ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ETHIO CRYPTO ™

ETHIO CRYPTO ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

Join us✨ for insightful analysis, expert tips, and exclusive strategies to maximize your returns in the dynamic world of digital assets. we launch projects on how to make money online🌟

إظهار المزيد
3 571
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-8230 أيام
أرشيف المشاركات
Maths for Social Sciences (2).pdf2.39 KB

Remedial Students for Social Science Courses.

Repost from ETHIO CRYPTO ™
የዮኒቨርስቲዎች ድረገፅ ስለ ኢትዮጵያ ዮኒቨርስቲዎች ምን ማወቅ ይፈልጋሉ 👉ስለሚሰጡት ፊልድ 👉ስለ ግቢው ዕይታ በፎቶ 👉ስለሚጠሩበት ቀን እና ሌሎችም መረጃዎች በዮኒቨርስቲያችሁ ዌብሳይቶች ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ። ከዚ በታች የ45 ዮኒቨርስቲዎች ድህረገፁ ይገኛል ፤ የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላችሁ ። 1.AASTU http://www.aastu.edu.et/ 2. ASTU http://www.astu.edu.et/ 3.Addisabeba university (AAU) http://www.aau.edu.et/ 4. Adigrat University (AGU )     http://www.adu.edu.et/ 5. Ambo University (AU) http://www.ambou.academia.edu/ 6. Arba Minch University (AMU )   http://www.amu.edu.et/ 7.Arsi University ( ARU ) https://www.arsiun.edu.et/ 8 ASOSSA UNIVERSITY(ASU)   http://www.asu.edu.et/ 9.Axum University (AXU) http://www.aku.edu.et/ 10 Bahir Dar University ( BDU) http://www.bdu.edu.et/ 11. BONGA UNIVERSITY (BU) http://www.bongau.edu.et/ 12 BULE HORRA UNIVERSITY (BHU) http://www.bhu.edu.et/ 13 DEBARK UNIVERSITY (DKU) http://www.dku.edu.et 14 Debrebirhan University (DBU- http://www.dbu.edu.et/ 15 Debremarkos University (DMU) http://www.dmu.edu.et/ 16 DEBRETABOR UNIVERSITY  (DBTU) http://www.dtu.edu.et/ 17 DEMBI DOLO UNIVERSITY (DeDU) http://www.dedu.edu.et 18 Dilla University( DU) http://www.du.edu.et/ 19 Dire Dawa University ( DDU ) http://www.ddu.edu.et/ 20 Gambella University (GMU) http://www.gmu.edu.et 21 Gondar University( GU) http://www.uog.edu.et/en/ 22 Haramaya University (HRU) http://www.haramaya.edu.et/ 23 Hawassa University (HWU) http://www.hu.edu.et/hu/ 24 INJIBARA UNIVERSITY( IU) http://www.inu.edu.et/ 25 Jigjiga University (JGU https://www.jju.edu.et/) 26 Jimma University (JU) https://www.ju.edu.et/ 27 JINKA UNIVERSITY (JNU) http://www.jnu.et/ 28 Kebri Dehar University (KDU) http://www.kdu.edu.et/ 29 Kotebe Metropolitan University ( KMU) http://www.kmu.edu.et/ 30 Meda Welabu University (MWU) http://www.mwu.edu.et/ 31 Mekelle University( MU) http://www.mu.edu.et/ 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY ( MAU )http://www.mau.education/ 33 METU UNIVERSITY (MEU) http://www.meu.edu.et/ 34 Mizan-Tepi University (MTU) http://www.mtu.edu.et/ 35 Oda Bultum (OBU) http://www.odabultum.edu.et 36 RAYA UNIVERSITY( RU) http://www.rayu.org/ 37 Selale University (SLU) http://www.seu.edu.et 38 Semera University( SU) https://www.su.edu.et/ 39 WACHAMO UNIVERSITY (WCU) http://www.wachemouniversity.academia.edu/ 40 Welketie UNIVERSITY (WKU) http://www.wku.edu.et 41 WERABE UNIVERSITY ( WRU) http://www.edu.et/ 42 Wolayita Sodo University (WSU) http://www.wsu.edu.et 43 Woldiya University (WDU) http://www.fh2web.academia.edun 44 Wollega University( WU ) www.wollegauniversity.edu.et 45 Wollo University (WOU) http://www.wollo.academia.edu https://t.me/Student_Text

