበርኩ። አመሻሽ ላይ ከጓደኞቼ ተለይቼ ውደ ላይብረሪ ለመግባት ስል ማሚ ደውለችልኝ ሰላምታ ከተለዋውጥን በኃላ አባቴ እንዴት ነው ስላት ድምፆ እራቀብኝ ዝምታ ሰፈነ..... ይቀጥላል...... ሼር ያድርጉ @fkrnahiwot @Nahita2

by @nahita2 join us join us @fkrnahiwot

by nahi ገራራሚ cover ዘፈኖችን መስማት ከፈለጉ አሁኑኑ Join and share @fkrnahiwot @fkrnahiwot አስተያየት ካሎ @nahita2

❤ 😜በገላየ ይፍሰስ😜 ❤ ሰው የጠሩ እንደሆን ና ቢሉት ወንዱን ልበ ኩሩ ወጣት ለሀገሩ ሰላም የዘመተውን ትህትናው ከጣና ከአባይ ወንዝ ፍቅሩን አንቆርቁሮ ቀድቶ ህዝብ ያጠጣውን አምጡልኝ እሱነን ዋናተኛውን ፅጌረዳ መሳይ በፈገግታው ገድሎ በድምፁ ቅላፄ አለሜን የሚያሳይ ምርኮኛው ነኝ እና ከልቡ ፈሳሽ ምንጭ ሽቶ ያሰመጠኝ መዓዛው ማራኪ ንግግሩ ቀና በፍቅሩ ለገዛኝ ሄድሁ መጣሁ እያለ አመታት ተቆጥረው ሲተኩ ዘመናት ማን ይሆን መሰሉ እሱን የሚተካ የሚከፍል ዋጋ ለፍቅር መስዋዕት መላ ትሉኝ እንደሁ መላ በሉኝ ሰዎች ትችሉበት ከሆን በፍቅር ያበደን አጥምቆ መፈወስ ፀበሌ እሱ ሆኖ ከእግር እስከራሴ በገላየ ይፍሰስ። ❤️በገነት ሞላ❤️ 👆👆👆

andande by @nahita2 Join us @fkrnahiwot

አፈቅርሻለው ማለት ቁም ነገሩ በማይታየኝ ሰዐት 💖❤️ መተሽ ልቤን ተቆጣጥረሽዋል💗💓💕 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አሁን ግን ላንቺ እጠቀመዋለው ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ከቃላት ድርድር በሚልቅ ስሜት ውስጥ ሆ
አፈቅርሻለው ማለት ቁም ነገሩ በማይታየኝ ሰዐት 💖❤️ መተሽ ልቤን ተቆጣጥረሽዋል💗💓💕 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አሁን ግን ላንቺ እጠቀመዋለው ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ከቃላት ድርድር በሚልቅ ስሜት ውስጥ ሆኜ😍😘 💖አፍቅሬሻለው💝 lemaffekresh 💘❤💟❣💜 @fkrnahiwot

🌹💓ሁለት ልብ💓🌹 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እጅግ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ የፍቅር ታሪክ፡፡ 💚ታሪኩ ሴት ልጅ ❣ካፈቀረች የቱንም ያክል መስዎትነት የምትከፍል እና ፍቅሯን ለመግለፅ የምታደ
🌹💓ሁለት ልብ💓🌹 በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እጅግ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ የፍቅር ታሪክ፡፡ 💚ታሪኩ ሴት ልጅ ❣ካፈቀረች የቱንም ያክል መስዎትነት የምትከፍል እና ፍቅሯን ለመግለፅ የምታደርገውን ጥረት ያሳያል ❤️ይህን ታሪክ ቶሎ እንደጀምር likun 👍ይጫኑ ይጫኑ👇👇 share @fkrnahiwot

የለቱ ምርጥ ዘፈን ላንቺ ነው

Join➦ @fkrnahiwot