cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 225
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+1530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
⚠️#_የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲 🔷 ክፍል 1⃣1⃣ ይሁን እንጂ ይህን ሴራ ኑመይሪድ በድብቅ ተደብቆ እየሰማ ነበር፡፡ ልክ ይህን እንደሰማ በድንጋጤ ራሱን ሳተ፡፡ ከዛም ኑመይሪድ ከነዚህ ህዝቦች ለማምለጥ በፍጥነት ወደ አይጁር ፍቅረኛ በመገስገስ የተከሰተውን በሙሉ ነገራት እና ተነሺ አኔ ጋር እነአይጁር ወዳሉበት እንሽሽ አላት ልጅቶም፦ ምንም ቢሆን ሁናታው አሳዝኖት ብታለቅስም ግን ወገኖቼን ትቼ የትም አልሄድም፡፡ አንተ ሂድ....እኔ እዚሁ እቀራለሁ፡፡ ነገር ግን ሚስጥርህን ለማንም አልነናገርም አለች፡፡ ኑመይሪድም ከአይጁጃውያኑ ሽሽት ወደ ምድር ማንም ሳያየው ጉዞ ጀመረ፡፡ በመንገድ ላይ ሳለም፦ አይጁር እውነቱን ነበር እነዚ ህዝቦች እውነትም የተረገሙ ናቸው፡፡ በአይጁር ላይ በፈፀምኩት ክህደት በጣም ተፀፅቻለሁ እያለ ከራሱ ጋር በመነጋገር መንገዱን ቀጠለ፡፡ በመጨረሻም ኑመይሪድ በያእጁጃውያኑእና በሰዎች መሀከል ያለውን ርቀት በማጠናቀቅ ዙል ቀርነይን ቤተ መንግስት ደጅ ላይ ቆሞ አይጁርን ጮክ ብሎ ተጣራ፡፡ አይጁርም የኑመይሪድን ጥሪ ሰምቶ ሲወጣ የቤተ መንግስቱ ጥበቃዎች ቀድመውት በመውጣት ከበውት አገኛቸው፡፡ አይጁርም ኑመይሪድን የከበቡትን ጥበቃዎች እንዲተዉት ቢነግራቸውም ቋንቋውን ሊረዱት ባለመቻላቸው በጭራሽ ሊረዱት አልሞከረም፡፡ በመጨረሻም ዙል ቀርነይን መጥቶ ጥበቃዎቹ እንዲለቁት በማድረግ ኑመይሪድ ከአይጁር ጋር ወደ ቤተ መንግስት በመዝለቅ ጓደኞቹን ተቀላቀለ፡፡ ኑመይሪድም ለአይጁር፦ ወንድሜ ይቅር በለኝ!!!አለው፡፡ አይጁርም ለምንድነው ይቅርታ ማደርግልህ?? አለው፡ ኑመይሪድም፦ስለፈፀመው ክህደትና ተንኮል ክህደት እና ተንኮል በሙሉ በመንገር ከርሰ ምድር ላይ ስለታሰበው ሴራ ዘረዘረለት፡፡ አይጁርም፦ ምንም አይደል ወንድሜ ሁሉም ሰው ይሳሳታል፡፡ ነገር ግን አንተ እኔ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን በልብህ አሳደርክ ፤ ቢሆንም አላህ መልካሙን መንገድ ይመራህ ዘንድ ይቅር ብዬሀለው አለው፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ከየ ክፍለ አለሙ የመጡትን ዑለማኦች እንዲሰበስቧቸው ባዘዘው መሰረት ሁሉም ተሰበሰበ፡፡ ዙል ቀርነይንም ለተሰበሰቡት ዑለማኦች ሁሉንም ነገር ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኀላ፦ እነሱ እኛን ለመዉረር ወስነዋል፡፡ የኛ ውሳኔስ ምንድነው መሆን ያለበት በማለት አማከራቸው፡፡ ዑለማኦቹም፥፦ ክቡር ንጉስ ሆይ!!! ውሳኔው ያንተ ነው አላህም ያግዘናል አሉት፡፡ ንጉሱም ፦ ለአይጁር ነገ በአላህ ፍቃድ የጉድጓዱን ቦታ ታሳየኛለህ አለው፡፡ አይጁርም፦ በአላህ ፍቃድ አሳይሀለው ንጉስ ሆይ!!! በማለት የዛሬውን ስብሰባ ለነገ ቀጠሮ አጠናቀዉት ተበታተኑ፡፡ በሁለተኛው ቀን ዉሎሸ ቀርነይንም አይጁርን እና ኡለማኦችን አስከትሎ የያእጁጃውያን መሽለኩያ ጉድጓድ ለመመልከት ጉዞ ጀመሩ፡፡ በመጨረሻም በሁለት ትላልቅ ተራራዎች መካከል ጉድጓዱን አገኙት፡፡ አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ምን ለማድረግ ወሰንክ? አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ""የበደለውንማ ወደፊት እንቀጣዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል፡፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋል፡፡ አይጁር ይህን ሲሰማ፦ በዙል ቀርነይን አምላክ አምኛለሁ አለ፡፡ ዙል ቀርነይንም ተዟዙሮ ጉድጓዱን ከተመለከተ በኀላ ብዙ አሰበና፦ ኑ እንመለስ መፍትሄውን አግኝቻለሁ በማለት ሁሉንም ይዞ ወደ ህዝቡ ተመለሰ፡፡ በሚቀጥለውም ቀንመሸ ዙል ቀርነይን ለቁጥርየሚያስቸግረውን ህዝቡን በመሰብሰብ፦ ህዝቦቼ ሆይ እነኚህን ያእጁጃውያን ልንዋጋቸው አንችልም፡፡ ብንዋጋቸውም እነሱን በፍፁም መቋቋም አንችልሞ አላቸው፡፡ ህዝቡም ፦ ዙል ቀርነይን ሆይ ያእጁጅ እና መእጁጅ በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና፤ በእኛ እና በእነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህን??? በማለት ጠየቁት፡፡ <ሱረቱል ካህፍ 94> ዙል ቀርነይንም፦ ጌታዬ ከሱ የሰጠኝ ሀብት ከናንተ ግብር በላጭ ነው፡፡ ስለዚህ በጉልበት አግዙኝ፡፡ በናንተ እና በነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁ፡፡ የብረትን ትላልቅ ቁራጮች ስጡኝ፡፡ በሁለት ጫፍ መካከልም ባስተካከለ ግዜ አናፉ አላቸው፡፡ ብርቱን እሳት ባደረገ ጊዜ የቀለጠውን ነሀስ ስጡኝ፡፡ በሱ ላይ አፈስበታለሁና አላቸው፡፡ <ሱረቱል ካህፍ95> ህዝቦቹም ዙል ቀርነይን ባዘዛቸው መሰረት በአካባቢያቸው የሚገኘውን ብረታ ብረት...