cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

South West Academy Lafto

School community

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 066
المشتركون
+924 ساعات
+637 أيام
+9430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ውድ የ12 ኛ ተፈታኝ ተማሪዎች አሁን በደረሰን መረጃ ቅዳሜ ሰኔ 22፣ ከተማ አቀፍ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልፃል። በመሆኑም በእለቱ የ12 ኛ 1. ማህበራዊ ሳይንስ - ጠዋት 3፡00  እስከ 6፡00 ሰዓት 2• የተፈጥሮ ሳይንስ  ከሰዓት 9፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት ስለሆነ ሁሉም በበይነ መረብ የሚፈተን ተፈታኝ በተጠቀሰው እለት የተሟላ ዩኒፎርም በማድረግ፣ Admission card በመያዝ እንዲሁም username and password ከትምህርት በማዘጋጀት በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰብያ:- ሁሉም ተፈታኝ ሞዴል ፈተናው ላይ የመቀመጥ ግዴታ አለበት፡፡ Attendance እንደሚያዝ እና ግዴታ መሆኑን እናሳስባለን።
إظهار الكل...
ክቡራን የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች የበይነ መረብ (Online) ፈተና ሞዴል ፈተናን ይመለከታል፡፡ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከፈተና በፊት ደጋግመው መለማመድ በራስ መተማመንን ከማሳደጉ ባሻገር የፈተና መሠረተ ልማቱ በአግባቡ የሚሰራ መሆኑን እንዲሁም ሥራውን የሚመሩ ባለሙያዎች በአግባቡ መምራት መቻላቸውን  ለማረጋገጥ ወሳኝ ተግባር ነው፡፡ ስለሆነም መጪ ቅዳሜ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  መጪ ሰኞ ዕለት ደግሞ በሌሎች ክልሎች የሚካሄድ ይሆናል፡፡  የሞዴል ፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ • ማህበራዊ ሳይንስ - ጠዋት 3፡00  እስከ 6፡00 ሰዓት • የተፈጥሮ ሳይንስ  ከሰዓት 9፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት ስለሆነም ሁሉም በበይነ መረብ የሚፈተን ተፈታኝ ሞዴል ፈተናው ላይ የመቀመጥ ግዴታ አለበት፡፡ ከአክብሮት ጋር እሸቱ ካበደ (ዶ/ር) ዋና ዳይሬክተር
إظهار الكل...
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📢PSA 👋Hello South West Academy students! 👋 🔥We're SO excited to see the amazing response to our PSA Club callout! We're thrilled that so many of you are interested in joining and making a difference. 🔥We're currently reviewing all the applications. We'll be in touch very soon with updates and information about the next steps! 🔥Stay tuned and get ready to make a positive impact with PSA!
إظهار الكل...
ውድ የ12 ኛ ተፈታኝ ተማሪዎች ቅዳሜ ለሚሰጠው ከተማ አቀፍ የሙከራ ፈተና ዝግጅት እንዲረዳ እያንዳንዱ ላፕቶፕ ለመሞከር የፍላሽ ዲስክ 8GB እና ከዚያ በላይ አስፈላጊ በመሆኑ በነገው እለት ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን ፍላሻችሁን ከቅዳሜ ሙከራ ፈተና በኋላ ተመላሽ የሚደረግ መሆኑን እያሳወቅን ፤ በፍላሹ ላይ id ቁጥራችሁን በመለጠፍ እንድታመጡ እናሳስባለን።
إظهار الكل...
Addis Ababa Education Bureau: በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በመከናወን ላይ የሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዱዋል፡፡ (ሰኔ 19/2016 ዓ.ም) መርሀ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ባለሙያዎችን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፤ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ አመራሮች እንዲሁም  የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን የኢትዮ ቴሌኮም ባለሙያዎች በነሱ በኩል የተከናወኑ የኮኔክቲቪቲና ተያያዥ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዱዋል ። በከተማ አስተዳደሩ የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በስኬት ለማጠናቀቅ ከኢትዮ ቴልኮምና ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ  ጋር በቅንጅት በተሰሩ ስራዎች ውጤታማ መሆን መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ  ገልጸው በመጪው ቅዳሜ በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች በተመሳሳይ ሰአት ለተማሪዎች የሙከራ ፈተና ኦንላይን ተሰጥቶ የፈተና ጣቢያዎቹን ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራ እንደሚሰራም አስገንዝበዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን አማረ በበኩላቸው ተቋማቸው ከኢትዮ ቴሌኮም እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ  በጋራ ሆኖ በፈተና ጣቢያዎቹ የቴክኖሎጂ ግብአቶችን ጨምሮ ከኢንተርኔት መሰረተ ልማት አቅርቦት ጋር በተገናኘ የተለያዩ የድጋፍና ክትትል ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
إظهار الكل...
Addis Ababa Education Bureau | WhatsApp Channel

Addis Ababa Education Bureau WhatsApp Channel. This channel intertain Educational activeties of Addis Ababa education bureau. 972 followers

Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና 14 ቀን ቀረው የዘንድሮ የ2016 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 3, 2016 ጀምሮ በ Online ይሰጣል። ዘንድሮ በአዲስ አሰራር የሚሰጠው ይህ ፈተና ለችግሮች እንዳይጋለጥ እና ፈተናው እንቅፋት እንዳይገጥመው የተለያዩ አካላት ድርሻቸውን እየተወጡ መሆኑ ተጠቁሟል። ለፈተናው 14 ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን ት/ቤታችን እና ተፈታኞች ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ። ለዚሁም ሲባል በዛሬው እለት የላፕቶፕ ርክክብ ተፈጽሟል። በቀጣይ ቀሪ የሞዴል ፈተናዎች እንዲሁም ከአገርአቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡ የዝግጅት ሂደቶችን በጥንቃቄ በማስፈጸም ውጤታማ የምዘና ስርአት እንዲፈጠር የድርሻችንን የምንወጣ መሆናችንን በአክብሮት እንገልጻለን ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.