cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
17 942
المشتركون
-2624 ساعات
-1817 أيام
-73330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ማስታወሻ! https://t.me/alanisquranacademy ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”   ሙስሊም ዘግበውታል: 1977
1 0000Loading...
02
የሱናዋ ጀግና: https://t.me/alanisquranacademyየተከበሩት 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናት እየመጡ ነው። ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር #ዙልቀዓዳ 28 ነው። ወሩ የሚጠናቀቅ 29 ከሆነ ጁምዓ ይጀመራል። 30 ከሞላ ቅዳሜ ይጀመራል። ስለዚህ አትራፊ ለመሆን ተዘጋጅተን እንጠብቅ https://t.me/alanisquranacademy
1 0381Loading...
03
🌹🌹ውብ የምሽት ግብዣ 🎤"ቃሪእ"ወንድም ሙሐመድ ጀማል" ቁርአን ብቻ ለማዳመጥ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
8331Loading...
04
https://t.me/alanisquranacademy የተጅዊድ ትምህረት በኡስታዝ አቡ ነጅሚያ አዳምጡት👍📚✔️ https://t.me/alanisquranacademy
1 1720Loading...
05
🌹🌹ቁርአን የልብ እርካታ 🎤በቃሪእ ሙሐመድ ጀማል https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
1 6099Loading...
06
Media files
1 8515Loading...
07
📚📚📚https://t.me/alanisquranacademy 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - ስምንት ⭕️ የኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግጋቶች                      ❶) ኢዝሀር ➨ኢዝሀር ማለት በቋንቋ ደረጃ ግልፅ ማድረግ ማለት ሲሆን በተጅዊድ ምሁራኖች አገላለፅ ደግሞ ከኑን ሳኪና እና ተንዊን በኋላ የኢዝሀር ፊደላቶች በመምጣታቸው ምክንያት ኑን  ሳካናዋን ወይም ተንዊኑን ያለ ጉና ግልፅ አድርጎ ማንበብ ማለት ነው። ➨ ለኑን ሳኪና እና ተንዊን የኢዝሃር ፊደላቶች ስድስት ሲሆኑ አጠቃላይ ከጉሮሮ የሚወጡ ፊደላቶች ናቸው። እነርሱም፦ أ  ه  ع  ح  غ  خ  ናቸው።  ወይም 👇 أخي هَاكَ عِلماً حازَهُ غَيْرُ خَاسِرٍ በሚለው አረፍተ ነገር ውስጥ በቃሎቹ መጀመሪያ መጀመሪያ ላይ የሚገኙት ፊደላቶች ናቸው። ➨ እነዚህ የኢዝሀር ፊደላቶች እያንዳንዳቸው ከኑን ሱኩን ጋር በሚመጡ ጊዜ 12 ሁኔታዎች እና ከተንዊን ጋር  በሚመጡበት ጊዜ 6 ሁኔታዎች በድምሩ 18 ሁኔታዎች አሏቸው። ➨ለዚህም  ምክንያቱ በክፍል ሰባት ላይ ስለ ኑን ሱኩን እና ተንዊን ልዩነት ስናብራራ ከልዩነታቸው ውስጥ አንደኛው መለያቸው ኑን ሱኩን በቃል መካከል እና በቃ መጨረሻ ላይ መምጣት የምትችል ስትሆን ተንዊን ግን በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ እንደምትመጣ አይተናል። ⭕️ ስለዚህ ኑን ሱኩን በቃል መካከል ላይ ስትመጣ ከስድስቱ የኢዝሀር ፊደላቶች ጋር 6 ሁኔታ ይኖራታል። ➙ምሳሌ፦ ኑን ሱኩን በቃል መካከል ከሀምዛ ጋር ስትመጣ👇               [ يَنأَوْنَ ] ⭕️በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ ደግሞ ከስድስቱ የኢዝሀር ፊደላቶች ጋር አሁንም 6 ሁኔታ ይኖራታል። ➙ምሳሌ፦ ኑን ሱኩን ከሀምዛ ጋር በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ👇                         [مَن أَمَنَ ] በድምሩ  ኑን ሱኩን ከኢዝሀር ፊደላቶች ጋር 12 ሁኔታዎች ይኖራታል ማለት ነው። ⭕️ በአንፃሩ ተንዊን ደግሞ በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ ስለምትመጣ ከስድስቱ የኢዝሃር ፊደላቶች ጋር ሊኖራት የሚችለው 6 ሁኔታ ብቻ ነው። ➙ምሳሌ ፦ ተንዊን ከሀምዛ ጋር በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ 👇     [ رَسُولٌ أَمِينٌ ] 🔷ስለዚህ በአጠቃላይ ኑን ሱኩን እና ተንዊን ከኢዝሀር ፊደላቶች ጋር (12+6) =18 ሁኔታዎች ይኖራቸዋል ማለት ነው።                   ማስታወሻ 🔷 በአጠቃላይ ኢዝሃር በአራት ይከፈላል። እነርሱም ፦ 1) ኢዝሃሩል ሀልቅይ 2) ኢዝሃር አሽ-ሸፈውይ 3) ኢዝሃሩል ቀመርይ 4) ኢዝሃሩል ሙጥለቅ ❶ ኢዝሃሩል ሀልቂይ ➦ በኑን ሳኪና ተንዊን ህግ ከኑን ሱኩን ወይም ከተንዊን በሗላ የሀልቅ (የጉሮሮ) ፊደላቶች በመምጣታቸው ምክንያት ኑንሳኪና እና ተንዊን ኢዝሃር (ግልፅ) ተደርገው ይነበባሉ። ◍ይህ  አይነት ግልፅ ማድርግ ኢዝሃሩል ሀልቂይ ይባላል። ❷ ኢዝሃር አሽ-ሸፈውይ ➦ በሚም ሳኪና ህግ ከሚም ሱኩን በኋላ ከ ባ (ب) እና ከሚም (م) ፊደላቶች ውጭ ቀሪ 20 ስድስት ፊደላቶች ሲመጡ ሚም ሱኩንን በሸፈታን (በሁለት ከንፈሮች) ግልፅ አድርገን እናነባታለን። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ሸፈውይ ይባላል። ❸ ኢዝሃር ቀመርይ ➦ ከላመል አል (ላመል መእሪፋህ) በሗላ የቀመርያ ፊደላቶች በሙምጣታቸው ምክንያት ላም ሱኩኗ ኢዝሀር (ግልፅ) ተደርጋ ትነበባለች። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ቀመርይ ይባላል። ❹ ኢዝሃር ሙጥለቅ ➦ በኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግ ኑን ሱኩን እና የኢድጋም ፊደላቶች የሆኑት ኑን (ن) እና ዋው (و) በአንድ ቃል ሲመጡ ኑን ሱኩኗ ኢዝሃር (ግልፅ) ተደርጋ ትነበባለች። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ሙጥለቅ ይባላል። 🔀 ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሸር አድርጉት   👉 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - ሰባት ❶) የተጅዊድ ምንነት ➨ ተጅዊድ ማለት በቋንቋ ደረጃ ማሳመር ማለት ነው። ♦️በተጅዊድ ሊቃውንቶች አገላለፅ ደግሞ ለሁሉም የአረበኛ ፊደላቶች  እያንዳንዳቸውን ከመውጫ ቦታቸው በማውጣት የሚገባቸውን ባህሪ በመስጠት ለማንበብ የሚታወቅበት የእውቀት ዘርፍ ነው። ⭕️ የተጅዊድ ትምህርት አላማው ምንድን ነው ? ➨ የተጅዊድ ትምህርት አላማው "ቁርአንን ስንቀራ በማሳመር የላቀ ደረጃ በማድረስ ልክ በነብዩ ጊዜ የነበሩት ሷሀቦች ሲቀሩት በነበረው ሁኔታ  ማንበብ ነው።" ➨ በሌላም አገላለፅ "የተጅዊድ ትምህርት አላማው ቁርአንን በምንቀራ ጊዜ ምላሳችንን ከስህተት ለመጠበቅ ነው" ተብሏል። 