ነሀስ...ሬንጅ እና የተለያዩ ቀላጭ ነገሮችን ባጠቃላይ በመሰብሰብ ይከምሩለት ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ የታቀደውን ያህል ሊሰበስቡ አልቻሉም፡፡ ስለሆነም ዙል ቀርነይን የተለያዩ አካባቢ ላይ የሚኖሩ ነገዶችን በማስተባበር እጅግ በርካታ እና ለአላማው ማሳኪያ በቂ የሆነ ማቴርያል ማሰባሰብ ቻሉ፡፡ በመቀጠልም ለአላማው ማሳኪያ የተሰበሰበውን ማቴርያል በመያዝ ወደ ጉድጓዱ ዘንድ እንዲኬድ ህዝቡን ባጠቃላይ አዘዘና ጉዞ ወደ ፀሀይ መውጫ ተጀመረ፡፡ የያእጁጃውያኑን መሿለኪያ የጉድጓድ በር መዝጊያ ይሆን ዘንድ ለታቀደው አላማ የተዘጋጀውን ማቴርያል ህዝቡ በንቃት ተሸክሞ የጉድጓዱ ቦታ ላይ ደረሰ፡፡ ህዝቡ አይቶት የማያውቀውን የፅልመት ጉድጓድ በግርምት እና በፍራቻ ዙርያውን ከበው ሲመለከቱ አይጁር እና ጓደኞቹ ግን በክህደት...በበደል...በአመፅ በምቀኝነት...እና በጥላቻ ያሳደጋቸውን ጉድጓድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የስንብት እይታቸውን እያሳረፉ ነበር፡፡ ይህን ጊዜ አይጁር ከከርሰ ምድር በታች የምትገኘውን ልጅ በማስታወስ እሺ ካለች ይዟት ሊወጣ እንቢ ካለችም ለስንብት ለመግባት ወሰነ፤ ይሁን እንጂ ጓደኞቹ ድጋሚ ወደ ገፀ ምድር ላይመለስ ይችላል በሚል እና ጉዳዩ ይታወቅብናል ብለው ከለከሉት፡፡ ምንም እንኳን ወደ ጉድጓዱ ዘልቆ እንዳይገባ ጓደኞቹ አጥብቀው ቢማፀኑትም አይጁር ግን የልጅቱ ነገር አልሆንልህ ብሎት ዙል ቀርነይንን አስፈቀደው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ የያንተ ጉድጓድ ውስጥ ዳግም መግባት ላንተም ሆነ ለኛ አደጋ ስለሇነ መግባት የለብህም በማለት ከለከለው፡፡ አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ስጋት አይግባህ፡፡ የኔ ጉድጓድ ውስጥ መግባት ለኔም ሆነ እዚህ ለተሰበሰበው ህዝብ ምንም አይነት አደጋ አይደርስም፡፡ ስገባም በጥንቃቄ ነው የምገባው በማለት ያሳምነው ጀመር፡፡ ዙል ቀርነይንም የአይጁር ጉጉት እና ውትወታ ሲመለከት፦ ልጄ ጠንቀቅ ብለህ ግባ በማለት ፈቀደለት፡፡ አይጁር ከመግባቱ በፊት ያእጁጃውያኑ ሁኔታውን እንዳይጠረጥሩ በገፀ ምድሩ ላይ የተሰበሰቡት ህዝቦች ፀጥ ረጭ አሉ፡፡ በመቀጠልም አይጁር በእርጋታ እና በጥንቃቄ ወደ ጉድጓድ ዘልቆ ገባ፡፡ የጉድጓድ ነዋሪያንም ጉድጓዱን በፀጥታ አድምቀውት ነበርና አይጁር በፍፁም ጥንቃቄ እየተንቀሳቀሰ ወደ ልጅቱ ሄደ፡፡ ልክ ልጅቱ እሱን ስትመለከተው እጅግ በመደሰት ወደሱ ገሰገሰች፡፡ ይህን ጊዜ፦ ድምፅሽን ቀንሺ፡፡ ማንም መምጣቴን እንዲያውቅ አልፈልግም አላት፡፡ ልጂቱም፦ አንተ አይጁር ምን አድርገህ ነው ወገኖቻችን ሊገድሉህ ሚፈልጉህ? እኔ ስላንተ ሰግቻለሁ አለችው፡፡ አይጁርም ፦ምንም አትስጊ፡፡ አሁን የመጣሁት ይዤሽ ወደ ገፀ ምድር ልወጣ ነው አላት፡፡ ልጅቶም፦ አይጁር እወድሀለው፡፡ ነገር ግን ወገኖቼን ትቼ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም አለችው፡፡ ይቀጥላል ..... ሁሉም ሰው ሊየነበው የሚገባ ነው         𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                  Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
150Loading...
02
የእጁጅ ወመእጁጅ ክፍል 11 ይለቀቅ አዎ ከሆነ 10 ላይክ ከሞላ ይለቀቃል
570Loading...
03
👌#ቁርኣን የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ 🎁 የጧት ግብዣ 🎁 📖سورة الإسراء📖 🎙#القارئ خالد الجليل ጆይን @tewihd ጉሩፓችንን አድድ ያድርጉ @tewihddd
730Loading...
04
ለበይክ..... በኢብን ሙዘሚል 👉🏿@tewihd
870Loading...
05
ተክቢራ
784Loading...
06
✅ ነገ ዙልሂጃ 1 ነው... 🤌 ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 👉🏿@tewihd
1020Loading...
07
ዒድ ሰኞ ይመስላል....
1050Loading...
08
ዒድ ሰኞ ይመስላል....
10Loading...
09
👉🛑እስካሁን በአለዉ መረጃ ዛሬ ሀሙስ ምሽቱን ጨረቃ ባለመታየቷ ✍ #ነገ ጁምዓ ዙልቀዕዳ 30 መሆኑ ተረጋግጧል። 👉⭕️ቅዳሜ ዙል–ሒጃ 1 ይሆናል ማለት ነዉ። 👉🏿 @tewihd
981Loading...
10
💡••• *مناسك الحج خطوة بخطوة، جعلني الله وإياكم من ضيافة الحج يارب وفقنا 💡••• *የሀጅ ስርአቶች ደረጃ በደረጃ አላህ ለሁላችንም የተከበረውን ቤቱን ደርሰን ሐጅ ከሚታደሙት ያድርገን ይወፍቀን ። ለፈጣን የቁርኣን እና ሀዲስ መረጃ ይህ ቻናል አሁኑኑ እንዳያመልጦት ፈጥነው ጆይን ይበሉ ይቀላቀሉ 👌Join👇👇👇 👉🏿 @tewihd
1040Loading...
