cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅድሚያ ለተዉሂድ

التوحيد حق الله العبد

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
805
المشتركون
+324 ساعات
+407 أيام
+44430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

01:04
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ...............
إظهار الكل...
6.52 MB
02:05
Video unavailableShow in Telegram
3.26 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"ፈጅርንና ዐስርን በምትሰግድበት ጊዜ በነዚህ ሶላት ውስጥ የሌሊቱ መላእክትና የቀን መላእክት አብረውህ እንደሚመሰክሩ (እንደሚጣዱ) ካስታዋልክ ማንኛውም ሰላት ላይ የማታገኘውን እነዚህ ሁለቱ ሶላቶች ትልቅ ጠቀሜታ እና ትልቅ ጉዳይ ኖሯቸው ታገኛላችሁ።" #ኢብኑ ዐሠይሚን ሸርሕ አልካፊያህ አሽሻፊያህ (2/58)
إظهار الكل...
00:26
Video unavailableShow in Telegram
2.14 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 4-3-3 Pay የቀጣዩን ዙር ውድድር አሁን ጀምሯል ከ1ኛ እስከ 5ኛ ለሚወጡ - 2,000 ብር ከ6ኛ እስከ 10ኛ ለሚወጡ - 1500 ብር ከ11ኛ እስከ 20ኛ ለሚወጡ - 1,000 ብር ከ21ኛ እስከ 40ኛ ለሚወጡ - 750 ብር ከ40ኛ እስከ 50ኛ ለሚወጡ - 500 ብር ውድድሩ አሁን ከተጀመረበት ሰአት ጀምሮ ሃሙስ ማታ 12:00 ሰአት ይጠናቀቃል !! ለሁላችሁም መልካም እድል 🙌 ለመጀመር 👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07255829184
إظهار الكل...
ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት ይሆንልሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ ይረዳሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ፤ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር ይወስዳልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 🍂የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል) እንዳይከለክልክ ፤ ሶሂሁል ጃሚዕ
إظهار الكل...
02:17
Video unavailableShow in Telegram
47.49 MB
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ታስረዋል ድምፅ እንሁናቸው። ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ጀግኖቻችን ትላንትና አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ ሰላማዊ ደዕዋ በሚያደርጉበት አጋጣሚ በድንገት በፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል። በየ ቦታው ጉረሮ እያነቁ የጆሯችን ታንቡር እስኪቀደድ ለብሽሽቅ በሚመስል መልኩ በየ አስር ሜትር ርቀት ላይ የሚጨፍሩብን ጴንጤወች አንድም ቀን ሀይ ተብለው አያውቁም #ጀግኖቻችንን ግን በብርሀን ቅፅበት ያለ ምንም ወንጀል የሀገሪቱን ህግ የነፃነት መብት በሚጋፋና #ለእስልምና_ያላቸውን_ጥላትነት ለማሳየት በሚመስል መልኩ በማናለብኝነት አስረዋቸዋል። እነዚህን ጀግኖቻችንን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንድፈቱልን እንጠይቃለን። ለምንድነው ሁሉም ሙስሊሞችን ሲያይ አይኑ እሚቀላው እንዴ!? ስንት ጋጠ ወጦች የሌሎችን ክብር የሚዳፈሩ ስርዓት አልበኝነት ያደነዘዛቸው ከፖለቲከኛ በላይ ውሸታምና አጭበርባሪ የሆኑት ፓስተር ነን ባይ ደናቁርቶች በሚበጠረቁባት#ኢትዮጲያ እንደት ሰላማዊ ሙስሊም ለምን አየንህ ተብሎ ይታሰራል!? ሀገሪቱ ዛሬም ለአንድ እምነት ከማጋደል አልተቆጠበችም ማለት ነው!? ዛሬም ዘመናዊ አንባ-ገነንነትን የመረጡ መንጋወች አሉ ማለት ነው!? የዚህ አይነት ርካሽ ተግባር የሚፈፅሙና የሰውን ክብር ብሎም በኢስላምን ጥላቻ የታነፁ መሀይማኖችን እየፈተሸ እርማት ሊሰጥ ይገባል። ይህ የዋህ ህዝብ ነው ሁሉን ችሎ ይህች ሀገር እንድትቀጥል የመጨነሻው ተስፋ እና ተስፋችሁን ባታጨልሙት እመክራለሁ። እንዴ ለምን እነዚያ አጭበርባሪ በየጎዳናው የሚጮሁት አልታዩም!? እስር ቤቱ የሙስሊም ዳዒወችን ብቻ ነው የሚቀበለው!? ለሙስሊሞች ብቻ ነው የናንተ ስልጣን የሚያገለግለው!? ጀግኖቻችንን በአስቸኳይ ፍቱልን!? ሁላችንም ሸር በማድረግ መረጃውን እናሰራጭ
إظهار الكل...
2.87 KB
Show comments
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.