ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 022 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 117 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 447 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 022 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -115، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.24‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.07‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 400 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 022
المشتركون
-1024 ساعات
-387 أيام
-11530 أيام
أرشيف المشاركات
ተነሱ እንዳያመልጣችሁ ሰሑር 🖐

• በለይለቱል ቀድር የሚፈፀሙ በላጭ ኢባዳዎች 1✓ሙሉ ለሊቷ መቆም( በአላህ አምኖ እና አላህ ሚንዳዬን ይሰጠኛል ብሎ አስቦ 2✓መስጅድ ላይ መቀመጥ .... 3✓ዱአ ማብዛት 4✓ ቁርአንን መቅራት =

• ለኛ የማይመጥኑንን መንገዶች ላራቀልንናና በጣም ቆንጆ የተሻለ  የሆኑትን ቀደሮች (እጣ ፈንታዎች) ላዘጋጀልን አላህ ምስጋና ይገባዉ  አልሃምዱሊላህ! = t.me/https_Asselefya1

✓ ሁሉንም ነገር  በአላህ እጅ  ላይ የሚተዉ፣  በእያንዳንዱ ነገር ዉስጥ  የአላህን እጅ ያያል ! = t.me/https_Asselefya1

✓ አላህ ሆይ ልቤን ከሀራም ምኞት  እግሬን  ከሀራም ጉዞ አንተ ጠብቅልኝ   ! =

ብእሮችሽ ይባረኩ አህሰንቲ እሙዬ🌹👍

ስለ እህቶች መቆርቆር! ለእህቶቻችን ተቆርቋሪ ነን የምትሉ..... ወንድሞቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ለመልካም አሳቢነታችሁ ትልቅ ሚንዳን ይመንዳችሁ! ነገር ግን ሁሌም እነሱ የሚሉትን ብቻ በመስማት ባትነጉዱ ጥሩ ነው። እነሱንም ተቆጡ! መቆርቆር ማለት.... ወሪያቸውን አዳምጦ ሂዶ ሌላውን መወረፍ አይደለም! ዘወር... ብሎ ባማረ ስነ'ምግባር... (በተዋበ ትህትና) እነሱን መምከር በራሱ መቆርቆር ነው። አላህ ያዘነላቸው.... ሲቀሩ ብዙዎች አውርተው ለማሶራት የሚሟጭሩ ናቸው። ተለሳልሰው የሚቀርቡት ወንዶቹ ብቻ አይደሉም! ተበዳይ ዝም ቢል በዳዩ ከሰሰ የሚባለው አይነት! ስንት ዱዓቶች በሰው ምላስ ምክንያት ብቸኝነትን መርጠው ጠፍተዋል⁉  አንዳንዴ ለወቀሳ ሲመጡላችሁ ወደ እህቶቻችሁም ዘወር ብላችሁ አላህን ፍሩ ልትሉ ይገባል ነገሩን እንደወረደ ይዛችሁ አታጧጡፉት። ከዛ በተረፈ ጉዳዩ አስተማማኝ ከሆነ እና አጥፊ እንዲታረም ተጠቂዎችም እንዲድኑ ከሆነ የምትፈልጉት እንደ ወንድም በግል አድራሻውን ፈልጋችሁ ምከሩ አይ ካለ ካመፀ የዛኔ በግልፅ እከሌን ተጠንቀቁ ብላችሁ አስጠንቅቁን። የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ብሎ በጅምላ መወረፍ ሰውን ማሰልቸት ነው እህ ጀመሩ እንጂ ሌላ ነገር አይመጣም! ሚዲያን ደህናውም መጥፎውም ገራሙም ክፉም ኡስ_ታዙም ተማሪውም ይጠቀመዋል ሲጀመር ማን ከሚዲያ የራቀ አለ'ና የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ይባላል⁉ እህቶች አላህን ልንፈራ ይገባል አስገድዶ የናንተን ገንዘብ ከኪሳችሁ መንጭቆ የሚወስድ የለም። ምን አልባት በብድር መልኩ ወስዶ ወይም..... በአስተምርሻለሁ ምክንያት ልትሉ ትችላላችሁ አታበድሪ! ካላበደርሽኝ ብሎ..... ይጥላሽ! ይቆጣብሽ! ለማታውቂው ሰው ገና ኡስ-ታዝ ስለሆነ ብቻ ማን አበድሪ አለሽ⁉ በቂርአት ሰበብም ቢሆን ማን ጋር መቅራት እንዳለባችሁ አስቡ ከዐቂዳው (ከመንሐጁ) ጀምራችሁ እስከ ስነ'ምግባሩ አጣሩ ስለ ወርሃዊ ክፍያችሁም ቀድማችሁ ተስማሙ። ቀድማችሁ አትክፈሉ መዝለቅ አለመዝለቃችሁን አላህ ነው የሚያውቀው። የተማራችሁባትን ወር እየቆጠራችሁ ክፍያችሁን ፈፅሙ። በተቀረ ከኪሳችሁ..... መንጥቆ የናንተን ገንዘብ የሚወስድ የለም! አውቃችሁ ሰጥታችሁ ለመክሰስ አትገባበዙ። የምትፈልጉት ነገር ኑሮ ባይሳካም ሰውን አታነውሩ ሰውን በማነወር የሚገኝ ነገር የለም። ነገራቶች የሚሳኩት በአላህ..... ፍቃድ እንጂ በናንተ መፈለግ.... አይደለም! አላህ ለሁላችንም ሂዳያን መቀናትን ይወፍቀን! ወሩ የብዙ ኸይር ወር ነው እና የበደላችሁ ሰው ቢኖርም እንኳን አላህ ባህሪውን እንዳስተካክልለት'ና ከመልካም ባሪያዎቹ እንዳደርገው ዱዓእ አድርጉለት ኢላሂ ከአጥፊዎች ሳይሆን ከአሳማሪዎች አድርገን🤲🤲 ✍بِــــــنـــــتُ فُــــلان ¤t.me/Nisau_As_Selefiya ¤t.me/Nisau_As_Selefiya