11
⚠️ #_የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲 🔷 ክፍል 🔟 ዙል ቀርነይንም ይህን ድምፅ በሰማ ጊዜ ከቤተ መንግስት ወደ ዉጭ ወጣ አይጁርም ይህን ጉዳይ ለኔው ተወው በማለት ወደ ውጭ ሊመለከት ወጣ፡፡ አይጁርን ከርቀት የተመለከቱት ዘረ ቅይጠጦቹ ያእጁጃውያንም ልክ አይጁርን ከርቀት እንዳዩት ወደ አይጁር መሄድ ጀመሩ፡፡ አይጁርም ምንም ከይነት ተንኳል ከመፈፀም ተቆጠቡ፡፡ ይኸዉ እኔ እንደምታዩኝ በጥሩ ሁኔታ ነው ያለሁት እኚህ ህዝቦች እኛ እንደጠረጠርናቸው ሳይሆን እጅግ ደጋግ ህዝቦች ናቸው፡፡ በሚገባ ተንከባክበውኝ ጥሩ ረፍትም አሳርፈውኛል፡፡ ወንድሞቼ ሆይ!!! እኛ ተታለናል ህዝቦቻችን እጅግ በድለውናል፡፡ በማለት ሁኔታውን ግልፅ ያደርግላቸው ጀመር፡፡ ዙል ቀርነይን በቅርብ ሆኖ ሁኔታውን እየተከላከለ ነው ሰዎች ከርቀት እያዩ ነው፡፡ ይህን የአይጁር ንግግር የሰሙትም ዘረ ቅይጦች አይጁር ምን ሁነሀል??? ምንስ አግኝተህ ነው፡፡ እንዲህ ማሰባያህን ያጣሀው ምን አግኝተህ ነውእንዲ ህዝቦችህን ልትረግም የደረስከው አሉት፡፡ አይጁርም፦ አዎ ምንኛ የተረገሙ ህዝቦች ናቸው በናንተ ቀኔ እና በመሰሎቻችን በፈፀሙት ተግባር አላህ ይርገማቸው፡፡ በማለት ንግግሩን ቀጠለና ከዙል ቀርነይን የሰማውን ታሪክ በሚገባ ተረከላቸው፡፡ በመቀጠልም አይጁር ጎደኞቹን ገለል ያለ ቦታ ወሰዶ ለማናገር ፈልጎ የሚከሰተውን ሙሉ ሀላፊነቱን በመውሰድ ዙል ቀርነይንን ባስፈቀደው መሰረተሰ ዙል ቀርነይንም ቤተ መንግስቴት እንዲገቡ ፈቅዶ ለአይጁር እና ጎደኞቹ እምነት እና መረጋጋት እንዲኖራቸዉ ምግብ እና መጠጥ አዘዘ፡፡ በዚህ ሁኔታም አይጁር ለጎደኞቹ ወገኖቻቸው ምን ያህል እንዳታለሏቸው ሰውነታቸውም እንዴት መቀየር እንደቻሉ እና ስለማያዉቁት ሚስጥር በአጠቃላይ ነገራቸው፡፡ የአይጁርም ጓደኞችም እንዲህ አይነት መረጃ አይጁር በማግኘቱ እጅግ ተደነቁ፡፡ ይሁን እንጂ በመካከላቸው ኑመይሪድ የተባለ አይጁርን የማይወድ ዘረ ቅይጥ ነበርና የአይጁር ንግግር ሊዋጥለት አልቻለም፡፡ (አይጁር የሚወዳትን ልጅ ኑመይሪድም ይወዳታል ስለዚህ ኑመይሪድ ደግሞ በቅናት አይጁርን አይወደውም፡፡) ኑመይሪድም የአይጁርን ንግግር በሚገባ በመሸምደድ ለያእጁጃውያኑ ነግሮ ሊያስገድለዉ ወሰነና ሌሎቹ ዘረ ቅይጦች በአይጁር ንግግር ሙሉ በሙሉ ሲያምኑ ኑመይሪድ ግን ሸር አስቦ ዝም አለ፡፡ አይጁርም በንግግሩ መደምደሚያ ላይ፦ ወንድሞቼ እዚሁ ቀርተን ከደጋግ ወገኖቻችን ጎን በመቆም እነዚያን አመፀኛ እና ትዕቢተኛ ህዝቦችን ልንበቀል ይገባል አላቸው፡፡ ጓደኞቹም በአይጁር ንግግር ሙሉ በሙሉ ሲስማሙ ነገሩ ሁሉ ያልተመቸው ኑመይሪድ ግን ዝምታን መረጠ፡፡ ይህን የኑመይሪድ ዝምታ የተመለከተው አይጁርም፦ ምን ሁነሀል ኑመይሪድ!!! ከኛ እዚህ መቅረት አትፈልግም አለው? ኑመይሪድም፦ከናንተ መቆየት እፈልጋለሁ፡፡ ነገር ግን መጀመሪያ ወደ የእጁጃውያኑ በመሄድ በኛ እዚህ መሆን ሌላ ነገር እንዳይጠረጥሩ በውሸት አስረድቻቸው መምጣት አለብኝ፡፡ ሲለው አይጁርም በኑመይሪድ ልብ ያለውን እርኩስነት በመረዳት ወደ ፈለገበት እንዲሄድ ዝም አለው፡፡ ዘረ ቅይጦች በዚህ ሁኔታ በመወያየት ላይ ሳሉ ድንገት ዙል ቀርነይን በያእጁጃውያኑ ቋንቋ፦ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ብሎ ገባ፡፡ ሰላምታውን በመመለስ እና እንዴት የሰው ልጅ የኛን ቋንቋ ያወራል?? በማለት እጅግ ደነገጡ፡፡ይሁን እንጂ አይጁር ስለ ዙል ቀርነይን ወደር ያለፈ ደግነት በማውራት ጓደኞቹን ያረጋጋም ጀመር፡፡ በመሀል ዙል ቀርነይን አይጁርን በማቋረጥ አይጁር ሆይ ተወኝ እስቲ ስለ አላህ ጥቂት ላዉራላቸው በማለት ንግግሩን ጀመረ፡፡ በጥሩ ሁኔታ ስለሁሉም ክስተት ካስረዳቸው እና ስለ አላህም ከገለፀላቸው በኀላ ዘረ ቅይጦችን ወደ ህዝቦቹ ዘንድ በማውጣት፦ ህዝቦቼ ሆይ!!!እነዚህ ያእጁጃውያኑ ያታለሉብን ልጆቻችን ናቸው፡፡ ከጨለማ ወደ ብርሀን እንምራቸው ወይስ ጠመው እንዲቀሩ እንተዋቸው፡፡ በማለት ንግግሩን ጀመረ፡፡ ህዝቡም፦ ያሳለፉትን ጊዜ እና ወንጀል አላህ ይቅር ይበላቸው"በማለት በአንድ ድምፅ ተናገሩ፡፡ ህዝቡ የሚናገረውን ዙል ቀርነይን ለዘረ ቅይጦቹ ይተረጉምላቸውም ነበር፡፡ ከዚያም ዙል ቀርነይንም "የበደለውንማ" ወደ ፊት እንቀጣዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል፡፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋል፡፡ ያመነ ሰው ኸይር ስራ የሰራ ፤ለርሱ በምንዳ በኩል ጀነት አለችው፡፡ ለርሱም ከትዕዛዛችን ገርን ነገር እናዘዋለን፡፡አላቸው፡፡ ህዝቡም አንተ ንጉስ ሆይ ምን ያማረ ንግግር ነው የተናገርከው በማለት በንግግሩ በመደሰት ተስማሙ፡፡ እነሱ በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ ኑመይሪድ በነአይጁር ላይ ያበጀውን የሴራ መረብ ሊዘረጋ ወደ ጉድጓዱ በመዝለቅ ነው፡፡ ልክ ከከርሰ ምድር ዘልቆ የእጁጃውያኑን እንደተገናኘም ወሬውን በጉጉት ጠየቁት፡፡ ኑመይሪድም፦ የአይጁር መክዳት መክዳት አንሶ አብረዉኝ የወጡት ወጣቶችም ክህደትን መርጠው እዚዪው ቀርተዋል ብሎ ነገራቸው፡፡ ባለ ስልጣናቱም ፦ ምንድነው የምትለው ኑመይሪድ???