#Remedial የRemedial ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ። በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑንና በተመደባችሁበት የትምህርት ተቋሞች በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እንገልፃለን ። ማሳሰቢያ :- • የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለጽ እንወዳለን። • የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች • o Website: https://placement.ethernet.edu.et  o Telegram : https://t.me/moestudentbot ትምህርት ሚኒስቴር https://t.me/student_text

#ዋቸሞ_ዩኒቨርሲቲ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ እና የነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ላይ ማሻሻያ አድርጓል። በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማ
#ዋቸሞ_ዩኒቨርሲቲ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ እና የነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ላይ ማሻሻያ አድርጓል። በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴምስተር Withdrawal ለሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ታህሳስ 11 እና 12/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ አንድ 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ። የምዝገባ ቦታ፦ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በዋናው ግቢ ስትከታተሉ የቆያችሁ በዋናው ግቢ፤ በዱራሜ ካምፓስ ስትከታተሉ የቆያችሁ ደግሞ በዱራሜ ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል። https://t.me/student_text

#Sidama_region እንዲዘጉ በተወሰነባቸዉ 17 ኮሌጆች ልጆቻችሁን ከማስተማር ተቆጠቡ። የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሲዳማ ክልል የሚንቀሳቀሱ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛዎች በአብዛኛዉ ከደረጃ በታች መሆናቸዉ ተከትሎ 17 ኮሌጆች መዘጋታቸዉ ተገለጸ። የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር ባካሄደዉ የኦዲት ሪፖርትና የዉይይት መድረክ በክልሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ኮሌጆችና የሙያ ማሰልጠኛዎች በህገወጥ ስራ መሰማራታቸዉ ገልጿል። የቢሮዉ ሃላፊ የሆኑት ወይዘሮ ሀገረጽዮን አበበ በዚህዉ ወቅት እንደገለጹት ኮሌጆቹ ገበያመር የሆነ አካሄዳቸውና በህግ የመመራት ስታንዳርዳቸዉ በስራ ላይ እንዲቆዩ መሠረት መሆኑን ገልጸዋል። በእለቱ የኦዲት ግኝቱን ተመስርቶ 17 ኮሌጆች ስራ እንዲያቆሙ ሲወሰን ኮሌጆቹ በመላዉ ሲዳማ የጀመሯቸዉን የማስተማር ስራዎች አቁመዉ ፈቃዳቸዉን እንዲመልሱ ተነግሯቸዋል። ከዚህ በተጨማሪም ያላግባብ ሳያስተምሩ አስመርቀዉ ስራ ፈላጊና የሀገር ሸክም በማድረጋቸዉ በህግ ተጠያቂ እንደሚደረጉ የተገለጸ ሲሆን ቢሮዉ እጁ ላይ ያለዉን መረጃ ባፋጣኝ ለክልሉ ፍትህ ቢሮ እንደሚልክ ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪ ማህበረሰቡ እንዲዘጉ በተወሰነባቸዉ 17 ኮሌጆች ልጆቻቸዉን ከማስተማር እንዲቆጠቡ የተገለፀ ሲሆን ከዚህ በኋላ በመላዉ ሲዳማ ክልል ከገበያዉ በላይ የተማረ ሰዉ በመኖሩ የአካዉንቲንግ ማርኬቲንግና የሰዉ ሀይል አስተዳደር ትምህርቶችን መማርም ሆነ ማስተማር የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል። በህገወጥነት የተዘጉ ኮሌጆች ዝርዝር ፦ 1. አትላስ ኮሌጅ - ሀዋሳ 2. ፊሪላድ ኮሌጅ - ሀዋሳ 3. ራድካል ኮሌጅ - ሀዋሳ 4. ስፓርታክ አፍሪካ ኮሌጅ - አለታ ጩኮ 5. ዩኒክ ስታር ኮሌጅ - አለታ ጩኮ 6. ዛክቦን ኮሌጅ - በንሳ ዳዬ 7. ሪፍት ቫሊ - ሀዋሳ 8. ዩንክ ስታር ኮሌጅ - ዳዬ 9. ኦሞ ቨሊ ኮሌጅ - ሞሮቾ 10. አፍን ፎር አፍሪካ - አለታ ወንዶ 11. ዩኤስ ኮሌጅ - ዳዬ 12. ዩኒክ ስታር ኮሌጅ - አርቤጎና 13. ፋርማ ኮሌጅ - ለኩ 14. ሮሜክ ኮሌጅ - ሀዋሳ 15. ካይዘን ዲዲ - ሁላ 16, ዩኒክ ስታር - ለኩ 17. ሄሊከን ኮሌጅ - ጭሬ ኮሌጆቹ ለመዘጋታቸው የቀረበዉ ምክኒያት ምንድን ነዉ ? * የኮሌጆቹ መምህራን የሲኦሲ ሰርተፊኬት አለመኖር * የተማሪ ቁጥር ከስታንዳርድ በላይ መሆን * ቋሚ መመህራን አለመኖር * በአንድ ግቢ ድግሪና ቲቪቲ ማስተማር * የመማር ማስተማር ቁሳቁስ አለመሟላት * በቂ የሆነ የአስተዳደር መዋቅር አለመኖር * ከተፈቀደላቸዉ ፕሮግራም ዉጭ ማስተማር የሚሉት ጉዳዮች ቀርበዋል። https://t.me/student_text

