ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት

ማይ ሊትል ኤንጅልስ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
998
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+284
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+20
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+50
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+44
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+6
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+10
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+18
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+524
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
12 أكتوبر0
11 أكتوبر0
10 أكتوبر+1
منشورات القناة
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2019 አ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት የጀመርን በመሆኑ ተማሪዎችን በማስመዝገብ ወደ ማጠናከሪያ ትምህርቱ እንድታስገቡ በማለት እናሳስባለን።

2
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ የስብሰባ ቀን ማስተካከያን በተመለከተ ጥቅምት 2 ቀን 2019 የተባለው ጥሪ እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 አ.ም በሚል ይስተካከል።
598
3
لا يوجد نص...
747
4
ለወላጆች በሙሉ የ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የማጠናከሪያ ትምህርት ከጥቅምት 2 ቀን 2019 አ.ም ጀምሮ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎቹን እንድታስመዘግቡ በማለት እያዳሰብኩ በተለይም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው ሁሉም ተማሪቆች መሳተፍ ያለባቸው መሆኑን አውቃችሁ ወላጆች ምዝገባውን እንድታከናውኑ በማለት እናሳስባለን።
893
5
لا يوجد نص...
999
6
لا يوجد نص...
1 072
7
ማሳሰቢያ ለተማሪዎችና ለወላጆች በሙሉ ከመስከረም 26-ጥቅምት2ቀን 2019 አ.ም ድረስ የ1ኛው ተርም የመጀመሪያ ዙር ቴስት የሚሰጥ በመሆኑ ከዚህ በታች ባለው መርሃ ግብር መሰረት እንድትዘጋጁ በማለት እያሳሰብ ትምህርት ለሙሉ ቀን የሚሰጥ መሆኑን እናሳስባለን የት/ቤቱ አስተዳደር
916
8
ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ አርብ መስከረም 22 ቀን 2019 አ.ም ትምህርት የማይኖር ሲሆን ተማሪዎች ጥናታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ በማለት እናሳስባለን።
1 414
9
لا يوجد نص...
1 865
10
54ቱ የአፍሪካ ሀገራትና ዋና ከተሞቻቸው፦ 1. አልጀሪያ — አልጀርስ (Algiers) 2. አንጎላ — ሉዋንዳ (Luanda) 3. ቤኒን — ፖርቶ-ኖቮ (Porto-Novo) 4. ቦትስዋና — ጋቦሮኔ (Gaborone) 5. ቡርኪና ፋሶ — ዋጋዱጉ (Ouagadougou) 6. ቡሩንዲ — ጊቴጋ (Gitega) 7. ኬፕ ቬርዴ — ፕራያ (Praia) 8. ካሜሩን — ያውንዴ (Yaoundé) 9. ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ — ባንጊ (Bangui) 10. ቻድ — ንጃሜና (N’Djamena) 11. ኮሞሮስ — ሞሮኒ (Moroni) 12. ኮንጎ ሪፐብሊክ — ብራዛቪል (Brazzaville) 13. ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ — ኪንሻሳ (Kinshasa) 14. ኮት ዲቯር — ያሙሱክሮ (Yamoussoukro) 15. ጅቡቲ — ጅቡቲ (Djibouti) 16. ግብፅ — ካይሮ (Cairo) 17. ኢኳቶሪያል ጊኒ — ሲዩዳድ ዴ ላ ፓዝ 18. ኤርትራ — አስመራ (Asmara) 19. ኢስዋቲኒ — ምባባኔ (Mbabane) 20. ኢትዮጵያ — አዲስ አበባ (Addis Ababa) 21. ጋቦን — ሊብሬቪል (Libreville) 22. ጋምቢያ — ባንጁል (Banjul) 23. ጋና — አክራ (Accra) 24. ጊኒ — ኮናክሪ (Conakry) 25. ጊኒ-ቢሳው — ቢሳው (Bissau) 26. ኬንያ — ናይሮቢ (Nairobi) 27. ሌሶቶ — ማሴሩ (Maseru) 28. ላይቤሪያ — ሞንሮቪያ (Monrovia) 29. ሊቢያ — ትሪፖሊ (Tripoli) 30. ማዳጋስካር — አንታናናሪቮ (Antananarivo) 31. ማላዊ — ሊሎንግዌ (Lilongwe) 32. ማሊ — ባማኮ (Bamako) 33. ሞሪታኒያ — ኑዋክሾት (Nouakchott) 34. ሞሪሺየስ — ፖርት ሉዊስ (Port Louis) 35. ሞሮኮ — ራባት (Rabat) 36. ሞዛምቢክ — ማፑቶ (Maputo) 37. ናሚቢያ — ዊንድሆክ (Windhoek) 38. ኒጀር — ኒያሜ (Niamey) 39. ናይጄሪያ — አቡጃ (Abuja) 40. ሩዋንዳ — ኪጋሊ (Kigali) 41. ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ — ሳኦ ቶሜ (São Tomé) 42. ሴኔጋል — ዳካር (Dakar) 43. ሲሸልስ — ቪክቶሪያ (Victoria) 44. ሴራሊዮን — ፍሪታውን (Freetown) 45. ሶማሊያ — ሞቃዲሾ (Mogadishu) 46. ደቡብ አፍሪካ — ፕሪቶሪያ (Pretoria) 47. ደቡብ ሱዳን — ጁባ (Juba) 48. ሱዳን — ካርቱም (Khartoum) 49. ታንዛኒያ — ዶዶማ (Dodoma) 50. ቶጎ — ሎሜ (Lomé) 51. ቱኒዚያ — ቱኒስ (Tunis) 52. ኡጋንዳ — ካምፓላ (Kampala) 53. ዛምቢያ — ሉሳካ (Lusaka) 54. ዚምባብዌ — ሐራሬ (Harare)