ለአይጁር ያለህ ጥላቻ ገፋፍቶህ እንዳይሆን ይህን ያልከው ሁሉንም ጠንቅቀን እናውቃለን፡፡ አይጁር ይህን አያደርግም አሉት፡፡ .....ኑመይሪድን አይደለም ወገኖቼ እኔን በድላችሁኛል፡፡ ለአይጁር የማይገባውን እምነት አሸክማችሁት እናንተን እና አማልክቶቻችሁን በመርገም የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱባችሁ ከሰዎች ጋር እየተመካከረላችሁ ነው አላቸው፡፡ በዚህ ስብስብ ውስጥ የጦር አዛዣቸውም ነበርና እስኪ እዛ የተፈፀመውን ነገር ንገረን አሉት፡፡ ኑመይሪድም ከአይጁር የሰማዉን እና ከዙል ቀርነይን የሰማውን በዝርዝር ነገራቸው፡፡ በዚን ጊዜ የጦር አዛዡም አመንካቸው አለው??? ኑመይሪድም፦በፍፁም አለ የጦር አዛዡም ይህን ሚስጥር ለማንም እንዳታወራ በኔ እና ባንተ መካከል ይቅር የምንወስነውን እስክንወስን ድረስ በማለት ቃል አስገባው፡፡ የጦር አዛዡም ትላልቅ ባለስልጣናትን ብቻ ዝግ ስብሰባ በማድረግ አይጁር የሚስጥራችንን እውነታ እና ዘረ ቅይጦች የማን ዘሮች እንደሆኑ አውቆብናል፡፡ በሱ ማወቅ የተነሳ ሌላ ዘረቅይጦች እውነታውን እንዳያቁ ሰግቻለሁ፡፡ ይህን ጉዳይ ደግሞ በአሁን ጊዜ ከኑመይሪድ ሌላ ማንም አያውቅም፡፡ ኑመይሪድም ከርሰ ምድር ውስጥ ላሉት ዘረቅይጣውያን ሚስጥሩን፡እንዳያጋልጠው ሰግቻለሁ፡፡ ስለዚህም እኔ ዘንድ ጥሩ መፍትሄ አለ መፍትሄውም፦ወሬው ከነምንጩ እንዳይሰራጭ ኑመይሪድ ሊወገድ ሊገደል ይገባል በመቀጠልም ብዙ እና ጠንካራ ወታደሮችን የምድረ ገፅ ነዋሪያንን በለሊት ከከበብናቸው በኀላ ምድር ላይ ያለውን በሙሉ እንወርሳለን፡፡ በማለት ሀሳቡን አቀረበ፡፡ ባለስልጣናቱ በሙሉ በጦር አዛዣቸው ሀሳብ ከተስማሙ በኀላ የጦር አዛዡም ሰራተኛውን በመጥራት የኑመይሪድን ሰውነት በሰይፍ ቆራርጦ በሙታን ማከማቻ ክፍል እንዲያስገባ አዘዘዉ፡፡ ይሁን እንጂ ይህን ሴራ ኑመይሪድ..... ሁሉም ሰው ሊየነበው የሚገባ ነው         𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                  Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
970Loading...
12
⚠️ #_የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲               🔷 ክፍል  9⃣ ይህን ጊዜ አይጁር በመገረም ዙል ቀርነይንን እየተመለከተ፦ ስለ ህዝቦቼ የምታቀዉ አለ ሲል ጠየቀው??? ዙል ቀርነይንም ልጄ አንተ ከምታቀው በላይ ስለህዝቦችህ እኔ አውቃለው በማለት ንግግሩን ከጀመረ በኀላ ስለያእጁጃውያን በሚገባ በማስረዳት እናቱንም ከምድረ ገፅ ጠልፈዋት እሱን ዘረቅይጥ እንደወለደችና በመቀጠልም እንደገደሏት ነገረው፡፡ አይጁርም፦ በፍፁም አያደርጉትም ህዝቦቼ በእናቴ ላይ ይህን አያደርጉትም  አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ለምንድነው ቅርፅህ ከተቀሩት ያእጁጃውያን የሚለያየው በማለት ጠየቀው፡፡ አይጁርም፦ ህዝቦቻችን በኛ ዘመን የሰውነት ቅርፃችን እንዲስተካከል ለአማልክቶቻቸው እርድ  ፣ ቁርባን፣ ስለት እና የመሳሰሉትን አቅርበው ነበርና አማልክቶቹ ተቀብለው ነው ቅርፄን የተስተካከለው አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ ህዝቦችህ ዋሽተውሀል፡፡ ከፈለክ እኔ  ማረጋገጫ ልንገርህ፤ ህዝቦችህ  እሳትን ስትመለከት ራስህን ትስታለህ አላሉህም???በማለት ጠየቀው፡፡ አይጁርም አአዎ ብለውኛል ልክ ናቸውም እሳትን ባየሁ ጊዜ እራሴን ስቻለሁ አለ፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ በፍፁም !! ይህ ሊሆን የቻለው አንተ ከልጅነትህ ጀምሮ በዚያ ፍራቻ ታንፀህ ስላደክ ነው በማለት ነገረው፡፡ አይጁርም እንዴት በማለት ጠየቀ፡፡ በዚን ጊዜ ዙል፡ቀርነይንም ወታደሮቹን በመጣራት እሳት እንዲያመጡ አደረገ፡፡ አይጁርም እሳቱን ሲያይ መንቀጥቀጥ ጀመረ ከዛም ምንድነው ቆይ ልትገድለኝ ትፈልጋለህ በማለት ጮኸ፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ አትፍራ ምንም አይጎዳህም፡፡ እሳት በእጅህ ካልነካሀው አያቃጥልህም፡፡፡ በድፍረት ወደ እሳቱ ተመልከት    ተመሳስሎብህ ነው እንጂ ምንም አይጎዳህም አለው፡፡ አይጁር ይህን ጊዜ በፍራቻ እሳቱንመመልከት ጀመረ፡፡ ይሁን እንጂ አይጁር እንዳሰበው መጥፎ ነገር አልተከሰተም፡፡ አይጁርምለዙል ቀርነይንን እባክህ ተወኝ ውጭ ልውጣና