ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 830 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 572 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 830 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -203، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.93‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 586 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 830
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-20330 أيام
أرشيف المشاركات
ሌላ ትምህርት ቤት አዘግተዉ ትዉልድ እንዳይማር ! እነሱ ግን ትምህርት ቤቱ ትጥቅ መለማመጃ አድርገዉታል! ታድያ ይሄ ነዉ ነዉ ነፃ አዉጭ ይሄ ነዉ ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ይሄ ነዉ ወይ?! ቆም ብለን እናስብ ለነሱ የምታጨበጭቡ ይብቃችሁ ተመለሱ ወደ እራሳችሁ !! =

ሀቅ ከየትም ትምጣ እንቀበላለን.mp34.95 KB

ፋኖ ትዉልድ ገዳይ ነዉ.mp39.84 KB

ምስክር ከራሳቸዉ አንደበት ፋኖ አይዘርፍም ለሚሉ ደናቁራት ሼር አድርጉላቸዉ !

ከምድር እልም ያድርግህ በአንተ ስንት ህዝብ አለቀ አላህ ዉርደት እስከመጨረሻ ያከናንባችሁ የንፁሀን እንባ ጎርፍ ሁኖ ይዉሰድህ ኢንሻ አላህ ! ተቃጠልኮ ጎበዝ ¡ መሳቂያ ሁላ ¡ =

القارئ_بدر_التركي_ولما_ضرب_ابن_مريم_مثلا.6.13 MB

~አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ..! ከእኛ ጋር ባላቸው የፀባይ መስተጋብር አፍረው ባለቀሱ ነበር። ~ t.me/https_Asselfya
~አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ..! ከእኛ ጋር ባላቸው የፀባይ መስተጋብር አፍረው ባለቀሱ ነበር። ~ t.me/https_Asselfya

"እቺ ሳልፈልግ የምስቃት ነገር በጣም ነዉ የምታስቀኝ! እናንተስ ? ፈገግ በሉልኛ¡ =

ከሁሉም ተግባብቶና ተረዳድቶ መኖር አል ኢማሙጦበራኒ ከጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ رضي الله عنهما እንደዘገቡት ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ብለዋል፥ (ሙእሚን ከሰዎች ጋር -በቀላሉ- ይግባባል፤ ሰዎችም ከርሱ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ። ከሰው ጋር የማይግባባና ሰዎችም ከሱ ጋር መግባባት የማይችሉ ሰው እርሱ ዘንድ መልካም ነገር የሌለ -ክፉ- ሰው ነው! የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ማለት ሰዎችን ይበልጥ የሚጠቅም ሰው ነው) ጦበራኒ:-5949 منقول =

ከሁሉም ተግባብቶና ተረዳድቶ መኖር አል ኢማሙጦበራኒ ከጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ رضي الله عنهما እንደዘገቡት ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ብለዋል፥ (ሙእሚን ከሰዎች ጋር -በቀላሉ- ይግባባል፤ ሰዎችም ከርሱ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ። ከሰው ጋር የማይግባባና ሰዎችም ከሱ ጋር መግባባት የማይችሉ ሰው እርሱ ዘንድ መልካም ነገር የሌለ -ክፉ- ሰው ነው! የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ማለት ሰዎችን ይበልጥ የሚጠቅም ሰው ነው) ጦበራኒ:-5949 منقول =

🩸 እዉነተኛ ለዉጥ ከፈለግን በራሳችን "ንድፍ" እንነሳ በሰዉ ኮፒ አንነሳ ለምን መሰላችሁ የራሳችሁ "ንድፍ" ሁሌ ፀንቶ ይቀጥላል ኮፒ ግን ጊዜዊ ነዉ ። = t.me/https_Asselefya1

*موعظة مؤثرة 🎙فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.