#Addisababa 25 የግል ኮሌጆች ለ2016 ዓ.ም ምንም አይነት አዲስ ሰልጣኝ መቀበል እንዳይችሉ እግድ ተጣለባቸው። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ፤ የግል ኮሌጆች የምዝገባ ፍቃድ ለመውሰድ መረጃ እንዲያቀርቡ በደባድቤ የጠየቃቸው ኮሌጆች መረጃ ለማቅረብ ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው እግድ እንደጣለባቸው አሳውቋል። በመሆኑም፦ - ኩዊንስ ኮሌጅ ሃና ማርያም ካምፓስ - ኩዊንስ ኮሌጅ መድሃኒዓለም ካምፓስ - ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አቢቹ ካምፓስ - ሮያል ኮሌጅ ፒያሳ ካምፓስ - ማይክሮሊንክ ኮሌጅ - ላየን ኢትየጵያ ሆቴልነና ቢዝነስ ኮሌጅ 4 ኪሎ - ዩኒየን ቪዥን ኮሌጅ - ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሚድሲን - አዲስ ኮሌጅ - ኩዊንስ ኮሌጅ ቤቴል ዐለም ባንክ ካምፓስ - ኦርቢት ኮሌጅ - ባዮስ ኮሌጅ - ብራይት ኮሌጅ ጀሞ - ስታንዳርድ ኮሌጅ ዩኒቨርሳል - አይ ኪዉ ኮሌጅ - ኬቢ ኢንተርናሽናል የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ - ካፒታል ሆቴልና ማኔጅመንት ኮሌጅ - አንድነት ኢንተረናሽናል ኮሌጅ ላም በረት - ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ፊንፊኔ ካምፓስ - ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ላንቻ ካምፓስ - ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ካራ አሎ ካምፓስ - ኩዊንስ ኮሌጅ መካኒሳ ካምፓ - ኩዊንስ ኮሌጅ ልደታ ካምፓስ - ኩዊንስ ኩሌጅ ሜክሲኮ ኬኬር በባለስልጣን መ/ቤቱ በመመሪያ መሰረት የምዘና ግብ ሳያሳኩና የምዝገባ ፍቃድ ሳያገኙ ለ2016 ዓ.ም ምንም አይነት አዲስ ሰልጣኝ መቀበል እንደማይችሉ አሳስቧል። ተቋማቱ ለመጨረሻ ጊዜ አስፈላጊውን የሰልጣኞች የመረጃ እስከ 30/03/2016 ዓ.ም እንዲያቀርቡ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ይህ ባያደርጉ በመመሪያ 02/2012 እና 01/2014 መሰረት እውቅና ፍቃዳቸው እንደሚሰረዝ አስጠንቅቋል። https://t.me/student_text

