ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 818 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 308 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 574 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 818 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -207، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.87‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 575 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 818
المشتركون
-1424 ساعات
-457 أيام
-20730 أيام
أرشيف المشاركات
➭ተስፋ አትቁረጥ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ! ምናልባት ያንተዋ ደስታ የቆየችው በኤሊ ጀርባ ላይ ሆና እየመጣች ይሆናል። አስባችሁታል አይደል ምን ያክል ሶብር እንደሚያስፈልገን! የኤሊዋ እርምጃ.....

በምን መልኩ ልቅራ.mp32.98 MB

. ‏قال رسول الله ﷺ : ‏. ‏يا أيها الناس توبوا إلى الله فإني أتوب في اليوم إليه مائة مرة. ‏. ‏رواه مسلم
. ‏قال رسول الله ﷺ : ‏. ‏يا أيها الناس توبوا إلى الله فإني أتوب في اليوم إليه مائة مرة. ‏. ‏رواه مسلم

اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ

◊ብቸኝነት ማለት ብቸኛ መሆንህ ሳይሆን ልብህ ከአላህ ፍቅር ባዶ መሆን ማለት ነው

✅ ቐጥታ ፈንወ ሙሓደራህ እስልምና አብ ትግራይ ውሽጢ 🎙 ብኡስታዝ ዓ/ሰመድ ሙሓመድ ኑር https://t.me/alikhlasislamiccenter

➩ወንድ ልጅ እናቱ ስትወልደው የተሰማት ህመሞች ቢሰማው ኖሮ ምንም ያህል ምክኒያቶች ቢገዝፉም አንድም ቀን ሴትን ልጅ አያሳዝንም ነበር።

➭የምር አሉኮ.... ህይወታችን ውስጥ አንዳንድ ሰዎች አሉ። ብቸኝነት ተሰምቶን አድክሞን ማንም የለንም ብለን ልንሄድ ስንል አትሄዱም የሚሉንና ብቻችንን የማይተውን፣ ስናኮርፍ በግድ ደስ እንዲለን የሚያደርጉ፣ ስንኖር የሚያጫውቱን፣ ስንጠፋ የሚፈልጉን ብቻ የሆኑ ልዩ የሆኑ ዋጋቸውን ያልተረዳንላቸው ሰዎች አሉ። ➛እናም...... እናንተ ምድር ላይ ካሉ የከበሩ ማዕድናቶች የማስደሰት ስጦታ አሏህ የሰጣችሁ ነፍሶች ሆይ አሏህዬ ጀነትን መኖሪያችሁ ያድርጋት!! መንቁል 👉እውነት እንደዚህ አይነት ጓደኞች ካላችሁ እድለኞች ናችሁ። http://t.me/https_Asselefya1

የዳዕዋ ፕሮግራም ዛሬ ቅዳሜ ከዙሁር ሰላቷ በሗላ ትሮፒካል አከባቢ ባለው ነጃሺ መስጂድ የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል :: https://t.me/merkezabumussa1

⚠️⚠️ ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾ “ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።” 📚 ሙስሊም
⚠️⚠️ ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾ “ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37 ኢብኑ ዑሰይሚን (📿) እንዲህ ይላሉ፦ "إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها" “ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።” 📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS 👤፦ https://bit.ly/41zEZkk 📸፦ https://bit.ly/4arMbTx 💬፦ https://bit.ly/41tIUPv 🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

القارئ_يحيى_الأركاني_ولوطا_آتيناه_حكما_و6.22 MB

⏱ማስታዎሻ! • ይህን የ ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል-በድር ድንቅ ኪታብ ነገ እሁድ ከ ዓሱር ብኃላ በ ሰላም መስጂድ እንጀምራለን።―ኢንሻ አላህ― 📚من وصايا السلف للشباب መልዕክቱን ላልሰሙት አድርሱላቸው!

من_وصايا_السلف_للشباب_عبدالرزاق_بن_عبدالمحسن_البدر.pdf5.68 MB

√ ትክክለኛ ፈላጊሽ ! አንች በእጁ ለማስገባት መንገዶች ያመቻቻል እንጅ ጧት ማታ በስልክ አያደነቁርሺም። =