cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
72 911
المشتركون
+7024 ساعات
+4777 أيام
+2 83130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ከአስም በሽታ ለመፈወስ በህይወት ያሉ አሳዎችን የምታስውጠው የህንድ መንደር በደቡባዊ ህንድ ሀይደርባድ በስነ ፈለክ የቀን አቆጣጠር በአመት አንድ ግዜ የሚሰጠው አሳን ከእነ ህይወቱ የመዋጥ ባህላዊ ልምድ ለአስም በሽታ ፍቱን ነው ተብሎ ይታመናል። ከትውልድ ትውልድ የተላለፈ ነው በተባለው ባህላዊ ህክምና አሳን ከእነ ህይወቱ መዋጥ ለአስም ፍቱን መድሀኒት ነው ተብሎ ይታመናል። ታማሚዎች ወደ ጥንታዊታ መንደር በአመት አንድ ግዜ በማቅናት በህይወት ያሉ ትንንሽ አሳዎችን ይውጣሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VFjjSe
4530Loading...
02
ሙዚቃ እና ወሲብ ምን ያገናኛቸዋል? ከመዝናኛዎ መካከል አንዱ የሆነው ሙዚቃ በወሲብ ወቅት የሚገኝ ደስታን እንደሚጨምር ጥናት አመልክቷል። በተለይም የፖፕ ስልተ ምት ያላቸው ሙዚቃዎች በወሲብ ወቅት የበለጠ ተመራጭ እንደሆኑ ተገልጿል። በተለይም የዘር ሀረጉ ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው ትውልደ ካናዳዊቱ ዘ ዊክኢንድ ሙዚቃዎች በብዙዎች በወሲብ ወቅት አብዝተው የሚመርጡት ሆኗል ተብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3xpMK1i
8262Loading...
03
አባ ፍራንሲስ "በፈጣሪ ስም መቀለድና መሳቅ ትችላላችሁ፣ ይህ መናፍቅነት አይደለም” አሉ አባ ፍራንሲስ ከመላው ዓለም ከተውጣጡ ከ100 በላይ ኮሜዲያን፣ የፊልም ተዋናዮች እና ጸሃፊዎችን በትናንትናው እለት በቫቲካን አግኝተው አነጋግረዋል። ከአባ ፍራንሲስ ጋር ከተገናኙ ታዋቂ ሰዎች መካከልም የአሜሪካ ታዋቂው የሾው ቢዝ አቅራቢ ውሁፒ ግልድበርግ፣ ጂሚ ፋሎን፣ ካነን ኦበሪየን፣ ክሪስ ሮክ እና ስቴፈን ኮልበርት እንደሚገኙበት ሮይተርስ ዘግቧል። በዚሁ ወቅት በጣሊያንኛ ንግግር ያደረጉት አባ ፍራንሲስ "በፈጣሪ ላይም መሳቅ እችላለን” ያሉ ሲሆን፤ ይህ ስድብ አይደለም, እኛ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር እንደምንጫወት እና እንደቀልድ ሁሉ በፈጣሪ ላይም እንችላለን” ሲሉ ተደምጠዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VrZwoh
3 0427Loading...
04
በኢትዮጵያ በጎግል ላይ ሰዎች በብዛት የፈለጉት ቃላቶች የትኞቹ ናው? በኢትዮጵያም ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2023 በዓመቱ በብዛት ጎግልላይ የተፈለጉ ቃላቶችን አሉ ያሉው ደግሞ ስታሲስታ የተባለ ድረ ገጽ ነው። በኢትዮጵያ በብዛት ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥም ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል ቀዳሚ ነው የተባለ ሲሆን፤ ዋት ኢስ (What is) እና ቪድዮ (Video) የሚለው ቃል ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በኢትዮጵያ በብዛት የፈለጉት ቃላቶች የትኞቹ ናው? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3yLUDyp
4 2104Loading...
