ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 836 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 572 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 836 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 26.90‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 723 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 842 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 836
المشتركون
-724 ساعات
-447 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
ጉዳያችሁን ለአላህ ተውት እና አረፍ በሉ! የኛ ጌታ እኮ ከባዱን ቀላል ውስብስቡን ገር አድራጊ አይደለ ሁሉንም ወደ አርሹ ጌታ አስጠጉት።

ኑ ሴቶችዬ እንከታተል ☕️
ኑ ሴቶችዬ እንከታተል ☕️

🔖የተንቢሀት ኪታብ ደርስ ∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽ 🏷ክፍል ➈ 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ መ ረ || https://t.me/Durus_AbuUseymin?livestream

+1
መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ

➭ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው! አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ቦርሳ መሰል ነገር ሰረቀና ሶላት ሊሰግድ መስጂድ ገባ እና ስሙ ሙሳ ይባል ነበር እንዳጋጣሚም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሱረቱ ጡሀን ነበር ሚቀራው ( وما تلك بيمينك  يا موسى) አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድ ነው ? የሚለው አያ ሲቀራ ይህ ገጠሬ "በአላህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ" ብሎ የሰረቀውን ወረውሮ ከመስጂድ ወጥቶ ሄደ። ምንጭ 📕:المستطرف في كل فن مستظى http://t.me/https_Asselefya1

በነገራችን ላይ.. ሁለት ሚስት ማግባት ካልሲ ላይ አብሶ እንደመስገድ ቀላል አይደለም። t.me/nuredinal_arebi

خلاصة تعظيم العلم.4.mp310.50 MB

የተሰበረ ብርጭቆና ክፉ ጓደኛ ቶሎ ጣያቸዉ  ምክንያቱም  ይጎዱሻል እንጅ አይጠቅሙሽም። =

አይናችሁ ተርፏል ወይ በሉ ወዳጆቸ !? ግን ምንም አይል ደህና ፍተሻ አድርገናል ትላት አይደል!? በሉ ይበቃችኋል ደከማችሁብኝ እኮ እንግድህ ለኔም የታዬኝ መኪናዎች 13 ናቸዉ። ከዚህ በላይ ያየ ይንገረን ! የአብዘሀኞቻችሁ መልስ 13 ነበረ። ስለተሳተፋችኝ በጣም አመሰግናለሁ ክበሩልኝ እሺ ። =

‏. قال الحافظ ابن رجب - رحمه الله "إنّما أهلَك إبليسَ العُجْبُ بنفسه ولذلك قال: ﴿ أَنَا خَيْرٌ مِنْهُ ﴾. وإنما كَمُلَتْ فضائل آدم باعترافه على نفسه: ﴿ رَبَّنَا ظَلَمْنَا أَنْفُسَنَا ﴾". 📚. لطائف المعارف ٥٧ . =

የመንትዮች እናት በአዲስ ነገር መጣችላችሁ ሳኡድዎች..... . . . . . ጠብቁ እነግራችሁ አለሁ

ህይወት ሰጥቶ መቀበል ነው ስለሆነም ከተቀበልከው በላይ ስጥ...! =

➭እዚች ዱንያ ውስጥ ጓደኛ ስትይዝ ስትርቀው የምትናፍቀው ስትዘናጋ የሚያነቃህ አንተ ሳታውቅ ዱዓእ የሚያደርግልህ ለራሱ ዱዐእ ሲያደርግ የማይረሳህ ለአላህ ብሎ የሚወድህ የህይወት መእበል መንገድ ሲያስትህ የሚመራህን ጓደኛ ያዝ። ከዚያ ውጭ ላለው ሰላምታ በቂ ነው። ✍️ام فاروق

➭አልሃምዱሊላህ በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን ያረብ! ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን ሽተን ከቤት ወጣን። ኢላሂ! ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን! 👉መልካም ቀን http://t.me/https_Asselefya1

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ➳የዳዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም የእህታችን ሉባባ ይማምእና የወንድማችን ኡመር አብዱሮህማን የኒካህ ብሮግራም አስመልክ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎      ➳የዳዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም የእህታችን ሉባባ ይማምእና የወንድማችን  ኡመር አብዱሮህማን የኒካህ ብሮግራም አስመልክት የተዘጋጀ ሙሀደራ  ጥሪያችንን ስናቀርብላችሁ ከታላቅ ደስታጋር ነው !!          ➾ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዕዝ  حفظه الله ረመዳንን እንዴት እንቀበለዉ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله የወላጆች ሀቅ ቁጥር  2ት 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ  حفظه الله የባልና ሚስት ሀቅ 🎙️ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ حفظه الله تَذْكيرُ نِعْمَةِ اللَّه=የአላህ ፀጋወች ማስታወስ 🎙ወንድም አቡ ሁዘይፋ حفظه الله ሰለፎችና ቀደምቶቻችን ከሚስቶቻቸዉጋ እንዴት ነበሩ 🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله በድን ላይ መፅናት 🎙ወንድም አቡ ረስላን حفظه الله فوائد الزواج في الإسلام 🎙ወንድም አቡ አይመን  حفظه الله ከተመቻቸለት በሰአቱ እሚነገር ይሆናል ሰኞ በኢቲዮ ከምሽቱ 3:00 በሳኡዲ 9:00 ሰአት በዱባይ 10:00 ሰአት ሰዓት በቅርብ ርቀት ላይ ሁናችሁ  ይጠብቁን  !! ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ ➘➘➘➘  https://t.me/SileTidarEnmekaker