ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 992 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 118 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 460 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 992 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 793 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 992
المشتركون
-524 ساعات
-467 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
🎟 ልዩ የሠርግ ፕሮግራም 🎟 🍫 ከአህሉል አሠር መድረሳ ቀዳሚ ተማሪዎች ውስጥ አንዷ እና በተለያዩ የደርስ መስጫ ግሩፖች በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የምትገኘው የእህታችን ዘቡራ ዓሊይ እና
🎟 ልዩ የሠርግ ፕሮግራም 🎟 🍫 ከአህሉል አሠር መድረሳ ቀዳሚ ተማሪዎች ውስጥ አንዷ እና በተለያዩ የደርስ መስጫ ግሩፖች በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የምትገኘው የእህታችን ዘቡራ ዓሊይ እና የወንድማችን ሙሐመድ ሐያትን የኒካሕ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ስንጋብዛቹህ በታላቅ አክብሮት ነው። 🖱የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ ❶. ኡስታዝ አቡ ሻኪራ       ❷. ኡስታዝ አቡ ረያን            ❸. ኡስታዝ አቡ ሉቅማን                 ❹. ኡስታዝ አቡ ሙስዓብ 🔘 ፕሮግራሙ በአቡ ዒምራን የሚመራ ይሆናል። 🕰  የፕሮግራም ሰዓት ፡        🌃 ኸሚስ ምሽት √         ➨  03:00 ~ በኢትዮ         ➨  09:00 ~ በሳዑዲ         ➨  10:00 ~ በዱባይ 🛜 ፕሮግራሙ የሚካሄደው ⤵️ = በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

الثبات على السنة - ٤.mp312.90 MB

👉ልክ ምግብ በልተው እንደጨረሱ የተወሰነ መንቀሳቀስ ስኳር ህመም ላላቸው ስኳር መጠናቸውን ከፍ እንዳይል ይጠቅማል። ይህ በጥናቶች የታየ ነገር ነው። 👉ጤነኞችም ብንሆን በልተን ስንጨርስ የተወሰነ
👉ልክ ምግብ በልተው እንደጨረሱ የተወሰነ መንቀሳቀስ ስኳር ህመም ላላቸው ስኳር መጠናቸውን ከፍ እንዳይል ይጠቅማል። ይህ በጥናቶች የታየ ነገር ነው። 👉ጤነኞችም ብንሆን በልተን ስንጨርስ የተወሰነ መንቀሳቀስ ለጤንነታችን አሪፍ ነው።

በድንሽ ጠንክረሽ አዉቀሽ አሳዉቂ የመጣዉ ቢመጣ እንዳትጨነቂ ሰዎችም ይሉሻል አክራሪ አሸባሪ አላህ ከኛ ጋር ነዉ ምንም አንዳትፈሪ منقول =

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، وَارْحَمْنِي، وَاهْدِنِي، وَاجْبُرْنِي، وَعَافِنِي، وَارْزُقْنِي، وَارْفَعْنِي =

القارئ_خالد_عبدالكافي_أتى_أمر_الله_5.47 MB

ሳስበዉ ብሬን ከራሴ ነዉ መደበቅ ያለብኝ 🙌 አይመስላችሁም ¿

ቡና ያለ ጪስ እየጠጣችሁ ያላችሁ ሻይ ነዉ የምጠጡት ቡና አይደለም እያለ ነዉ🙌

الثبات على السنة - ٣.mp313.72 MB

🙌 በጣም እንጅ! መሄድ የፈለገ መሸኘት ልመዱ "ለማስቀረት አትድከሙ ልባችሁ አይጎዳ!

القارئ_محمد_النقيب_قال_رب_بما_أغويت6.40 MB

🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للش
🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للشيخ عبدالرزاق البدر 👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇 https://t.me/durusuabihizam/3099 በአማረኛ እና አፋረኛ ቋንቋ በተለያዩ መሳጂዶች ላይ የሚሰጡ ነሲሐዎች በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ኡስታዞች 1⃣ አቡ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ 2⃣ አቡ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ 3⃣ አቡ ዩኑስ ኢስማዒል ዩኑስ ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ መልክቱን ለ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም

• " لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاَللَّهِ  " " هَذِهِ الْكَلِمَةِ لَهَا تَأْثِير عَجِيبٌ فِي مُعَالَجَةِ الْأَشْغَال الصَّعْبَة وَتَحَمُّلِ الْمَشَاقِّ وَالدُّخُولَ عَلَى الْمُلُوكِ وَمَنْ يَخَافُ وَرُكُوب الْأَهْوَال وَلَهَا أَيْضًا تَأْثِيرٌ فِي دَفْعِ الْفَقْر ". [ ابْنُ الْقَيِّمِ | الْوَابِل الصَّيِّب  ]  =