🔶 የተጅዊድ እውቀት ፍርዱ በሁለት ይከፈላል። እነርሱም ፦     1) ፈርዱል ኪፋያ    2) ፈርዱል ዓይን           ማብራሪያ 1) የተጅዊድ ትምህርትን ተምሮ እና ተረድቶ ለሌሎች ለማስተማር እና እውቀቱን በተለያዩ መንገዶች ( ኪታብ በማዘጋጅት ፣ በድምፅ ፉይል ወ.ዘ.ተ ) አዘጋጅቶ ለማሰራጨት አስቦ የተጅዊድ ትምህርትን መማር ፈርዱል ኪፋያ ( በጥቂት ሰዎች ላይ ግደታ የሆነ) ይሆናል። 2) አንድ ሰው ለራሱ ቁርአንን አሳምሮ እና አስተካክሎ ምላሱን በቁርአን ላይ ከስህተት ጠብቆ ለመቅራት የተጅዊድን ትምህርት መማር ፈርዱል ዓይን (በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግደታ የሆነ) ይሆናል። ❷) የኑነ ሳኪና እና የተንዊን ህጎች ➨ ኑን ሳኪና ማለት በኑን  (ن) ፊደል ላይ የሱኩን ምልክት ሲኖራት እና ምንም አይነት ሀረካ የሌላት ኑን ማለት ነው። ➨ ተንዊን ማለት በኑን ፊደል ላይ ሁለት የፈትሀ ምልክት (ፈትሀ ተይን) ፣ ሁለት የዶማ ምልክት (ዶማ ተይን) እና ሁለት የከስራ ምልክት ( ከስራ ተይን) ኖሯት ስትመጣ ማለት ነው። 🔷 ኑን ሳኪና እና ተንዊን በአንድ ሊጠኑ የቻሉበት ምክንያት ወይም አንድ የሚያደርጋቸው ሁለቱም መጨረሻ ላይ የ ን ድምፅ ስለሚኖራቸው ነው። ➛ምሳሌ ፦                                              بُنْيَانْ(ቡንያን)                                                (ቡንያኑን) بُنْيَانٌ ➻ በሁለቱም ቃላቶች በኑን ሱኩን (بُنْيَانْ) እና በዶማ ተይን (بُنْيَانٌ) መጨረሻ ላይ የ ን ድምፅ አላቸው። ⭕️ የኑን ሳኪና እና ተንዊን ልዩነታቸው ➦ ተንዊን ➛ ራሷን የቻለች ሳትሆን ተጨማሪ የሆነች ኑን ሱኩን ናት። ➛ የምትገኘው በንግግር ብቻ እንጅ በፅሁፍ አትገኝም። ➛ የምትመጣው በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ ነው። ➛የምትገኘው ቀጥለን ስናነብ እንጅ በምናቆም ጊዜ  አትገኝም። ➛የምትገኘው በስም ላይ ብቻ ነው። ምክንያቱም ተንዊን በአረበኛ ሰዋሰው (Arabic Grammer) ላይ የስም መግለጫ ስለሆነ ነው። ➦ ኑን ሳኪና ➛ ራሷን የቻለች ኑን ሱኩን ናት። ➛ በንግግርም ሆነ በፅሁፍ ትገኛለች። ➛ በቃል መካከል ላይ እና መጨረሻ ላይ መምጣት ትችላለች። ➛ስናቆምም ሆነ ቀጥለን ስናነብ ትገኛለች። ➛በስም ፣ በተግባር እና በሀርፍ ላይ ትመጣለች። ⭕️ ኑን ሳኪና እና የተንዊን ህግጋቶች ➨ ኑን ሳኪና እና ተንዊን አራት ህግጋቶች አሏቸው። እነርሱም ፦                ❶ ኢዝሀር                ❷ ኢድጋም                ❸ ኢኽፋዕ                ❹ ኢቅላብ  ናቸው። https://t.me/alanisquranacademy👍📚🎁 🔀 ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሸር አድርጉት
1 60520Loading...
08
https://t.me/alanisquranicacademi ✅◌አድስ የኪታብ ቂርአት◌      〰〰〰〰〰〰〰 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ➣ሪያዱ ሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰይድል ሙርሰሊይን 🌐«ክፍል » ➊❹ 🔖‹ የኪታቡ Pdf ለማገኘት › ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም «ሀፊዘሑላህ» t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
1 5821Loading...
