ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 986 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 118 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 460 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 986 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 793 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 986
المشتركون
-524 ساعات
-467 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
🔖ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- (ከቀደምት ሰለፎች እዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡- ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል? እንዲህ ሲል መለሰ፡- አዎ፣ እንደ ተራሮች እስኪሆን ድረስ ይጨምራል፣
🔖ኢብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- (ከቀደምት ሰለፎች  እዲህ ተብሎ ተጠየቀ፡- ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል? እንዲህ ሲል መለሰ፡- አዎ፣ እንደ ተራሮች እስኪሆን ድረስ ይጨምራል፣ እንደ አቧራ እስኪሆንም ድረስ ይቀንሳል።) مجموع الفتاوى [٢٢٦/٧]

እህቴ ከጌታሽ ጋር ባለሽ ቅርበት ውስጥ እራስሽን አግኝ...👌 =
እህቴ ከጌታሽ ጋር ባለሽ ቅርበት ውስጥ እራስሽን አግኝ...👌 =

ከስራችን ጋር ብቻ ወደ አላህ እንሄዳለን ዱኒያ ላይም ልክ እንዳልነበርን እንረሳለን። || t.me/https_Asselefya1

~ ከአላህ እርቃ  ደስታዋን ፍለጋ  እንደምትንከራተት ነፍስ አሳዛኝ ነፍስ የለም። =

📌قال عبدالله بن مسعود : 🔖አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋል፡- (مادمت في صلاة ، فأنت تقرع باب الملك ، ومن يقرع باب الملك يُفتح له ) “ሶ
📌قال عبدالله بن مسعود : 🔖አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋል፡- (مادمت في صلاة ، فأنت تقرع باب الملك ، ومن يقرع باب الملك يُفتح له ) “ሶላት ላይ እስከሆናችሁ ድረስ የንጉሡን በር እያንኳኳችሁ ነው፤ የንጉሡንም በር የሚያንኳኳ ሁሉ ይከፈትለታል።”
حلية الأولياء (١/١٣٠)
=

"الحق ما قام الدليل عليه ؛وليس الحق فيما عمله الناس " "ሀቅ በማስረጃ የተደገፈ ነው፤ ሀቅ ሰዎች የሚያደርጉት አይደለም።" [مجموع فتاوى الشيخ ابن عثيمي
"الحق ما قام الدليل عليه ؛وليس الحق فيما عمله الناس " "ሀቅ በማስረጃ የተደገፈ ነው፤ ሀቅ ሰዎች የሚያደርጉት አይደለም።" [مجموع فتاوى الشيخ ابن عثيمين رحمه الله 7/ 367] =

قال ابن رجب ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ብለዋል፡- : من عادة السلف أن يتخذوا في بيوتهم أماكن معدة للصلاة فيها . " ቀደምት ሰለፎች በቤታቸው ውስጥ ለሶላት የተወሰኑ
قال ابن رجب ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ብለዋል፡- : من عادة السلف أن يتخذوا في بيوتهم أماكن معدة للصلاة فيها . " ቀደምት ሰለፎች በቤታቸው ውስጥ ለሶላት የተወሰኑ ቦታዎችን የመመደብ ልማድ ነበር። (فتح الباري: ١٦٩/٣) =

(وَاذْكُر رَبَكَ إِذَا نَسِيتَ) سُبحان الله الحمدُلله لا إلهَ إلا الله واللهُ أَكبر 🍃🌸🍃
(وَاذْكُر رَبَكَ إِذَا نَسِيتَ) سُبحان الله الحمدُلله لا إلهَ إلا الله واللهُ أَكبر 🍃🌸🍃

በጣም እንጅ.......ቸገረን እኮ🙌

" አንዳንዴ አቅም የሌለን መስለን ዝም ስንላችሁ የእዉነት የሌለን የሚመስላችሁ ሰዎች ሆይ አላህ ለሁሉም አቅም እና ችሎታ ሰጥቷል ላኪን አዉቀን ዝም ስንል ልክ ምንም እንደማንችል በኛ ላይ ለመረማመድ የምትሞክሩ ሰዎች ሆይ አንድ ቀን እንደምንችል ብናሳያችሁ ዳግም ወደ እኛ አትዞሩም። እረፉ እሺ! አዉቆ ፀጥ ያለ ሁሉ አቅም የሌለዉ ሞኝ አይደለም!! ~

اللهــم طــريق الصالحين، وثبات الصالحين، وخاتمةَ الصالحين  ! « አላህ ሆይ የደጋጎችን  መንገድ፣ የደጋጎችን  ጽናት እና የደጋጎችን ፍጻሜ ስጠን !» #መልካም ለይል                                     

እናንተስ ምን ትላላችሁ ....¡¿ =

ምን ትላላችሁ እናንተስ......?

~ለአንች ነዉ.... كـﻮﻧﻲ ﻋﻔﻴﻔﺔ ﻭ ﺇﻥ ﺗﺒﺮﺝ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺣﻮﻟﻚ .. ﺗﻤﻴﺰﻱ ﺑﺎﻟﺤﻴـــــﺎﺀ ﻭ ﺇﻥ ﺍﻧـﻌﺪﻡ ﻣِﻦ ﻛﻞِّ ﻣَﻦ ﺣﻮﻟﻚ .. ﺍﺻﺒﺮﻱ ﻭ ﺍﺛﺒﺘﻲ ﻭ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻜﻮﻥ ﻛﻠﻪ ﺿﺪﻙ .. ~

«إن كان العمل يُجهِد فإن الفراغ يُفسِد.» « ሥራ አድካሚ ከሆነ፣ ሥራ ፈትነት ጎጂ ነው። » = t.me/https_Asselefya1

ጠይቅ ! የማታዉቀዉ ነገር ካለ ሁሌም ለመጠየቅ አትፍራ ፤ እዚህ ምድር ላይ አዉቆ የተፈጠረ የለም ፣ ደግሞ ምንም ነገር ጊዜ ከሰጠኸዉ ማወቅህ አይቀርም! =

ሀጂ ቀጥሉበት ጥሩ ነገር ላይ ነዎት 🙌

🎙الشيخ رمزان الهاجري ➭ለምን ፈራህ