ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 898 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 272 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 554 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 898 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -154، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.12‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 898
المشتركون
-824 ساعات
-337 أيام
-15430 أيام
أرشيف المشاركات
ሁሉንም ትት ወደ እዚህ ቦታ መሄድ ነበር......! =

ጥያቄ፦ ባለቤቴ ከሴት ጓደኞቼ ጋር ሁኜ ወደ መዝናኛ ቦታዎች ከመሄድ ይከለክለኛል፣ ለሱ ምን ትመክሩታላችሁ? መልስ፦ ጀዛከላሁ ኸይር፣ ቀጥልበት እንለዋለን። አንችም ስሚ፣  ታዘዢ። እነዚህ መዝናኛዎች በውስጣቸው ምን እንደሚደረግ አላህ ያውቃል። ብዙ ጊዜ ሴቶችና ወንዶች አሉበት። ቤተሰቦች አብረው ይወጣሉ። ሴት ልጅ በራሷ ላይ ከፊትና አትተማመንም። ወይ እራሷ ከመፈተን ወይ ሌሎች በእሷ ከመፈ፞ተን መተማመን አይቻልም። ረቡእ - ሶፈር፣ 12/ 1442 = ፈትዋውን የሰጡት ሸይኽ/ ዐብዱል ዐዚዝ አልቡረዒ ናቸው። https://t.me/FtawaALboraey/569

🌱 شنّف مسمعك تلاوة طيبة للقارئ علي عبد السلام -وفقه الله-.

መሄድህ የሚጎዳው መኖርህ ሲጠቅም ብቻ ነው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

ትወዱ የለ የኔ ዘመዶች ዉሰዱ ! =
+5
ትወዱ የለ የኔ ዘመዶች ዉሰዱ ! =

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

መርሳና ውርጌሳ ውጫሌ ጋራው ደሴና ኮምቦልቻ ጦሳ ተራራው ከለላና ማሻ ወግዲና አቀስታ ሻፊ ና ኩታበር ወገልጤና ተንታ ጠረኑ ናፈቀኝ #የወሎዎች ሽታ .... http://t.me/abuUseyminabdurehman

ያማረው ስራህ ጠፍተህም ይኖራል የተዋበው ፊትህ ከአፈር ይቀበራል ! ስለዚህ ከፊትህ በላይ ስራህን አሳምር/ሪ ጃል! منقول =

"ሰላም ለዛ ከሴቶች ራሱ ጠብቁ ድኑ ለማሰራጨት ለሚተጋዉ ወንድ ! ዉርደት ለሱ ዲን በማስተማር ስም ሴቶች ለሚያበላሸዉ ! =

وَأَقِمِ الصَّلَاةَ طَرَفَيِ النَّهَارِ وَزُلَفًا مِنَ اللَّيْلِ إِنَّ الْحَسَنَاتِ يُذْهِبْنَ السَّيِّئَاتِ ذَلِكَ ذِكْرَى لِلذَّاكِرِينَ =

እናንተ የገረመኝ ልንገራችሁ ? እኛ ሴቶች ማለት ነዉ ለወንድ ልጅ ስኬት ማማ ላይ ከፍ እንድል ትልቅ ተፀኖ እንፈጥራለን! በተቃራኒ ለዉድቀቱም ሰበብ ነን አንገርምም እና ምን ልል ነዉ ወንዶችዬ ሆይ የስኬታችሁ ሰበብ እንዲንሆን አያያዛችሁ አሳምሩ ተንከባከቡን በቃ!

~ያሰብከው ያለምከው ስላልተሳካልህ ብቻ አታማር፣ቅር አይበልህ፣ አይክፋህ፣አትቆዝም፣አትቆጣ፣ተስፋ አትቁረጥ ። አለ መሳካቱ ላንተ የተሻለ ሆኖ ሊሆን ይችላል። ካሰብነው ነገር ኽይሩን አላህ ይምረጥልን። @AbuHafsuaImam

اتعجبون من غيرة سعد!