የሚሆነውን ልመልከት ወይም ግደለኝና ከዚ ጭንቅ ልገላገል አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦በፍፁም ልጄ ምንም ነገር አልተከሰተብም እኔም ምንም አልሆንኩም  እሳቱም እየተቃጠለ ነው አለው በመቀጠልም ልጄ ከህዝቦችህም ቢሆን በአላህ ያላመፀናና ያመነ አላህንም ያመለከ ከእሳት ይድናል፡፡ ልጄ ሆይ አላህ አንዱ እና  ብቸኛው ሲሆን የሰው ልጆችንም እኩል አድርጎ ነው የፈጠራቸው፡፡በአላህ ፍራቻ እንጂ ማንም ከማንም አይበላለጥም፡፡ "የሰው ልጆች በሙሉ ጌታ በሆነው በአንዱ አላህ አምኛለሁ ፡፡ ከሱ ሌላ የሆነን አካል ከከርሰ ምድርመሸ ሆነ በገፀምድር የማመልከው የለም" በል የቃል ኪዳን ግባ በማለት ዳዕዋ አደረገለት፡፡ ይህን ንግግር አይጁር በሰማ ጊዜም በቀልቡ የራህመት ሰኪናን አላህ ረጨለት፡፡አይጁርም ንግግሩን ከሰማ በኀላ በዚህ ጉዳይ ትንሽ ላስብበት ትንሽ ሰዐት ብቻዬን ተወኝ አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ አረፍ በል ልጄ ተመልሼ እመጣለሁ በማለት ትቶት ሄደ፡፡ ከዚያም አይጁር ብቻውን ሆኖ ከራሱ ጋር መነጋገር ጀመ ህዝቦቦቼ እውነት ነው እኔን አታለውኛል!!!በዚህ ጠማማ እና ቀጣፊ ንግግራቸወሸ ስንቱንስ እንደኔ አጣመዉታል፡፡ እናቴን ጠለፏት ከወለደችላቸም በኀላ ገድለው ጣሏት፡፡ እኔ ደግሞ የእናቴን ጎሳዎች ልበቀል እዚህ መጣለሁ  ውይ ጥፋቴ!!! ምኘው የዛሬዋን የጥፋት እና የፀፀት ቀን ሳላይ በሞትኩ በዚህ ሁኔታ አይጁር ራሰሱን በመውቀስ ላይ ሳለ ከወደ ውጭ በኩል ከፍተኛ ደሰዎቾ ጫጫታና ትርምስ ተሰማውና ባለበት ተረጋጋ፡፡ ዙል ቀርነይንም ይህን ድምፅ በሰማ ጊዜ  ከቤተ መንግስት...... .. ሁሉም ሰው ሊየነበው የሚገባ ነው         𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                  Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
970Loading...
13
🔦ባህሪህን በኪታብ በሱና አስተካክል። ↪️ የህይወት ዑደትህን በቁርዓንና ሀድስ አንፃት፡፡ 🎤በኡስታዝ ኻሊድ ኢብን ጠይብ አላህ ይጠብቀው፡፡ 📲አጠቃላይ ትምህርቶችን ለመከታተል 👇🏿 👉@tewihd
900Loading...
14
⚠️#_የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲 🔷 ክፍል 8⃣ ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ!!! እኔ የት ነዉ ያለሁት! እያለ ማዉራት ጀመረ። ይሁን እንጂ ዙል ቀርነይን የአይጁርን ንግግር አይረዳምና በጥሩ ሁኔታ መሆኑን እንዲገነዘብ ብቻ እጁን በአይጁር ራስ በማሳረፍ አሻሸው፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወታደሮቹን ለአይጁር ምግብ እናመጠጥ እንዲያቀርቡለት አዘዛቸው፡፡ አይጁርም የቀረበለትን ምግብ እየተመገበ ማን ነዉ ይሄ ሰዉ እንዲ ሚንከባከበኝ በማለት እያሰላሰለ የቀረበለትን ምግብ መመገብ ጀመረ፡፡ ምግቡን በልቶ እንዳጠናቀቀም ዙል ቀርነይን እንዲያርፍ በእጁ ካመላከተዉ በኀላ አይጁር አረፍ ሲል ዙል ቀርነይንም ከጎኑ ተቀመጠ፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉም በድንገት ከቤተ መንግስት ሰዉ በመምጣት የሀገሩ ዑለማዎች እንደመጡና የመግባት ፍቃድም እንደሚጠይቁ ነገረዉ፡፡ ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይን አይጁርን እንዲተኛ በእጁ አመላክቶት ወደ እንግዶቹ በመሄድ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርጎላቸዉ ክስተቱን ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻው ተረከላቸዉ የንጉሱ ገዳይ እና የያእጁጃዉያኑ ወጣትም እዚህ እንደሚገኝ አክሎ ነገራቸዉ፡፡ በመቀጠልም፦ ስለዚህ ፍጥረታት የምታዉቁት ነገር ምን አለ በማለት ጠየቃቸው፡፡ በመካከላቸዉም አንድ እጅግ በእድሜ የገፋና በእዉቀትም የበለፀጉ አዛዉንት ነበሩና እንዲህ በማለት ንግግራቸዉን ቀጠሉ፡፡ አንተ መልካም ንጉስ ሆይ!! እነሱ የእጁጅ እና ማእጁጅ የሚባሉ ነገዶች ሲሆኑ እጅግ አላህን በማምለክ ጥሩ የአላህ ባሮች ነበሩ፡፡ በመሀከላቸዉም ያጁስ እና ማጁስ የተባሉ ከሀዲያን እና ድግምተኛ ወንድማማቾችም ነበሩ፡፡ ያጁስ የተባለው፦ድግምቱን ተጠቅሞ ህዝቦቹን ወደ ፀሀይ አምልኮ በመጥራት ለተከታዩችም ግዙፍ የሆነ ቤተ አምልኮ ገንብቶ በኩፍር ጎዳና አንቧቧቸዉ፡፡ ማጁስ የተባለዉ ደግሞ የወንድሙን መመለክ እና በህዝቡ አንደበትም መቀደስን ሲመለከት ቅናት በልቡ አደረበትና የተቀሩትን ህዝቦች እሳትን እንዲያመልኩ ጥሪ አዛዉንቱ ንግግራቸውን ቀጥለዋል፦ በዚህ ሁኔታ ከፊሎቹ የፀሀይ አምላኪ ሆነዉ ከፊሎቹ የእሳት አምላኪ ሲሆኑ የተቀሩት