ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 818 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 308 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 574 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 818 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -207، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.87‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 575 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 818
المشتركون
-1424 ساعات
-457 أيام
-20730 أيام
أرشيف المشاركات
ፍራቻ ሁሉ አላህን በመፍራትና እርሱን በማውሳት ይወገዳል :: https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

🏷 ተስሒሑ ቲላዋ ✍ سورة الانشقاق 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ     መ             ረ = https://t.me/TeshihutilawaAbdurehman?livestream=

📚خلاصة تعظيم العلم. ⊰ ክፍል ➀ ⊱ 🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241 🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله» = t.me/fewaidabdurazaq

+1
🔖ክፍል 01 ጉዞ ወደ አላህ እና ወደ አኼራ በ - አቡል አባስ = t.me/merkezabumussa1   

በወንድም ላይ ማጨት 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

➩አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለረመዳን ለቤተሰቦቻችሁ አስቤዛ ማድረግ የምትፈልጉ በሙሉ ➭ሱኳር ➭ዘይት ➭ቡና ➭ዱቄት ➭ተምር የምትፈልጉትን ትዕዛዛችሁን በአማና እናደርሳለን ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇   በቴሌ ግራም አካውንተ 👇👇👇👇👇 @Selahudin1444 @Hayuumufa ቀጥታ መስመር 👇👇👇👇👇👇 ➭Umu Faruq 📱0914886171 ➭አቡ ኦካሻ 📱+251914500532

القارئ_أنس_الميمان_أولم_يهد_للذين_يرثون_6.53 MB

🌾 ልዩ ፕሮግራም 🌾 🔹 የራያ ሰለፍዮችን መስጂድ በጋራ እንገንባ የገቢ ማሰባሰቢያ ዳዕዋ 🔰 ተጋባዥ እንግዶቻችን 🔰 🔹 ሸይኽ አወል አህመድ አል ኬሚሴ 🔹 ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🔹 ወንድም
🌾 ልዩ ፕሮግራም 🌾 🔹 የራያ ሰለፍዮችን መስጂድ በጋራ እንገንባ የገቢ ማሰባሰቢያ ዳዕዋ 🔰 ተጋባዥ እንግዶቻችን 🔰 🔹 ሸይኽ አወል አህመድ አል ኬሚሴ 🔹 ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🔹 ወንድም አቡ ረያን አስ ሰለፊይ ♻️ ፕሮግራሙ የሚካሄደው ጁሙዓህ ማታ ነው 🔹 በኢትዮ አቆጣጠር 4 : 00 ሰዓት ላይ ይጀምራል 🔹 በሳዑዲ አቆጣጠር 10 : 00 ሰዓት ላይ ይጀምራል 🔹 በዱባይ አቆጣጠር 11 : 00 ሰዓት ላይ ይጀምራል ♻️ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ♻️ ሸር በማድረግ የኸይር ነገር ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/+7NxWe_h1CNUwMWY0

👉 ዘረኝነትን ንግደፎ !! 🏷 ዝጎድእ እንበር ምንም አይጠቅምን አዩሀ ሸባብ ። 🎙ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን = t.me/MuhaderahChannel

ወዳጄ ምንም መልካም ሰሪ ብትሆን ባንተ ጉዳይ የሚጠመዱ ሰዎች አይጠፉም። ይህን ግሩም አንቀጽ ተመልከት ﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾ ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ። እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም። እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ? t.me/abdu_rheman_aman

«ከባድ ነው ስሜቱ» ------------------ መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡ አምነህ ያስቀመጥከው  ከቦታው ሲጠፍ፡ ይወደኛል ባልከው  ደረትህን ነፍተህ፡ በድንገት ስትደማ  ልብህን ተወግተህ፡ ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡   ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡ ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡ ቁስሉ ይሰቅዛል ያደርጋል ታማሚ፡ አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ፡ ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡ ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡ ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡ ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡ ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡   አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ ...፡ ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡ የደላው ሊመስል ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡ ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡ እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡ አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡ ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡ ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው ትርፍህ፡ ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡   የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡ .......መልካም አዳር..ቤተሰብ .....✍️በኑረዲን አል አረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

እህቴ ➢ንብ መሆን ቻይበት 🎙ኑረዲን አል-አረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @https_asselefya1