cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

RAMA

መልካምነት ለራስ ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
26 957
المشتركون
-2324 ساعات
-1667 أيام
-78830 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 27 12👍 2
إظهار الكل...
👍 3
03:29
Video unavailableShow in Telegram
86.17 MB
5🥰 3
01:25
Video unavailableShow in Telegram
35.11 MB
11🥰 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
43👍 4🙏 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወዮ ጉድሽን አልሰማሽ😭Video 👉https://youtu.be/HIu-u07328Y?si=mxZDBS8BVGAfMxEJ
إظهار الكل...
😢 13👍 3😭 2
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
19👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
52👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
20
🥰 18 9👍 4
25🙏 7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
📍እንኳን አደረሳችሁ📍በዘወረደ አስጀምሮ ሆሳዕና እንድንል የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።።👉ራማ ቲዩብ ሁሌም በቀጥታ ሥርጭት 👉 #ሁሌም_ከቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
62🙏 9👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አሜን በሉ
إظهار الكل...
97🙏 47👍 7
إظهار الكل...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
♦️ጥዑም ዝማሬ-ዛሬ ይለቀቃል [Rama Tube] በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው‼️ እስከ አሁን የምትሰሟቸው ዝማሬዎች የኔ ግጥሞች ናቸው። ዛሬ የምንለቀው ዝማሬ ደግሞ በግጥም መጋቤ ምስጢር ብሩክ አሳመረ እና በዜማ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የተሳተፉበትን ዝማሬ ይሆናል። መልእክቱ ልብ ያሳርፋል። ወዳጅነታችሁ በሼር ይገለጥ😁
إظهار الكل...
👍 8
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
16👍 2
05:03
Video unavailableShow in Telegram
36.86 MB
😭 6👍 1😢 1
ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።”   —ዮሐንስ 9፥4 አዲሱን ዝማሬ👉አሁን የተለቀቀውን👉አድምጡት ሼር አድርጉት👉https://youtu.be/itGQW7GVLtk?si=Buy0XnOTHecAzzfE
إظهار الكل...
👍 3🤬 1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
22🙏 14👍 1
ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ እና የግድያ ወንጀሉን ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ****** ሟች ወጣት ሶፎኒያስ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ ሦስት ግለሰቦችን በግል በተደረገ ስምምነት ያለ አፕልኬሽን ምዝገባ በኮድ 2 ቪትዝ አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱ። ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩትን አካላት ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ካሳፈራቸው በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 93488 ተሽከርካሪ ጨምሮ ሁለት ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው መሰወራቸው ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ ወንጀሉ ከተፈፀመበት ጊዜ አንስቶ ቀን ከሌት ባደረገው ብርቱ ክትትል ልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም ተጠርጣሪዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ፣ ሦስቱን ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎች እና የሰረቁትን መኪና እንዲሁም ሶስት አባሪዎቻቸውን መያዙን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ከተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎቹ እጅ ላይ ባለቤታቸው የማን እንደሆኑ የማይታወቁ 7 የስልክ ሲም ካርዶችን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን ጨምሮ ገልፆል፡፡ ምንም እንኳን ወንጀሉ በስውር የተፈፀመና ማንነታቸው የማይታወቁ ቢሆንም በተደረገ ብርቱ ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመለየት ሦስት ዋና ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎችን እና ሦስት ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ጠቅሷል፡፡
إظهار الكل...
👍 22👏 6😢 6😱 5 1
إظهار الكل...
🥰 7
Photo unavailableShow in Telegram
የሟች ስም ሶፎንያስ አስራት ይባላል የ24አመት ልጅ ነው ማክሰኞ ለሊት 8 ስዓት ላይ ላፍቶ አካባቢ ሁለት ወንድ ና አንድ ሴት ኖሆም ሆቴል አካባቢ ማለትም የሰፈሩ ስም ላፍቶ ቦሌ ሚካኤል ውሰደን ብለውት ጓደኞቹን ደርሼ መጣው ብሎ እንደወጣ በዛው ቀረ በነጋታው ዕለት እናቱ ስልኩ ላይ ስደውል አይሰራም ጓደኛው ጋር ስደውል ቦሌ ሚካኤል ብሎ እንደወጣ እና እንዳላገኘው ይነግራታል የፈለገ ነገር ቢፈጠር ደግም ከናቱ ጋር ይደዋወላል እሶም ተነስታ ቦሌ ፖሊስ ጣብያ ሄዳ ትጠይቃለች የተመዘገበ ነገር የለም ካለ እናሳውቅሻለን ይሎትና ላፍቶም ፖሊስ ጣብያ ተመሳሳይ ነገር ይነግሮታል የአቃቂን ቃሊቲን ስልክ ይሰጧታል ስደውልም ስልኩን ለሌላ ሰው ስጪ ብለው የለውን ነገር ይነግሩታል አስክሬኑ ማሰልጠኞ አካባቢ እንደተገኘ እና ለምርመራ ጳውሎስ እንደተወሰደ ይነግሮታል ዛሬ 5 ስዓት አካባቢ አስክሬን ተቀብለን ወደ መኖርያ ቤት ወደ ላፍቶ ኮንደሚኒየም ወስደናን ገዳዬቹም አልተገኙም መኪኖውንም ይዘው ተሠውሮዋል መኪናውም vitz ኮድ 2 A 93488 ነው ያየ ሠው ጥቆማውን ያድርሰን
إظهار الكل...
💔 44😭 13👍 4😁 1
إظهار الكل...
ውስጥ የሚሰብር የሚወቅስ ዝማሬ [Share] https://youtu.be/MbV4Rn-ocUc?si=QcmWNX5QG7qJxz7J
إظهار الكل...
👍 4 2
እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😭https://www.youtube.com/watch?v=Li5lwuUyJNU
إظهار الكل...
🥰 4
إظهار الكل...
🥰 3
إظهار الكل...
👍 4
ተለቀቀ♦️ተለቀቀ♦️ተለቀቀ https://youtu.be/NvG-EhXqJYI?si=MMG3G33RDZQ7z81J
إظهار الكل...
👍 8
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
♦️ሼር ሼር ሼር♦️ወዳጆቼ እስኪ ልያችሁ ''ዛሬስ ስትመጣ ወደ መቅደስህ በዘር ስንነግድ ምን ትለናለህ? ከጅራፍህ ጋራ ዳግም ሳትመለስ ወዳንተ መልሰን አጽናን በአንዱ መንፈስ።'' ወዳጆቼ! ሼር በማድረግ ለሁሉ እንድታደርሱልን በፍቅር እንጠይቃለን ።👉የፊታችን ቅዳሜ👂ጆሮአችንን ወደ ራማ ቲዩብ እናዘንብል😍
إظهار الكل...
13👍 2
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.