1 811
11
ማሳሰቢያ ለወላጆች ተማሪዎች ጤ.ሰ.ማ ትምህርትን በተግባር ውጪ ወተው ስለሚሰሩ የስፖርት ትጥቅ እንድታሟሉ በማለት እናሳስባለን። የት/ቤቱ አስተዳደር
2 026
12
እንኳን ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2019 አ.ም ትምህርት የሚከፈተው መስከረም 4 ቀን 2019 አ.ም ሲሆን 🍇 በእለቱ የክፍል ሃላፊ መ/ራን የት/ ቤቱን ህግና ደንብ ገለጻ ይሚያደርጉና ተማሪዎችም የተመደቡበትን የመማሪያ ክፍል የሚያዩበት ሲሆን 🍇መስከረም 5 ቀን 2019 አ.ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ለሙሉቀን የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎች አስፈላጊ የመማሪያ ቁሳቁሶችን አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል። ከ1ኛ-2ኛ ክፍል የሚያስፈልጋቸው ግበቶች 🍊 8 ደብተር ባለ 50 ሉክ 🍊2 እርሳስ 🍊1 መቅረጫ ከ3ኛ-6ኛ ክፍል 🍏 9 ደብተር ባለ 50 ሉክ 🍏 1 እርሳስ 🍏 1 እስኪርብቶ 🍏1 መቅረጫ 7ኛ - 8ኛ ክፍል 🍉 12 ባለ 50/ 100 ሉክ ደብተር 🍉 1 እርሳሰ 🍉 1 እስኪርብቶ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን እንገልጻለን።
2 079
13
ለ2018 አ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የሚኒስትሪ ውጤት ስለመጣ ነሃሴ 20 ቀን 2018 አ.ም ከጠዋቱ 2:00-6:00 ሰአት ብቻ የምንሰጥ ሲሆን በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ተገኝቶ ያልወሰዱትን በሌላ ጊዜ የማናስየናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
1 895
14
ከ8ኛ ከፍል ወደ 9ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች የምደባ ቦታ።
2 818
15
لا يوجد نص...
3 083
16
የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ከላይ ለተጠቀሰው የትምህርት ዘመን የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ወላጆች መተው በጠየቁት መሰረት ከሃምሌ 15-16 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ተጨማሪ 2 የመመዝገቢያ ቀናት የሰጠን መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ መታችሁ ያላስመዘገባችሁ የተማሪ ወላጆች በቦታችሁ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበላችንን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽን ሳታስመዘግቡ ቀርታችሁ ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን። የት/ቤቱ አስተዳደር
2 503
17
لا يوجد نص...
2 499
18
ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ከሃምሌ 1-6 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ወላጆች ጥያቄ ምክንያት እስከ ሃምሌ 10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተራዘመው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ያልተመዘገባችሁ እንዳላችሁና አንዳንዶቻችሁም ሌላ ት/ቤት መሸኛ ሳትወስዱ ምዝገባ የፈጸማችሁ እንዳላችሁ የደረስንበት በመሆኑ ከሰኞ ሃምሌ 13 ቀን 2018 አ.ም ጀምሮ በቦታችሁ አዲስ ያመለከቱ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እንገልጻለን ማሳሰቢያ: ነባር የተማሪ ወላጆች ቦታው ከሞላ በኋላ መታችሁ ብታመለክቱም የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገገልጻለን።
2 582
19
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የ+1
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ
2 776
20
1️⃣/የኮተቤ ሳይንስ ሸርድ የትምህርት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5877?single 2️⃣/የገላን የወንዶች አዳሪ እና የእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ ት/ቤት የት/ት እ
1️⃣/የኮተቤ ሳይንስ ሸርድ የትምህርት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5877?single 2️⃣/የገላን የወንዶች አዳሪ እና የእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ ት/ቤት የት/ት እድል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/5879?single https://t.me/dam76/5880 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
1 371