05
"ተበድሎ ይቅር ያለን ሰው አሏህ የሠራውን ጥፋት ይቅር የሚለው በመኾኑ ሁላችንም ይቅር ልንባባል ይገባል"- ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ሁሉም የሰላም ዘብ እንዲሆን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ኢብራሒም ጥሪ አቅርበዋል። የ1445ኛው የዒድ አል-አድኃ (አረፋ) በአል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘነድ በነገው እለት በመላው አለም ይከበራል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XoxegH
7 5035Loading...
06
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በክርክር ወቅት ማይክ ለማጥፋት ተስማሙ ሁለቱ የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች የፊት ለፊት ክርክር ለማድረግ በብዙ ቅድመ ሁኔታዎች ለማድረግ መስማማታቸው ይታወሳል ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ በሲኤንኤን ስቱዲዮ ያለ ተመልካች ይከራከራሉ ተብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3xjMq4g
9 7874Loading...
07
አሜሪካ በጥንቆላ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች ሀገሪቱ እገዳውን ያነሳችው የጥንቆላ ተጠቃሚ ሰዎች በመብዛታቸው ነው ተብሏል ጥንቆላ በአሜሪካ ለ100 ሺህ ገደማ ዜጎች ስራ እድል ሲፈጥር 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢም አስገኝቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3x8HGhXአሜሪካ በጥንቆላ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች ሀገሪቱ እገዳውን ያነሳችው የጥንቆላ ተጠቃሚ ሰዎች በመብዛታቸው ነው ተብሏል ጥንቆላ በአሜሪካ ለ100 ሺህ ገደማ ዜጎች ስራ እድል ሲፈጥር 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢም አስገኝቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3x8HGhX
10 80849Loading...
08
በአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 2 የተደለደሉ ሀገራት እነማን ናቸው? በምድብ የምትገኝው የ3 ጊዜ የዋንጫው አሸናፊ ስፔን ተፎካካሪ ልትሆን እንደምትችል ሰፊ ግምት ተሰጥቷታል። 2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ 2 የሆነው ጨዋታዎች ዛሬ ምሽጽ ቀጥለው ይካሄዳሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/euro-2024-group-b-preview-the-group-of-death
10 2171Loading...
09
ከአስም በሽታ ለመፈወስ በህይወት ያሉ አሳዎችን የምታስውጠው የህንድ መንደር ከትውልድ ትውልድ የተላለፈ ነው በተባለው ባህላዊ ህክምና አሳን ከእነ ህይወቱ መዋጥ ለአስም ፍቱን መድሀኒት ነው ተብሎ ይታመናል። ታማሚዎች ወደ ጥንታዊታ መንደር በአመት አንድ ግዜ በማቅናት በህይወት ያሉ ትንንሽ አሳዎችን ይውጣሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VFjjSe
10 51218Loading...
10
Media files
11 1983Loading...
11
ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሎምፒክ በእነማን ትወከላለች? ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚወዳደሩ አትሌቶችን ለመለየት 45 አትሌቶችን ወደ ስፔን ወስዳ አወዳድራለች የፓሪስ ኦሎምፒክ ከሀምሌ 19 ጀምሮ በፈረንሳይ መዲና ይካሄዳል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ  https://bit.ly/3KMTdXn
11 1983Loading...
12
ሙዚቃ እና ወሲብ ምን ያገናኛቸዋል? በወሲብ ወቅት ሙዚቃ የሚያደምጡ ሰዎች የበለጠ ደስተኛ እንደሚሆኑ ጥናት አመለከተ የሂፕ ፖፕ ስልተ ምት ሙዚቃዎች የበለጠ ተመራጭ እንደሆኑ ተሳታፊዎች ተናግረዋል ተብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3xpMK1i
12 12262Loading...
13
ሲሪል ራማፎሳ ለሁለተኛ ጊዜ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሸሙ በ2024ቱ ምርጫ መንግስት ለመመስረት አብላጫውን ድምጽ ማግኝት ያልቻለው የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ ከሌላ ፓርቲ ጋር ጥምር መንግስት ለመመስረት ተገዷል። ከራማፎሳ ጋር ፕሬዝዳንት ለመሆን የተፎካከረው አወዛጋቢው ጁሊየስ ማሌማ በፓርላማው 44 የድጋፍ ድምጽ አግኝቷል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4c3G88a
12 2732Loading...