ጥቂቶቹ ደግሞ በኢማናቸዉ ላይ ፀኑ፡፡ የነዚህ በኢማን መፅናት እረፍት የነሳቸዉ ያጁሳዉያን እና ማጁሳውያን አንድ ላይ በመተባበር በሙእሚኖቹ የድግምት ናዳዎችን ያዘንቡባቸዉ ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ ሙእሚኖቹ የድግምቱ መደጋገም ከኢማናቸዉ ፍንክች አላደረጋቸዉም ነበር፡፡ በመጨረሻም የሙእሚኖቹን ልጆች በወላጆቻቸው ፊት እያረዱ ወደ ኩፍር ቢያስገድዷቸዉም እምነታቸዉ ይበልጥ መጠንከር ሲጀምር በዘመኑ የነበሩትን ሙእሚኖች ባጠቃላይ በእሳት አቃጥለዉ ደመሰሷቸዉ በማለት ሽማግሌዉ ንግግራቸዉን ሳይጨርሱም ዙል ቀርነይንም፦ ከዚያስ ምን ተከሰተ? በማለት ጠየቃቸዉ፡፡ እሳቸዉም፦ "ከዚያማ አላህ የእርግማንን አይነት ካወረደባቸዉ በኀላ ከሰዉ ዘር ባጠቃላይ የተገለሉ በማድረግ ጨለማን መቀመጫቸዉ....እሳትን ደግሞ መደንበሪያቸዉ ......ሰውነታቸው ደግሞ ቅርፅ አልባ አድርጎ ፀሀይ ሰውነታቸዉን ቀነካ ቁጥር እንዲያቃጥላቸዉ ወሰነባቸው፡፡ በማለት ነገሩት ዙል ቀርነይንም ግራ በመጋባት፦እንዴት ይህ ሊሆን ይችላል? በሰሞኑ እኮ 10-11የሚሆኑት ወደ ምድር ወጥተዉ ከኛም ተቀላቅለው ነበር፡፡ ግን ፀሀይ ሲያቃጥላቸው አላየንም ሲል ጥያቄ አቀረበ? አዛውንቱም ይህማ በጭራሽ አይሆሆንም፡፡ እስቲ እናንተ ዘንድ ያገታችሁትን ወጣት አይጁር አሳዩኝ ብለው ጠየቁ፡፡ ከዚያም ዙል ቀርነይን እና አዛውንቱ ወደ አይጁር ክፍል ሄዱ፡፡ በእንቅልፍ ላይ ያለዉን አይጁርን ሲመለከቱት ይህ እንኳን ያእጁጃዊ አይደለም፡፡ ግን ዘረ ቅይጥ ነው አሉ፡፡ ዙል ቀርነይን ይሄ ወጣት የተያዘ እለት ሰዎች ይዘው በወጡት የጧፍ ብርሀን ምክንያት እራሱን ስቶ ነበር አላቸው፡፡ አዛውንቱም አይ ተመሳስሎበት ነው፡፡ ያእጁጃዉያኑ በብርሀን ሲያስፈራሩት ሴላደጉ ነው፡፡ አሉት ዙል ቀርነይንም ገባኝ ግን ቋንቋቸው ሊገባኝ አልቻለም አላቸው፡፡ አዛውንቱም እኔ ስለማቀው አስተምርሀለው አሉት፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወደተቀሩት ኡለማዎች ዘንድ በመሄድ የሚከተለውን ጊዜያዊ አዋጅ አፀደቀ፡፡ 1.እነዚየያን ሰዎች ለምንም አይነት ፀብ አንጋብዛቸውም ምክንያቱም በብልሀት ሆነ በጉልበት ከኛ ይበልጣሉና፡፡ 2.ከክህደታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ማድረግ፦ ጥሪያችንን ካልተቀበሉ ውሳኔው የኛ ይሆናል፡፡ በማለት ትዕዛዙን ካስተላለፈ በኀላ የመጡት ኡለማኦች ተስማምተው፦ ይህ ጉዳይ መቋጫውን ሳያገኝ ወደ ሀገሮቻችን አንመለስም አሉ፡፡ ዙል ቀርነይንም በመቆየታቸው የተሰማውን ደስታ ገሐፆላቸው ለሦስት ቀናት ግን ከአዛውንቱ ማሳለፍ እንደሚፈልጉ ነግሯቸው ቋንቋቸውን ለመማር ከአዛውንቱ ጋር ሆነ፡፡ አይጁር በክፍሉ ሆኖ ሳለ በወታደሮቹ በሚመጣለት ምግብ እና መጠጥ በጣም በመገረም ለምንድነው እነዚን ህዝቦች ያለ ምክንያት የምጠላቸው??? እነዚ ህዝቦች መጥፎ ቢሆኑ እኮ ለንጉሳቸው በቀል ሲሉ ጭንቅላቴን ይቆርጡት ነበር፡፡ ስለዚህ ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት ቀጥልቀት ማሰብ ይኖርብኛል በማለት ከራሱ ጋር አወራ፡፡ ዙል ቀርነይንም ለተከታታይ ቀናት ቋንቋቸውን በሚገባ ከአዛውንቱ ከተማሩ በኀላ አይጀጁር የተኛበት ክፍል በመግባት አይጁርን በተማረው ቋንቋ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን አለው፡፡ አይጁርም በድንጋጤ ዙል ቀርነይንን እያየ፦ ይህ ያእጁጃዊ ነዉ ወይስ አይደለም፡፡ በማለት እያሰበ ሰላምታውን መለሰለት፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ ሆይ ከአላህ ሌላ ማን አለ?እሱ እኮ አንዱ እና ብቸኛው ነው፡፡ ወገኖችህም እኮ አላህን በብቸኝነት አምላኪ ነበሩ፤ በመጨረሻም የማይጠቅምን ነገር አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ አለው ይህን ጊዜ አይጁር በመገረም ዙል ቀርነይንን እየተመለከተ፦ስለ ህዝቦቼ ምታቀው አለ ሲል ጠየቀው፡፡ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ነው 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                  Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
980Loading...
15
@tewihd 🎁 የማለዳ ዕይታ 🎁 🤲 اللهم عجل بهلاك اليهود 🤲 👉🏿@tewihd
1060Loading...
16
‹‹ከፊል የመኝታ ስነ ስርዓት» « من آداب النوم » 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ) 👉🏿@tewihd
1172Loading...
17
📌አሰላሙዐለይኩም ያ ዒበደሏህ  ይሰማል ኮሜንት ላይ አሳውቁን
10Loading...