• ጌታዬ ሆይ! የወደድክልኝን ነገር ሁሉ ከልቤ የምወድ አድርገኝ። ደካማ ባርያህ ነኝና እዝነትህ ሁሌም አይለየኝ። ታግዬ መቀየር በማልችለው ነገር ላይ ትዕግስትህን ስጠኝ። የሁልጊዜ ዓላማዬ መልካም ሰው መሆን ነዉና መልካምነትን አጎናጽፈኝ። የዱንያ ቀናቴ ከባባድና ስልቹ ቢሆኑም እርጋታህን ለግሰኝ። منقول

ሁለመናዬ በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነኝ ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ!

ከሱ ዉጭ ሌላ መድሃኒት እንደማያውቅ ሰው ዱዓህን ወጥረህ ያዝ። ዱዓ ዱዓ ዱዓ ...

• ሁለት የሚዋደዱ አካሎች ዱአ! ጠንክሩ ለአላህ ምንም የሚሳነዉ ነገር የለም! አላህ ሆይ ባሮችህን በሀላል አጣምራቸዉ 🤲 =
• ሁለት የሚዋደዱ አካሎች ዱአ! ጠንክሩ ለአላህ ምንም የሚሳነዉ ነገር የለም! አላህ ሆይ ባሮችህን በሀላል አጣምራቸዉ 🤲 =

الجزء_السادس_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.80 MB

• ማንኛዉ ፀጋ ከአላህ መሆኑን በእርግጠኝነት ልብህን ሙላዉ! =

• አላህ አንድን ባሪያ ሲወደዉ ከሀራም ነገሮች ያርቀዋል። የሀራም በሮች ይዘጉለታል ! =

• ፆም ልብን ያለሰልሳል፣ ወደ መልካም ነገር ያቃርባል፣ደረጃን ከፍ ያደርጋል፣ አይኑን ለሰበረ፣ ብልቱን ለጠበቀ፣እጁን ለሰበሰበ፣ምላሱን ለጠበቀ አካል ለወደፊቱ ሂወት ላይ ተፀኖ ያሳድርበታል።፣ ፆም ስነ ምግባርን ያስተካክላል። =

#ሙሓደራ_ስለ_ላ'#ኢላሃ_ኢለሏህ 🎙በወንድም አቡ ኡሠይሚን ኢብኑ ሻፊ 🕌 በሙቀጭ መስጂደ ሰላም መርዴ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

كان السلف يتواسون بهذه الكلمات: " إنما هي أيام قلائل ٫ و الموعد الجنة"    =