የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይኽ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታዮቹና ለማህበሩአባላት ያስተላልፋል፡፡ አስተያየት ካለዎት 0913576764መደወል ይችላሉ
إظهار المزيد653
المشتركون
-124 ساعات
+27 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
🔴 የሐዘን መግለጫ 🔴
የማህበራችን አባል የሆነው ወንድወስን አያሌው (አባቡሽ) ከዚህ አለም ድካም አርፏል :: ሥርዓተ ቀብሩም ዛሬ በየካ ሚካኤል ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይፈፀማል ሁላችሁም የማህበሩ አባላት በሰዓቱ በመገኘት ወንድማችንን የምንሸኝ ይሆናል :: ማህበራችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመድ እዲሁም ለማህበራችን አባላት መፅናናትን ይመኛል :: የወንድማችንን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያሳርፉልን አሜን።
አስቸካይ ስብሰባ
የአገልግሎት ክፍል አባላት በጠቅላላ ነገሀሙስ10/09/16 12ሠአት ላይአስቸካይስብሰባ አለ አርእሱ የቅዳሜው ጉባኤ ነው ማንም መቅረት አይቻልም