📃 ለሁሉም Remedial ተማሪዎች 📃 የ Remedial ትምህርት ለ አራት ወር ይሰጣል። ውጤት አያያዝ 30% ዩኒቨርስቲ(College) ላይ ነው። 👉ለምሳሌ አንድ ጎበዝ _ተማሪ  ከ 100 ውስጥ         ➧ Maths --74         ➧ physics--68         ➧ English--76         ➧ Biology--82         ➧ Chemistry --86 አጠቃላይ ከ 100% ውስጥ ( 74+68+76+82+86)/5=77.2 ያመጣል። 👉ከዛ ወደ 30% ይቀየራል።     x=(30% * 77.2)/100% =23.16 ያገኛል ማለት ነው። ( ፈተናዎቹ ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ ) አስተውሉ ጎበዝ ተማሪ ነው ያልኳችሁ። ግቢ ላይ ውጤት መስራት ትንሽ ከበድ ይላል። 👉70% ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያዘጋጀው General ፈተና ይሆናል። 👉 ሁለቱ ነጥቦች ተደምሮ ከ 50% በላይ ካመጣችሁ ቀጣይ Freshman ትማራለችሁ ማለት ነው። ካዛ በታች ከሆና ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ወደቤት😭😭 መመለስ እና Diploma መማር ነው።  https://t.me/student_text

#Mattu_University በ2016 ዓ.ም ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፈያ ውጤት ያስመ
#Mattu_University በ2016 ዓ.ም ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፈያ ውጤት ያስመዝግባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 01 እና 02/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- 👉 ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና አንድ ኮፒ፣ 👉 አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ 👉 አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣ 👉የስፖርት ትጥቅ፡፡ በ2015 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ በሪሚዲያል መርሐግብሩ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በበደሌ ካምፓስ የሚካሔድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። https://t.me/student_text

አዲሱንም ካሪዩኩለም መጽሐፍት ለምትፈልጉ በሙሉ ከታች ባለዉ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ 📚📚New Curriculum Books📚📚     Grade 1- 8 https://t.me/student_text/1080 Grade 9 & 10 https://t.me/student_text/1169?single

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ እንዲሁም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን አራዝሟል፡፡ በዚህም በ2016 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ መርሐግብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁተማሪዎች በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሣሥ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመሔዳችሁ በፊት በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Freshman Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ በሌላ በኩል፤ በ2015 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ የምታሟሉ የቅድመ ምረቃ የግል አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ 27/2016 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ታህሣሥ 02 እና 03/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። https://t.me/student_text

#Ambo_University በ2016 ዓ.ም በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፤ እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሪሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም) በዩኒቨርሲቲው ትም
#Ambo_University በ2016 ዓ.ም በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፤ እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሪሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም) በዩኒቨርሲቲው ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ዉጤት አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ታህሳስ 4-5/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋን። በተጠቀሰው ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ ፤ በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባችሁ አምቦ ከተማ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል። ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትሄዱ ከ8 -12ተኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃ በሙሉ ዋናውንና ኮፒ፤ 3*4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶግራፍ ፤ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ እንዲሁም ትራስልብስ ይዛችሁ መሄድ እንዳትዘነጉ። https://t.me/Student_Text

#WolaitaSodo_University በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም
#WolaitaSodo_University በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምራቹህ በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal የሞላቹህ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ(Remedial) ትምህርት ተከታትላቹህ ማለፊያ ነጥብ ያመጣቹህ ነባር የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 03 እስከ 04/2016ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። https://t.me/Student_Text