14
አባ ፍራንሲስ “የሚያስከፋ እስካልሆነ ድረስ ስለ ፈጣሪ መቀለድ ችግር የለውም” አሉ የሮማው ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከዓለም ዙሪያ ከተውጣጡ ኮሜዲያን ጋር በቫቲካን ተገናኝተዋል። አባ ፍራንሲስ ለኮሜዲያኑ "በፈጣሪ ላይ እንኳን መሳቅ ትችላላችሁ፣ ይህ መናፍቅነት አይደለም” ብለዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VrZwoh
12 81535Loading...
15
ፑቲን ተኩስ ለማቆም ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ ይህን የሩሲያ ቅድመ ሁኔታ መቀበል እንደ "እጅ መስጠት" ይቆጠራል ያየችው ዩክሬን ወዲያውኑ ነው ውድቅ ያደረገችው። https://am.al-ain.com/article/put-set-terms-ceasefire
14 97010Loading...
16
የአውሮፓ ዋንጫ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአምስት የአውሮፓ ዋንጫ ውድድሮች 14 ጎሎችን በማስቆጠር ይመራል። ፈረንሳዊው አማካይ ሚሸል ፕላቲኒ ደግሞ በአምስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ጎሎችን በማስቆጠር ይከተላል። 64ኛ አመቱን በያዘው የአውሮፓ ዋንጫ በርካታ ጎሎች ያስቆጠሩትን ተጫዋቾች ይመልከቱ፦ https://bit.ly/4eoDwTS
14 3737Loading...
17
የሃጃጆች ጁምዓ ሰላት እና ኹጥባ የዘንድሮው 1445ኛው የሃጂ ስነስርአት በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል። ለሃጂ ወደ ሳኡዲ ያቀኑ ሙስሊሞች በዛሬው እለት በመካ ታላቁ መስጂድ የጁምአ ሰላት አድርሰዋል። በተያያዘ “የአረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገልጿል። ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/45qQpsd
14 4046Loading...
18
ኢሰመኮ በአፋር እና ሶማሊ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች ያሳስቡኛል አለ ኢሰመኮ እንደገለጸው ይህ ግጭት የተከሰተው ሁለቱ ክልሎች ባለፈው ሚያዝያ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ነው https://am.al-ain.com/article/ehrc-concerned-armed-clashes-afar-somali-regions
13 8017Loading...
19
በኢትዮጵያ ከተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች 70 በመቶዎቹ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መፈጸማውን ተገለጸ ተመድ እንዳለው በኢትዮጵያ 594 የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል መንግስት በአማራ ክልል የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አለማራዘሙን ተመድ እደግፋሁ ብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4b4zLjm በኢትዮጵያ ከተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች 70 በመቶዎቹ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መፈጸማውን ተገለጸ ተመድ እንዳለው በኢትዮጵያ 594 የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል መንግስት በአማራ ክልል የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አለማራዘሙን ተመድ እደግፋሁ ብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4b4zLjm
13 99421Loading...
20
“የአረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገለጸ የ1445ኛው የሃጅ ስነ ስርዓት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የአረፋ ኹጥባ ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለ1 ቢሊየን ሰዎች እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/45qQpsd
13 76912Loading...
21
ለሸንቃጣ ሴቶች ብቻ አገልግሎት እሰጣለሁ ያለው ጂም ቤት ጂም ቤቱ በወሰደው እርምጃ ምክንያት ዋነኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች መነጋገሪያ ሆኗል የስፖርት ቤቱ እድሜያቸው ከ30 በላይ የሆኑ ሴቶች ጊዜያቸውን ልብስ በመቀየር እና ሰው በማማት እያሳለፉ ነው ብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3XiAc6B
13 42817Loading...