18
መልእክት ‼️ 👉⭕️ እንግዲህ እንደሚታወቀው ዛሬ እለተ እሮብ ሌሊቱ ዙል ቃዐዳህ  29 ሲሆን ዙል ቃዐዳህ በ29 ሚያልቅ ከሆነ ጁምዐ ዙል ሒጃ 1 ሲሆን ወሩ በ30 ካለቀ ቅዳሜ ዙል ሒጃ 1 ይሆናል 👇 👉 ስለዚህ ኡዱሂያ  ለማድረግ  ወይንም ለማረድ ኒያ  (ሃሳብ) ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ያለን አንድ ቀን ነው ብለን ወስደን ከአሁኑ እነዚህ ነገራቶችን ማስወገድ እንዳለብን ምክንያቱም የዙል ሒጃ ጨረቃ ከታየች በኃላ ፀጉርም ሆነ፣የብብትም ፀጉር ሆነ፣ የእጅና የእግር ጥፍር  መላጨትም ሆነ መቁረጥ ስለሚከለከል‼️ 👆 👉  እነዚህ ነገራቶች ለማድረግ የቀረን ቀን ቢኖር በ29 ሚያልቅ ከሆነ የነገዋ ሀሙስ በ30 ሚያልቅ ከሆነ ሀሙስና ጁምዐ ቀን ብቻና ብቻ ሲሆን ከአሁን ሰአት ጀምረን ለነዚህ ከላይ ለተጠቀሱ ነገራቶች አሁኑኑ እንዘጋጅ ። 👌እነዚህ ነገራቶች ከማድረግ የሚከለከለው ሰው የኡዱሂያን  የሚታረደውን ነገር ግመልም ሆነ ከብት እንደዚሁም በግም ሆነ ፍየል  (ጣይና ፌቅ)  ገዝቶ ለሚያቀርበው አካል ነው እንጂ ምሳሌ ልጅ ገዝቶ የሚያርደው አባት ቢሆን ለአባት እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ነገራቶች ለማድረግ የሚከለክለው ነገረ የለም ። 👉 የተከለከለው በገንዘቡ  ገዝቶ የሚያቀርብ አካል እና ያወከለ አካል ብቻ ነው ። 👉🏿@tewihd
1430Loading...
19
"የተከበረው የዙልሂጃ ወር ልገባ የሰዓታት እድሜ ቀርቶታል .... ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው:: የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133) "በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እና በላጭ ናቸው::" عن ابن عباس رضي الله عنهما ، عن النبي ﷺ أنه قال :- "مَا العَمَلُ فِي أيَّامٍ أفْضَلَ مِنْهَا فِي هَذِهِ". قالوا : ولَا الجِهادُ؟. قال : "وَلَا الجِهَادُ ، إلَّا رَجُلٌ خَرَجَ يُخَاطِرُ بِنَفْسِهِ وَمَالِه فَلَمْ يَرْجِعْ بِشَيْءٍ". صحيح البخاري📚 ከኢብኑ ዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?” ተባሉ። እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።» ቡኻሪ ዘግበውታል ስለዚህ እነዚህን ውድ ቀናቶች ፆም በመፆም፣ሰላት በመስገድ፣ ሰደቃ በመስጠት ፣ዚክር በማብዛት፣ለይል በመቆም፣ቁርአን በመቅራት በመልካም ስራዎች ሁሉ ላይ መበርታት አለብን።እነዚህን ወድ የሆኑ ቀናቶችን በጫወታና በቀልድ ማሳለፍ የለብንም።አላህ ዘንድ የተወደዱ ቀናቶች እየተባልን በዚክርና አላህን በማውሳት ነው ማሳለፍ ያለብን። አላህ በኢባዳ አሳልፈው ከሚጠቀሙት  ያድርገን አሚን 👉🏿 @Tewihd
1612Loading...
20
➧ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት pdf ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ✅ ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት 👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/tewihd
1301Loading...
21
ትክክለኛዉ ተስቢህ አደራረግ ለማናቅ ሰዎች ቪድዬ ላይ ባለዉ ጣቶቹን አደረረጉን በማየት ማድረግ ይኖርብናል ሁለተኛ በጣቶቹ ጫፍ ማድረግ ይቻላል 📲  አድራሻችን ፦ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@Islam_lslamm
1250Loading...
22
☞በሙሰቢህ ዚክር ማድረግ ፍርዱ ምንድን ነው? «ሙሰቢሃዋ ደረጃ(ፈድል) አላት ብሎ ካሰበ ቢድዓ ነው። ነገር ግን ተስቢህ ለማድረግ፣ለተክቢር፣ለተህሊል ቢጠቀማት ይህ የሚቻል ነገር ነው። ነገር ግን መተው የተሻለ ነው። ሸይኽ ፈውዛን―አላህ ይጠብቃቸው
1130Loading...
23
🌹የማለዳ ስንቅ ክፍል2                                              °የምንወደው ሰው ሲቀጥረን ቦታው ላይ ቀድመን እንገኛለን!!                                                      ๏ ጉዞ ለመሄድም ከጊዜው በፊት መሳፈሪያ ቦታ ላይ እንገኛለን!!                                                       ๏ ሆስፒታልም ከቀጠሮው ሰአት አስቀድመን እንገኛለን !!                                                         🔺 ከሰላት ግን እንተኛና ወይኔ እኔ ችግሬኮ እንቅልፌ በጣም ከባድ ነው እንላለን !!                                                      🔺 ሞት እዳለ ብናውቅም ግን አልተዘጋጀንም!!ዳሩ ግን ይህ ነው…                                                      بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا " ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ ፡፡"                                              [አዕላ 16]                                                    አላህ ይዘንልን❗️                                           -              👉🏿 @tewihd
1290Loading...
24
🌹የማለዳ ስንቅ ክፍል2                                              °የምንወደው ሰው ሲቀጥረን ቦታው ላይ ቀድመን እንገኛለን!!                                                      ๏ ጉዞ ለመሄድም ከጊዜው በፊት መሳፈሪያ ቦታ ላይ እንገኛለን!!                                                       ๏ ሆስፒታልም ከቀጠሮው ሰአት አስቀድመን እንገኛለን !!                                                         🔺 ከሰላት ግን እንተኛና ወይኔ እኔ ችግሬኮ እንቅልፌ በጣም ከባድ ነው እንላለን !!                                                      🔺 ሞት እዳለ ብናውቅም ግን አልተዘጋጀንም!!ዳሩ ግን ይህ ነው…                                                      بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا " ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ ፡፡"                                              [አዕላ 16]                                                    አላህ ይዘንልን❗️                                           -              👉🏿 @tewihd
10Loading...
25
💎የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ መሳጭ የሆነ ቲላዋ 👉🏿@tewihd
1101Loading...
26
Media files
1330Loading...
27
🍥 « አጅርን ከአላህ መከጀል » 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ የሆነ ሙሓደራ። 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 👉🏿@tewihd
10Loading...
28
🍂የቁርዓን ግብዣ ይደመጥ። 👉🏿@tewihd
1342Loading...
29
Media files
1160Loading...
30
Media files
1190Loading...
31
Media files
1350Loading...
32
Media files
1130Loading...
33
Media files
1440Loading...