09
https://t.me/alanisquranacademy🌷 "ራ"  ( ر ) ፊደል የምትወፍርባቸው ሁኔታዎች ስምንት  ናቸው። እነርሱም፦ ❶) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ፈትሀ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🍅 رَمَضَانْ 🍅 رَحِيمْ ❷) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ፈትሀ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🍓مَرْيَمْ 🍓 بَرْدًا ❸) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል (ከ "ያ" ፊደል ውጭ ) ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ፈትሀ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🌷 وٓٱلْعَصْرْ 🌷 وَٱلْفَجْرْ ❹) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ዶማ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🏕 كَفَرُوا 🏕 رُبَمَا ❺)"ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ዶማ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📚الْقُرْءَانْ ❻) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ዶማ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📕 خُسْرْ ❼) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ድንገተኛ ሱኩን ሲሆን "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📗ٱرْجِعُوٓٱ 📗 الَذِى ٱرْتَضَىٰ لَهُمْ ❽) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ከሷ ቀጥሎ የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ውስጥ ፈትሀ ሀረካ የያዘ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 📒 مِرْصَادًا 📒 قِرْطَاسٍ 📒 فِرْقَةٍ ============================ 👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት  የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው  ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot https://t.me/alanisquranacademy ========================== "ራ"  ( ر ) ፊደል የምትወፍርባቸው ሁኔታዎች ስምንት  ናቸው። እነርሱም፦ ❶) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ፈትሀ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🍅 رَمَضَانْ 🍅 رَحِيمْ ❷) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ፈትሀ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🍓مَرْيَمْ 🍓 بَرْدًا ❸) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል (ከ "ያ" ፊደል ውጭ ) ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ፈትሀ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🌷 وٓٱلْعَصْرْ 🌷 وَٱلْفَجْرْ ❹) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ዶማ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🏕 كَفَرُوا 🏕 رُبَمَا ❺)"ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ዶማ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📚الْقُرْءَانْ ❻) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ዶማ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📕 خُسْرْ ❼) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ድንገተኛ ሱኩን ሲሆን "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📗ٱرْجِعُوٓٱ 📗 الَذِى ٱرْتَضَىٰ لَهُمْ ❽) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ከሷ ቀጥሎ የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ውስጥ ፈትሀ ሀረካ የያዘ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 📒 مِرْصَادًا 📒 قِرْطَاسٍ 📒 فِرْقَةٍ ==========🌷 የ"ራ" (ر) ፊደል መወፈር እና መቅጠን (ሁለቱንም መሆን) የምትችልባቸው ሁኔታዎች ሁለት ናቸው። እነርሱም፦👇 ❶) ቀጥለን በምንቀራ ጊዜ (ሳናቆም) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ፤ ቀጥሏት (ከኋላዋ) የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ( خ ص ض غ ط ق ظ) ውስጥ አንዱ  ከስራ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ወፍራ ወይም ቀጥና መነበብ ትችላለች። ማስታወሻ 🔷በዚህ ሁኔታ በምናቆምበት ጊዜ ከሆነ ግን "ራ"ን አወፍረን ብቻ ነው መቅራት የምንችለው። ➦ ለዚህ ምሳሌ ከቁርአን ውስጥ የምናገኘው አንድ ቃል ብቻ ነው። እርሱም፦👇 🍅 فِرْقٍ كَآلطَّوْدِ ❷) ስንቀራ "ራ" ላይ በምናቆምበት ጊዜ "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች  ( خ ص ض غ ط ق ظ) ውስጥ ሱኩን ሆኖ ፤ ከሱ (ከሚወፍረው ፊደል) ቀድሞት የመጣው ፊደል ደግሞ ከስራ ከሆነ "ራ" ወፍራ ወይም ቀጥና መነበብ ትችላለች። ምሳሌ፦ 👇 🍓مِصْرْ          ❴ ቀጥለን የምንቀራው ከሆነ "ራ" መወፈር ብቻ ነው የምትችለው ምክንያቱም "ራ" ፈትሀ ስለምትሆን❵ 🍓 قِطْرْ          ❴ቀጥለን የምንቀራ ከሆነ  "ራ" የምትነበበው  ቀጥና ብቻ ነው ምክንያቱም ሀረካዋ ከስራ ስለምትሆን❵  ===========================https://t.me/alanisquranacademy👍👍
2 59424Loading...
10
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
2 2055Loading...
11
Media files
7340Loading...
ማስታወሻ! https://t.me/alanisquranacademy ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”   ሙስሊም ዘግበውታል: 1977
إظهار الكل...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 7
የሱናዋ ጀግና: https://t.me/alanisquranacademyየተከበሩት 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናት እየመጡ ነው። ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር #ዙልቀዓዳ 28 ነው። ወሩ የሚጠናቀቅ 29 ከሆነ ጁምዓ ይጀመራል። 30 ከሞላ ቅዳሜ ይጀመራል። ስለዚህ አትራፊ ለመሆን ተዘጋጅተን እንጠብቅ https://t.me/alanisquranacademy
إظهار الكل...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 3
Repost from N/a
🌹🌹ውብ የምሽት ግብዣ 🎤"ቃሪእ"ወንድም ሙሐመድ ጀማል" ቁርአን ብቻ ለማዳመጥ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
إظهار الكل...