22
ዩክሬን ምን ያህል ተበደረች?፤ አበዳሪዎቿስ እነማን ናቸው? ከሩሲያ ጋር ከሁለት አመት በላይ በዘለቀ ጦርነት ውስጥ ያለችው ዩክሬን የብድር ማስተካከያ እርምጃዎችን ለመጀመር ተገዳለች። ሀገሪቱ አሁን ላይ ያለባት ብድር ከጦርነቱ በፊት ከነበረባት ጋር ሲነጻጸረ በምን ያህል ጨመረ...? https://am.al-ain.com/article/who-are-ukraine-loan-sources-how-much-debt-it-owe
13 1117Loading...
23
የሃጃጆች ጁምዓ ሰላት ለሃጂ ወደ ሳኡዲ ያቀኑ ሙስሊሞች በዛሬው እለት በመካ ታላቁ መስጂድ የጁምአ ሰላት አድርሰዋል። የዘንድሮው የሃጂ ስነስርአት በይፋ ተጀምሯል። ከመላው አለም ሳኡዲ የገቡት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሃጃጆች በነገው እለትም ከሚና ወደ አራፋት ተራራ ያቀናሉ። በተያያዘ “የአረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገልጿል። ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/45qQpsd
13 3589Loading...
24
በአውሮፓ ዋንጫ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪዎች እነማን ናቸው? ስድስተኛ የአውሮፓ ዋንጫ ተሳትፎውን የሚያደርገው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጀርመንስ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘግብ ይሆን? https://bit.ly/3XoSvaq
13 7254Loading...
25
ድምጻዊ ሴሊን ዲዮንን ከመድረክ ያራቃት የማይድን ህመም ምንድን ነው? ደምጻዊቷ ከዓመታት በኋላ በቅርቡ ወደ መድረክ እንደምትመለስ አስታውቃለች ተወዳጇ ሴሊን ዲዮን ኤስፒኤስ በተባለ የእድሜ ልክ ህመም መጠቃቷ ተገልጿል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bZnbDs
14 4356Loading...
26
ኒኩሌር ታጠቂ የሩሲያ የጦር መርከቦች የአሜሪካ ጎረቤት ወደሆነችው ኩባ ለምን ተጓዙ? አራት የሩሲያ የጦር መርከቦች ከአሜሪካ 145 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መልህቃቸውን ጥለዋል። አሜሪካ የመርከቦች ኩባ መድረስ ስጋት አይፈጥርብኝም ብትልም፤ በቅርበት እየተከታተለች ነው። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3RtPqBT
14 62916Loading...
27
ችሎት ውስጥ ዳኛ ላይ ተኩስ የከፈተው ፓሊስ ተገደለ ይህ ፓሊስ ችሎቱን ሲመሩ የነበሩትን ዳኛ ውሳኔ ካሳለፉ በኋላ ወዲያውኑ ተኩሶ አቁስሏቸዋል። በችሎት ውስጥ የተፈጸመው ይህ ክስተት እንዴት ሊሆን ቻለ በሚል ብዙ ኬንያውያንን አስደንግጧል። https://bit.ly/3XpDdCg
14 72910Loading...
28
የቻይና እግርኳስ ደጋፊዎች “ጀግናችን” ላሉት የሲንጋፖር ግብ ጠባቂ ገንዘብ እየላኩ ነው የ40 አመቱ ግብ ጠባቂ ቻይና ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ እንድታልፍ አግዟል በሚል ነው ደጋፊዎቹ ገንዘብ እየላኩ የሚገኙት። https://bit.ly/4ch2Fhi
14 7905Loading...