የዮኒቨርስቲዎች ድረገፅ ስለ ኢትዮጵያ ዮኒቨርስቲዎች ምን ማወቅ ይፈልጋሉ 👉ስለሚሰጡት ፊልድ 👉ስለ ግቢው ዕይታ በፎቶ 👉ስለሚጠሩበት ቀን እና ሌሎችም መረጃዎች በዮኒቨርስቲያችሁ ዌብሳይቶች ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ። ከዚ በታች የ45 ዮኒቨርስቲዎች ድህረገፁ ይገኛል ፤ የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላችሁ ። 1.AASTU http://www.aastu.edu.et/ 2. ASTU http://www.astu.edu.et/ 3.Finfinne (AAU) http://www.aau.edu.et/ 4. Adigrat University (AGU )     http://www.adu.edu.et/ 5. Ambo University (AU) http://www.ambou.academia.edu/ 6. Arba Minch University (AMU )   http://www.amu.edu.et/ 7.Arsi University ( ARU ) https://www.arsiun.edu.et/ 8 ASOSSA UNIVERSITY(ASU)   http://www.asu.edu.et/ 9.Axum University (AXU) http://www.aku.edu.et/ 10 Bahir Dar University ( BDU) http://www.bdu.edu.et/ 11. BONGA UNIVERSITY (BU) http://www.bongau.edu.et/ 12 BULE HORRA UNIVERSITY (BHU) http://www.bhu.edu.et/ 13 DEBARK UNIVERSITY (DKU) http://www.dku.edu.et 14 Debrebirhan University (DBU- http://www.dbu.edu.et/ 15 Debremarkos University (DMU) http://www.dmu.edu.et/ 16 DEBRETABOR UNIVERSITY  (DBTU) http://www.dtu.edu.et/ 17 DEMBI DOLO UNIVERSITY (DeDU) http://www.dedu.edu.et 18 Dilla University( DU) http://www.du.edu.et/ 19 Dire Dawa University ( DDU ) http://www.ddu.edu.et/ 20 Gambella University (GMU) http://www.gmu.edu.et 21 Gondar University( GU) http://www.uog.edu.et/en/ 22 Haramaya University (HRU) http://www.haramaya.edu.et/ 23 Hawassa University (HWU) http://www.hu.edu.et/hu/ 24 INJIBARA UNIVERSITY( IU) http://www.inu.edu.et/ 25 Jigjiga University (JGU https://www.jju.edu.et/) 26 Jimma University (JU) https://www.ju.edu.et/ 27 JINKA UNIVERSITY (JNU) http://www.jnu.et/ 28 Kebri Dehar University (KDU) http://www.kdu.edu.et/ 29 Kotebe Metropolitan University ( KMU) http://www.kmu.edu.et/ 30 Meda Welabu University (MWU) http://www.mwu.edu.et/ 31 Mekelle University( MU) http://www.mu.edu.et/ 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY ( MAU )http://www.mau.education/ 33 METU UNIVERSITY (MEU) http://www.meu.edu.et/ 34 Mizan-Tepi University (MTU) http://www.mtu.edu.et/ 35 Oda Bultum (OBU) http://www.odabultum.edu.et 36 RAYA UNIVERSITY( RU) http://www.rayu.org/ 37 Selale University (SLU) http://www.seu.edu.et 38 Semera University( SU) https://www.su.edu.et/ 39 WACHAMO UNIVERSITY (WCU) http://www.wachemouniversity.academia.edu/ 40 Welketie UNIVERSITY (WKU) http://www.wku.edu.et 41 WERABE UNIVERSITY ( WRU) http://www.edu.et/ 42 Wolayita Sodo University (WSU) http://www.wsu.edu.et 43 Woldiya University (WDU) http://www.fh2web.academia.edun 44 Wollega University( WU ) www.wollegauniversity.edu.et 45 Wollo University (WOU) http://www.wollo.academia.edu https://t.me/Student_Text

#Assosa_University በ2015 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታትላችሁና የማለፊያ ነጥብ ያመጣቹ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችው አዲስ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 01 እና 02/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በመሆኑም በተገለፁት ቀናት ብቻ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኝት እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ➢ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣ ➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡ https://t.me/Student_Text

#DireDawaUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት በ2016 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም አንደኛ
#DireDawaUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት በ2016 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ በ2015 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተርን ጀምራችሁ በተለያዩ ምክንያቶች withdrawal የሞላችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ #ነባር የሪሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከህዳር 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም መሆኑን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ወደፊት እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። https://t.me/student_text

#GambellaUniversity በ2016 ዓ.ም አዲስ ወደ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታተላችሁ የማለፊያ ውጤት
#GambellaUniversity በ2016 ዓ.ም አዲስ ወደ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታተላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 21 እና 22/ 2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። https://t.me/student_text

photo content

Bonga University በ2016 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሪሚድያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➢ የ8ኛ ክፍል ሚኒሰትሪ ካርድ፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናው ኮፒው፣ ➢ ስድስት ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ። https://t.me/student_text