1.48 MB
👍 3
https://t.me/alanisquranacademy የተጅዊድ ትምህረት በኡስታዝ አቡ ነጅሚያ አዳምጡት👍📚✔️ https://t.me/alanisquranacademy
إظهار الكل...
AUD-20240604-WA0088.mp34.31 MB
👍 1
🌹🌹ቁርአን የልብ እርካታ 🎤በቃሪእ ሙሐመድ ጀማል https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
إظهار الكل...
AUD-20230724-WA0019.mp319.47 MB
👍 8
4_5956313040398847773.mp39.17 MB
👍 5
📚📚📚https://t.me/alanisquranacademy 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - ስምንት ⭕️ የኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግጋቶች                      ❶) ኢዝሀር ➨ኢዝሀር ማለት በቋንቋ ደረጃ ግልፅ ማድረግ ማለት ሲሆን በተጅዊድ ምሁራኖች አገላለፅ ደግሞ ከኑን ሳኪና እና ተንዊን በኋላ የኢዝሀር ፊደላቶች በመምጣታቸው ምክንያት ኑን  ሳካናዋን ወይም ተንዊኑን ያለ ጉና ግልፅ አድርጎ ማንበብ ማለት ነው። ➨ ለኑን ሳኪና እና ተንዊን የኢዝሃር ፊደላቶች ስድስት ሲሆኑ አጠቃላይ ከጉሮሮ የሚወጡ ፊደላቶች ናቸው። እነርሱም፦ أ  ه  ع  ح  غ  خ  ናቸው።  ወይም 👇 أخي هَاكَ عِلماً حازَهُ غَيْرُ خَاسِرٍ በሚለው አረፍተ ነገር ውስጥ በቃሎቹ መጀመሪያ መጀመሪያ ላይ የሚገኙት ፊደላቶች ናቸው። ➨ እነዚህ የኢዝሀር ፊደላቶች እያንዳንዳቸው ከኑን ሱኩን ጋር በሚመጡ ጊዜ 12 ሁኔታዎች እና ከተንዊን ጋር  በሚመጡበት ጊዜ 6 ሁኔታዎች በድምሩ 18 ሁኔታዎች አሏቸው። ➨ለዚህም  ምክንያቱ በክፍል ሰባት ላይ ስለ ኑን ሱኩን እና ተንዊን ልዩነት ስናብራራ ከልዩነታቸው ውስጥ አንደኛው መለያቸው ኑን ሱኩን በቃል መካከል እና በቃ መጨረሻ ላይ መምጣት የምትችል ስትሆን ተንዊን ግን በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ እንደምትመጣ አይተናል። ⭕️ ስለዚህ ኑን ሱኩን በቃል መካከል ላይ ስትመጣ ከስድስቱ የኢዝሀር ፊደላቶች ጋር 6 ሁኔታ ይኖራታል። ➙ምሳሌ፦ ኑን ሱኩን በቃል መካከል ከሀምዛ ጋር ስትመጣ👇               [ يَنأَوْنَ ] ⭕️በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ ደግሞ ከስድስቱ የኢዝሀር ፊደላቶች ጋር አሁንም 6 ሁኔታ ይኖራታል። ➙ምሳሌ፦ ኑን ሱኩን ከሀምዛ ጋር በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ👇                         [مَن أَمَنَ ] በድምሩ  ኑን ሱኩን ከኢዝሀር ፊደላቶች ጋር 12 ሁኔታዎች ይኖራታል ማለት ነው። ⭕️ በአንፃሩ ተንዊን ደግሞ በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ ስለምትመጣ ከስድስቱ የኢዝሃር ፊደላቶች ጋር ሊኖራት የሚችለው 6 ሁኔታ ብቻ ነው። ➙ምሳሌ ፦ ተንዊን ከሀምዛ ጋር በቃል መጨረሻ ላይ ስትመጣ 👇     [ رَسُولٌ أَمِينٌ ] 🔷ስለዚህ በአጠቃላይ ኑን ሱኩን እና ተንዊን ከኢዝሀር ፊደላቶች ጋር (12+6) =18 ሁኔታዎች ይኖራቸዋል ማለት ነው።                   ማስታወሻ 🔷 በአጠቃላይ ኢዝሃር በአራት ይከፈላል። እነርሱም ፦ 1) ኢዝሃሩል ሀልቅይ 2) ኢዝሃር አሽ-ሸፈውይ 3) ኢዝሃሩል ቀመርይ 4) ኢዝሃሩል ሙጥለቅኢዝሃሩል ሀልቂይ ➦ በኑን ሳኪና ተንዊን ህግ ከኑን ሱኩን ወይም ከተንዊን በሗላ የሀልቅ (የጉሮሮ) ፊደላቶች በመምጣታቸው ምክንያት ኑንሳኪና እና ተንዊን ኢዝሃር (ግልፅ) ተደርገው ይነበባሉ። ◍ይህ  አይነት ግልፅ ማድርግ ኢዝሃሩል ሀልቂይ ይባላል። ❷ ኢዝሃር አሽ-ሸፈውይ ➦ በሚም ሳኪና ህግ ከሚም ሱኩን በኋላ ከ ባ (ب) እና ከሚም (م) ፊደላቶች ውጭ ቀሪ 20 ስድስት ፊደላቶች ሲመጡ ሚም ሱኩንን በሸፈታን (በሁለት ከንፈሮች) ግልፅ አድርገን እናነባታለን። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ሸፈውይ ይባላል። ❸ ኢዝሃር ቀመርይ ➦ ከላመል አል (ላመል መእሪፋህ) በሗላ የቀመርያ ፊደላቶች በሙምጣታቸው ምክንያት ላም ሱኩኗ ኢዝሀር (ግልፅ) ተደርጋ ትነበባለች። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ቀመርይ ይባላል። ❹ ኢዝሃር ሙጥለቅ ➦ በኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግ ኑን ሱኩን እና የኢድጋም ፊደላቶች የሆኑት ኑን (ن) እና ዋው (و) በአንድ ቃል ሲመጡ ኑን ሱኩኗ ኢዝሃር (ግልፅ) ተደርጋ ትነበባለች። ◍ ይህ አይነት ግልፅ ማድረግ ኢዝሃር ሙጥለቅ ይባላል። 🔀 ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሸር አድርጉት   👉 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - ሰባት ❶) የተጅዊድ ምንነትተጅዊድ ማለት በቋንቋ ደረጃ ማሳመር ማለት ነው። ♦️በተጅዊድ ሊቃውንቶች አገላለፅ ደግሞ ለሁሉም የአረበኛ ፊደላቶች  እያንዳንዳቸውን ከመውጫ ቦታቸው በማውጣት የሚገባቸውን ባህሪ በመስጠት ለማንበብ የሚታወቅበት የእውቀት ዘርፍ ነው። ⭕️ የተጅዊድ ትምህርት አላማው ምንድን ነው ? ➨ የተጅዊድ ትምህርት አላማው "ቁርአንን ስንቀራ በማሳመር የላቀ ደረጃ በማድረስ ልክ በነብዩ ጊዜ የነበሩት ሷሀቦች ሲቀሩት በነበረው ሁኔታ  ማንበብ ነው።" ➨ በሌላም አገላለፅ "የተጅዊድ ትምህርት አላማው ቁርአንን በምንቀራ ጊዜ ምላሳችንን ከስህተት ለመጠበቅ ነው" ተብሏል። 🔶 የተጅዊድ እውቀት ፍርዱ በሁለት ይከፈላል። እነርሱም ፦     1) ፈርዱል ኪፋያ    2) ፈርዱል ዓይን           ማብራሪያ 1) የተጅዊድ ትምህርትን ተምሮ እና ተረድቶ ለሌሎች ለማስተማር እና እውቀቱን በተለያዩ መንገዶች ( ኪታብ በማዘጋጅት ፣ በድምፅ ፉይል ወ.ዘ.ተ ) አዘጋጅቶ ለማሰራጨት አስቦ የተጅዊድ ትምህርትን መማር ፈርዱል ኪፋያ ( በጥቂት ሰዎች ላይ ግደታ የሆነ) ይሆናል። 2) አንድ ሰው ለራሱ ቁርአንን አሳምሮ እና አስተካክሎ ምላሱን በቁርአን ላይ ከስህተት ጠብቆ ለመቅራት የተጅዊድን ትምህርት መማር ፈርዱል ዓይን (በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግደታ የሆነ) ይሆናል። ❷) የኑነ ሳኪና እና የተንዊን ህጎች ➨ ኑን ሳኪና ማለት በኑን  (ن) ፊደል ላይ የሱኩን ምልክት ሲኖራት እና ምንም አይነት ሀረካ የሌላት ኑን ማለት ነው። ➨ ተንዊን ማለት በኑን ፊደል ላይ ሁለት የፈትሀ ምልክት (ፈትሀ ተይን) ፣ ሁለት የዶማ ምልክት (ዶማ ተይን) እና ሁለት የከስራ ምልክት ( ከስራ ተይን) ኖሯት ስትመጣ ማለት ነው። 🔷 ኑን ሳኪና እና ተንዊን በአንድ ሊጠኑ የቻሉበት ምክንያት ወይም አንድ የሚያደርጋቸው ሁለቱም መጨረሻ ላይ የ ን ድምፅ ስለሚኖራቸው ነው። ➛ምሳሌ ፦                                              بُنْيَانْ(ቡንያን)                                                (ቡንያኑን) بُنْيَانٌ ➻ በሁለቱም ቃላቶች በኑን ሱኩን (بُنْيَانْ) እና በዶማ ተይን (بُنْيَانٌ) መጨረሻ ላይ የ ድምፅ አላቸው። ⭕️ የኑን ሳኪና እና ተንዊን ልዩነታቸው ተንዊን ➛ ራሷን የቻለች ሳትሆን ተጨማሪ የሆነች ኑን ሱኩን ናት። ➛ የምትገኘው በንግግር ብቻ እንጅ በፅሁፍ አትገኝም። ➛ የምትመጣው በቃል መጨረሻ ላይ ብቻ ነው። ➛የምትገኘው ቀጥለን ስናነብ እንጅ በምናቆም ጊዜ  አትገኝም። ➛የምትገኘው በስም ላይ ብቻ ነው። ምክንያቱም ተንዊን በአረበኛ ሰዋሰው (Arabic Grammer) ላይ የስም መግለጫ ስለሆነ ነው። ➦ ኑን ሳኪና ➛ ራሷን የቻለች ኑን ሱኩን ናት። ➛ በንግግርም ሆነ በፅሁፍ ትገኛለች። ➛ በቃል መካከል ላይ እና መጨረሻ ላይ መምጣት ትችላለች። ➛ስናቆምም ሆነ ቀጥለን ስናነብ ትገኛለች። ➛በስም ፣ በተግባር እና በሀርፍ ላይ ትመጣለች። ⭕️ ኑን ሳኪና እና የተንዊን ህግጋቶች ➨ ኑን ሳኪና እና ተንዊን አራት ህግጋቶች አሏቸው። እነርሱም ፦                ❶ ኢዝሀር                ❷ ኢድጋም                ❸ ኢኽፋዕ                ❹ ኢቅላብ  ናቸው። https://t.me/alanisquranacademy👍📚🎁 🔀 ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሸር አድርጉት