29
እናቱን ለማትረፍ ህይወቱን የሰዋው የ8 አመቱ አሜሪካዊ ታዳጊ የ 8 አመቱ የሚኒሶታ ነዋሪ አሚር ሀርደን በቤተሰቦቹ መካከል በተፈጠረ ግጭት እናቱን ከአባቱ ጥቃት ለመከላከል ሲሞክር በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አልፏል። እናቱ በተደጋጋሚ በአባቱ አካላዊ ጥቃት ሲደርስባት የሚመለከተው አሚር አደጋው በተፈጠረበት ቀን እናቱን ለመከላከል ከአባቱ እጅ ሽጉጥ ለመንጠቅ ሲሞክር ጭንቅላቱ እና አንገቱ ላይ በተተኮሰ ጥይት ነው ህይወቱ ያለፈው። በልጇ መስዋዕትነት በህይወት መትረፍ የቻለችው ቼሪሽ ኤድዋርድ ባለቤቷ በልጆቿ ፊት በተደጋጋሚ አካላዊ ጥቃት ይፈጽምባት እንደነበር በመጨረሻም የውድ ልጇን ህይወት እንዳስከፈላት ነው በጸጸት ውስጥ ሆና ለፖሊስ ቃሏን የሰጠችው፡፡ ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XiltZr
14 8658Loading...
30
አባ ፍራንሲስ ቄሶች ረጅም ጊዜ የሚወስድ ስብከት እንዳያደርጉ ከለከሉ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ለማስቀደስ እና ሌሎች በረከቶችን ለማግኘት ብለው ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጡ የዕምነቱ ተከታዮች በቄሶች አገልግሎት መርዘም ምክንያት እንቅልፍ እየጣላቸው ነው ብለዋል። ቄሶች ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመጡ ተከታዮች ስለ ጌታ ቃል የሚናገሩበት ጊዜ ከስምንት ደቂቃ መብለጥ እንደሌለበት አባ ፍራንሲስ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VeXNCw
14 38615Loading...
31
ሜሲ “እግር ኳስን እንደማልጫወት ሳስበውም ልቤ በሀዘን ይሞላል፤ ነገር ግን ግዜው የደረሰ ይመስላል” አለ አረጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በተለያዩ የእግር ኳስ ቡድኖች ያደረገው ቆይታ በኢንተር ሚያሚ ሊቋጭ እንደሚችል ለኢኤስፒኤን ተናግሯል። “እግር ኳስን መጫዎት በጣም እወዳላሁ ከዚህ በኅላ እንደማለጫወት ሳስበውም ልቤ በሀዘን ይሞላል ነገር ግን ግዜው የደረሰ ይመስላል” ነው ያለው። የአለም የእግርኳስ ኮከብ ሜሲ አሁንም ልምምዶችን መስራት እና እግር ኳስ መጫወት እንደሚያስደስተው ገልጾ በቅርቡ የመጨረሻ ውሳኔውን እንደሚያሳውቅ ተናግሯል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3xqAptL
13 8455Loading...
32
ሩሲያ የዶላር እና ዩሮ ግብይትን ማገዷን አስታወቀች የሩሲያ ምርት ገበያም በዶላር እና ዩሮ የሚደረጉ ግብይቶችን ላለማካሄድ መወሰኑን የገለጸ ሲሆን ከሁለቱ ውጪ በሌሎች መገበያያ ገንዘቦች ግን ማገበያየቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል። ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመገበያያ ገንዘቧን ከዶላር እና ዩሮ ጥገኝነት የማላቀቅ እርምጃዎችን ስትወስድ ቆይታለች። ሩሲያ ካደረገቻቸው የንግድ ልውውጦች ውስጥ 53 በመቶውን በቻይና ዩዋን ያደረገች ሲሆን ቀሪው ደግሞ ዶላርን ጨምሮ ዩሮ እና የሌሎች ሀገራት መገበያያ ገንዘብ አድርጋለች። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4cipst5
13 7764Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ከአስም በሽታ ለመፈወስ በህይወት ያሉ አሳዎችን የምታስውጠው የህንድ መንደር በደቡባዊ ህንድ ሀይደርባድ በስነ ፈለክ የቀን አቆጣጠር በአመት አንድ ግዜ የሚሰጠው አሳን ከእነ ህይወቱ የመዋጥ ባህላዊ ልምድ ለአስም በሽታ ፍቱን ነው ተብሎ ይታመናል። ከትውልድ ትውልድ የተላለፈ ነው በተባለው ባህላዊ ህክምና አሳን ከእነ ህይወቱ መዋጥ ለአስም ፍቱን መድሀኒት ነው ተብሎ ይታመናል። ታማሚዎች ወደ ጥንታዊታ መንደር በአመት አንድ ግዜ በማቅናት በህይወት ያሉ ትንንሽ አሳዎችን ይውጣሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VFjjSe
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሙዚቃ እና ወሲብ ምን ያገናኛቸዋል? ከመዝናኛዎ መካከል አንዱ የሆነው ሙዚቃ በወሲብ ወቅት የሚገኝ ደስታን እንደሚጨምር ጥናት አመልክቷል። በተለይም የፖፕ ስልተ ምት ያላቸው ሙዚቃዎች በወሲብ ወቅት የበለጠ ተመራጭ እንደሆኑ ተገልጿል። በተለይም የዘር ሀረጉ ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው ትውልደ ካናዳዊቱ ዘ ዊክኢንድ ሙዚቃዎች በብዙዎች በወሲብ ወቅት አብዝተው የሚመርጡት ሆኗል ተብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3xpMK1i
إظهار الكل...
🤔 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አባ ፍራንሲስ "በፈጣሪ ስም መቀለድና መሳቅ ትችላላችሁ፣ ይህ መናፍቅነት አይደለም” አሉ አባ ፍራንሲስ ከመላው ዓለም ከተውጣጡ ከ100 በላይ ኮሜዲያን፣ የፊልም ተዋናዮች እና ጸሃፊዎችን በትናንትናው እለት በቫቲካን አግኝተው አነጋግረዋል። ከአባ ፍራንሲስ ጋር ከተገናኙ ታዋቂ ሰዎች መካከልም የአሜሪካ ታዋቂው የሾው ቢዝ አቅራቢ ውሁፒ ግልድበርግ፣ ጂሚ ፋሎን፣ ካነን ኦበሪየን፣ ክሪስ ሮክ እና ስቴፈን ኮልበርት እንደሚገኙበት ሮይተርስ ዘግቧል። በዚሁ ወቅት በጣሊያንኛ ንግግር ያደረጉት አባ ፍራንሲስ "በፈጣሪ ላይም መሳቅ እችላለን” ያሉ ሲሆን፤ ይህ ስድብ አይደለም, እኛ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር እንደምንጫወት እና እንደቀልድ ሁሉ በፈጣሪ ላይም እንችላለን” ሲሉ ተደምጠዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VrZwoh
إظهار الكل...
😢 44😁 9👍 3🤔 3😱 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ በጎግል ላይ ሰዎች በብዛት የፈለጉት ቃላቶች የትኞቹ ናው? በኢትዮጵያም ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2023 በዓመቱ በብዛት ጎግልላይ የተፈለጉ ቃላቶችን አሉ ያሉው ደግሞ ስታሲስታ የተባለ ድረ ገጽ ነው። በኢትዮጵያ በብዛት ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥም ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል ቀዳሚ ነው የተባለ ሲሆን፤ ዋት ኢስ (What is) እና ቪድዮ (Video) የሚለው ቃል ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በኢትዮጵያ በብዛት የፈለጉት ቃላቶች የትኞቹ ናው? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3yLUDyp
إظهار الكل...
👍 19😁 8🔥 3
"ተበድሎ ይቅር ያለን ሰው አሏህ የሠራውን ጥፋት ይቅር የሚለው በመኾኑ ሁላችንም ይቅር ልንባባል ይገባል"- ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ሁሉም የሰላም ዘብ እንዲሆን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ኢብራሒም ጥሪ አቅርበዋል። የ1445ኛው የዒድ አል-አድኃ (አረፋ) በአል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘነድ በነገው እለት በመላው አለም ይከበራል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XoxegH
إظهار الكل...