إظهار الكل...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 11
https://t.me/alanisquranicacademiአድስ የኪታብ ቂርአት◌      〰〰〰〰〰〰〰 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ሪያዱ ሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰይድል ሙርሰሊይን 🌐«ክፍል » ➊❹ 🔖‹ የኪታቡ Pdf ለማገኘት › ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም «ሀፊዘሑላህ» t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
4_5933696026085954040.mp312.23 MB
👏 4😱 1
https://t.me/alanisquranacademy🌷 "ራ"  ( ر ) ፊደል የምትወፍርባቸው ሁኔታዎች ስምንት  ናቸው። እነርሱም፦ ❶) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ፈትሀ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🍅 رَمَضَانْ 🍅 رَحِيمْ ❷) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ፈትሀ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🍓مَرْيَمْ 🍓 بَرْدًا ❸) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል (ከ "ያ" ፊደል ውጭ ) ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ፈትሀ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🌷 وٓٱلْعَصْرْ 🌷 وَٱلْفَجْرْ ❹) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ዶማ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🏕 كَفَرُوا 🏕 رُبَمَا ❺)"ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ዶማ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📚الْقُرْءَانْ ❻) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ዶማ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📕 خُسْرْ ❼) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ድንገተኛ ሱኩን ሲሆን "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📗ٱرْجِعُوٓٱ 📗 الَذِى ٱرْتَضَىٰ لَهُمْ ❽) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ከሷ ቀጥሎ የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ውስጥ ፈትሀ ሀረካ የያዘ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 📒 مِرْصَادًا 📒 قِرْطَاسٍ 📒 فِرْقَةٍ ============================ 👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት  የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው  ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot https://t.me/alanisquranacademy ========================== "ራ"  ( ر ) ፊደል የምትወፍርባቸው ሁኔታዎች ስምንት  ናቸው። እነርሱም፦ ❶) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ፈትሀ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🍅 رَمَضَانْ 🍅 رَحِيمْ ❷) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ፈትሀ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🍓مَرْيَمْ 🍓 بَرْدًا ❸) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል (ከ "ያ" ፊደል ውጭ ) ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ፈትሀ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 🌷 وٓٱلْعَصْرْ 🌷 وَٱلْفَجْرْ ❹) "ራ"  በማንኛውም ሁኔታዋ ዶማ ሆና ስትመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 👇 🏕 كَفَرُوا 🏕 رُبَمَا ❺)"ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት ዶማ ሀረካን የተሸከመ ፊደል ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📚الْقُرْءَانْ ❻) "ራ" ሱኩን ሆና ቀዷሟት የመጣው ፊደል ሱኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው (ወደ ቀኝ 3ኛው ፊደል) ዶማ ከሆነ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📕 خُسْرْ ❼) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ድንገተኛ ሱኩን ሲሆን "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦👇 📗ٱرْجِعُوٓٱ 📗 الَذِى ٱرْتَضَىٰ لَهُمْ ❽) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ከሷ ቀጥሎ የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ውስጥ ፈትሀ ሀረካ የያዘ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ትወፍራለች። ምሳሌ፦ 📒 مِرْصَادًا 📒 قِرْطَاسٍ 📒 فِرْقَةٍ ==========🌷 የ"ራ" (ر) ፊደል መወፈር እና መቅጠን (ሁለቱንም መሆን) የምትችልባቸው ሁኔታዎች ሁለት ናቸው። እነርሱም፦👇 ❶) ቀጥለን በምንቀራ ጊዜ (ሳናቆም) "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከስራ ሆኖ ፤ ቀጥሏት (ከኋላዋ) የመጣው ፊደል ደግሞ ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች ( خ ص ض غ ط ق ظ) ውስጥ አንዱ  ከስራ ሆኖ ሲመጣ "ራ" ወፍራ ወይም ቀጥና መነበብ ትችላለች። ማስታወሻ 🔷በዚህ ሁኔታ በምናቆምበት ጊዜ ከሆነ ግን "ራ"ን አወፍረን ብቻ ነው መቅራት የምንችለው። ➦ ለዚህ ምሳሌ ከቁርአን ውስጥ የምናገኘው አንድ ቃል ብቻ ነው። እርሱም፦👇 🍅 فِرْقٍ كَآلطَّوْدِ ❷) ስንቀራ "ራ" ላይ በምናቆምበት ጊዜ "ራ" ሱኩን ሆና ቀድሟት የመጣው ፊደል ከ7ቱ የሚወፍሩ ፊደላቶች  ( خ ص ض غ ط ق ظ) ውስጥ ሱኩን ሆኖ ፤ ከሱ (ከሚወፍረው ፊደል) ቀድሞት የመጣው ፊደል ደግሞ ከስራ ከሆነ "ራ" ወፍራ ወይም ቀጥና መነበብ ትችላለች። ምሳሌ፦ 👇 🍓مِصْرْ          ❴ ቀጥለን የምንቀራው ከሆነ "ራ" መወፈር ብቻ ነው የምትችለው ምክንያቱም "ራ" ፈትሀ ስለምትሆን❵ 🍓 قِطْرْ          ❴ቀጥለን የምንቀራ ከሆነ  "ራ" የምትነበበው  ቀጥና ብቻ ነው ምክንያቱም ሀረካዋ ከስራ ስለምትሆን❵  ===========================https://t.me/alanisquranacademy👍👍
إظهار الكل...
👏 14👍 4 1
07:57
Video unavailableShow in Telegram
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
إظهار الكل...
77.06 MB
👍 9