"ተበድሎ ይቅር ያለን ሰው አሏህ የሠራውን ጥፋት ይቅር የሚለው በመኾኑ ሁላችንም ይቅር ልንባባል ይገባል"- ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ

ሁሉም የሰላም ዘብ እንዲሆን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሐጂ ኢብራሒም ጥሪ አቅርበዋል

👍 72😁 23 15🎉 3
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በክርክር ወቅት ማይክ ለማጥፋት ተስማሙ ሁለቱ የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች የፊት ለፊት ክርክር ለማድረግ በብዙ ቅድመ ሁኔታዎች ለማድረግ መስማማታቸው ይታወሳል ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ በሲኤንኤን ስቱዲዮ ያለ ተመልካች ይከራከራሉ ተብሏል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3xjMq4g
إظهار الكل...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በክርክር ወቅት ማይክ ለማጥፋት ተስማሙ

ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ በሲኤንኤን ስቱዲዮ ያለ ተመልካች ይከራከራሉ ተብሏል

👍 40😁 28 3
አሜሪካ በጥንቆላ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች ሀገሪቱ እገዳውን ያነሳችው የጥንቆላ ተጠቃሚ ሰዎች በመብዛታቸው ነው ተብሏል ጥንቆላ በአሜሪካ ለ100 ሺህ ገደማ ዜጎች ስራ እድል ሲፈጥር 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢም አስገኝቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3x8HGhXአሜሪካ በጥንቆላ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች ሀገሪቱ እገዳውን ያነሳችው የጥንቆላ ተጠቃሚ ሰዎች በመብዛታቸው ነው ተብሏል ጥንቆላ በአሜሪካ ለ100 ሺህ ገደማ ዜጎች ስራ እድል ሲፈጥር 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢም አስገኝቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3x8HGhX
إظهار الكل...
አሜሪካ በጥንቆላ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች

ጥንቆላ በአሜሪካ ለ100 ሺህ ገደማ ዜጎች ስራ እድል ሲፈጥር 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢም አስገኝቷል

😁 79👍 19🤔 11😢 11😱 5 2
በአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 2 የተደለደሉ ሀገራት እነማን ናቸው? በምድብ የምትገኝው የ3 ጊዜ የዋንጫው አሸናፊ ስፔን ተፎካካሪ ልትሆን እንደምትችል ሰፊ ግምት ተሰጥቷታል። 2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ 2 የሆነው ጨዋታዎች ዛሬ ምሽጽ ቀጥለው ይካሄዳሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/euro-2024-group-b-preview-the-group-of-death
إظهار الكل...
በአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 2 የተደለደሉ ሀገራት እነማን ናቸው?

በምድብ የምትገኝው የ3 ጊዜ የዋንጫው አሸናፊ ስፔን ተፎካካሪ ልትሆን እንደምትችል ሰፊ ግምት ተሰጥቷታል

👍 15 2
ከአስም በሽታ ለመፈወስ በህይወት ያሉ አሳዎችን የምታስውጠው የህንድ መንደር ከትውልድ ትውልድ የተላለፈ ነው በተባለው ባህላዊ ህክምና አሳን ከእነ ህይወቱ መዋጥ ለአስም ፍቱን መድሀኒት ነው ተብሎ ይታመናል። ታማሚዎች ወደ ጥንታዊታ መንደር በአመት አንድ ግዜ በማቅናት በህይወት ያሉ ትንንሽ አሳዎችን ይውጣሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3VFjjSe
إظهار الكل...
ከአስም በሽታ ለመፈወስ በህይወት ያሉ አሳዎችን የምታስውጠው የህንድ መንደር

ታማሚዎች ወደ ጥንታዊታ መንደር በአመት አንድ ግዜ በማቅናት በህይወት ያሉ ትንንሽ አሳዎችን ይውጣሉ

🤔 28👍 7😱 4😁 2 1
94👍 19😁 7😢 2👏 1