34
ሽንት ቤት ውስጥ ከአስፈላጊው ጊዜ በላይ መቆየት ክልክል ነው፡፡ ሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ አለ ለሰውየው ሽንት ቤት መቀመጥ ከሚያስፈልገው ጊዜ በላይ መቀመጥ ተከልክሏል፡፡ ይልቁንም ተፀዳድቶ ሲጨርስ ከሽንት ቤት መውጣት ግድ ይለዋል፡፡ የእውቀት ባለቤቶች ለዚህ ክልከላ ሁለት ምክንያቶችን ጠቅሰዋል፡- - ሀፍረተ ገላን ያለ ምክንያት መገላለፅ ይሆናልና፣ - ሽንት ቤት የሰይጣኖች፣ የጂኖች እና የቆሻሻ ህይወት ያላቸው ነገሮች መኖሪያዎች ናቸው፡፡ በዚህም የተነሳ ለሰውየው እኢህ ቆሻሻ ቦታ መቆየት አይፈቀድለትም፡፡ ምእራባዊያን እና አምሳያዎቻቸው ደግሞ ሽንት ቤቶቹ መቀመጫዎች ላይ ተቀምጠው እግራቸውን ይዘረጋሉ፣ መፅሄት እና ጋዜጣ በማንበብ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ፡፡ ይህ ተግባር ያለ ምንም ጥርጥር ህሊናን እና ሀይማኖታዊ ህጋችንን ይፃረራል፡፡ 👉🏿@tewihd
1400Loading...
35
እውቀት ማለት የጠቀመ እንጂ የተሸመደደ አይደለም ( ኢማም አሽሻፊዒ) አላህ ፣በምናውቀው እውቀት የምንጠቀም ያድርገን! አላህ እሱን ከሚፈሩት የድርግን! !! አላህን የሚፈራው ሰው ያነሰበት ዘመን ላይ ነንና በእዝነቱ ይጠብቀን ፣ ይመልሰን! ! 👉🏿@tewihd
1550Loading...
36
⚠️#የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲 ክፍል 6 እና ክፍል 7 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የያእጁጃውያኑ ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት......... አይጁር እና ግብራበሮቹ ወደኀላ እና ወደ ፊት እያዩ ጉድጓዱን ዘልቀው ከገቡ በኀላ ህዝቦቻቸዉን በጉጉት ፊቶቻቸው ቀልቶ አገኟቸው፡፡ ያእጁጃዉያን ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት ወደነሱ በመንደርደር ስለክስተቱ ጠየቃቸው፡፡ ዘረ ቅይጦቹም የተከሰተውን በዝርዝር ተርከውለት የሳዱንንም መገደል አክለዉ ነገሩት፡፡ ይህን ግዜ ንጉሱ በንዴት አይኖቹ ደም መሰሉ፡፡ ከትላልቅ የጦር አዛዦች እና ባለስልጣናት መመካከር አለብኝ ብሎ አንድ ስብሰባ በማዘጋጀት ሁሉንም ባለስልጣናት ጠራቸው፡፡ ሁኔታዉን በሰሙ ጊዜም በንዴት እና በዛቻ ስብሰባውን በማወክ የሰው ዘሮችን ለመበቀል ቀን ቆርጠወሸ ስብሰባውን አጠናቀቁ፡፡ ይሁን እንጂ እነሱ በጉልበታዊ ሴራቸዉ ሲመፃደቁ እና እርስ በርስ ሰዉ ልጆች ላይ ሲዛዛቱ የሰዉ ልጆች ተወካይ የሆነዉ ዙል ቀርነይን ግን የሁኔታዉ ነገር አሳስቦት አላህን መማፀን ጀመረ፡፡ ዙል ቀርነይነ ምን ማድረግ እንዳለበት ብዙ ካሰላሰለ በኀላም በምዕናቡ አንድ ነገር ብልጭ አለለት፡፡ ከነዚህ ያእጁጃውያን ጋር በግልፅ ተወያይተን በመሀከላችን ያለዉን ችግር አንፈታም !!!በአላህ ላይ የሚያጋሩትን አቁመው ወደ አላህ አምልኮ እንዲዞሩ ማናደርጋቸው፡፡ ይሄ ሀሳብ ዙል ቀርነይንን ማረከው ንጉሱ ዘንድ በመሄድ ለመወያየት ወስኖ አደረ፡፡ አይነጋ የለምና ልክ ሌሊቱ ነግቶ ጎህ ሲቀድ ዙል ቀርነይን ከቤቱ ወጥቶ ወደ ቤተ-መንግስት አመራ፡፡ ዙል ቀርነይንም ንጉሱ ጋር ሲደርስ ቆም በማለት ንጉስ ሆይ እነዚህን ፍጡሮች ቀድመን ለምን አናወያያቸዉም? ?ምናልባትም ከክህደታቸዉና ኤና ከአመፃቸዉ ሊመለሱ ይችላሉ"" ሲል አማከረዉ፡፡ ንጉሱም-ዙል ቀርነይን ሆይ ከንደዚህ አይነት ፍጥረታት ጋር ውይይት ማድረግ መፍትሄ ያመጣል ብለህ ታስባለህ ብሎ ጠየቀው? ዙል ቀርነይንም አዎን ንጉስ ይህን ነገር ለኔ ተወዉ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምታደርግልኝም በሁሉም አገር ያሉ ዑለሞች እንዲሰበሰቡና ከነሱ ጋርም ሰፋ ያለ ዉይይት ማድረግ አለብኝ፡፡ ስለዚህ ሁሉንም ዑለሞች ሰብስብልኝ አለው፡፡ ንጉሱም በዙል ቀርነይን ሀሳብ በመስማማት በየሀገሩ ያሉ አስተዳዳሪዎች ጋ የሀገራቸዉነሸ ዑለማ እንዲልኩ እና ስለ ጉዳዩም በመናገር በአስቸኳየይ እንዲቀርቡ ደብዳቤውን ላከ፡፡ ዙል ቀርነይን እና ንጉሱ ምንም እንኳን በጠላቶቻቸዉ መሀከል ያለዉን ችግር ለመፍታት በመሯሯጥ ላይ ቢሆኑመሰ ከከርሰ ምድር በስተ ጀርባ ግን ሴራ እየተሸረበ ነበር፡፡ አይጁር ኤና ሁለቱ ጓደኞቹ አንድ ሰይጣናዊ እቅድ በመንደፍ ለእቅዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ እና ለሴራዉ መጀመሪያም እንዲሆን በመጀመሪያ የንጉሱን አንገት በመቀንጠስ በከተማይቱ መግቢያ ላይ ለማንጠልጠል ወደ ምድር ለመዉጣት ተስማሙ፡፡ አይጁር እዚያዉ ተወልዶ ባደገበት ጉድጓዳዊት መንደር ላይ ከልጅነቱ አንስቶ እስከ ወጣትነቱ የሚወዳት እና የምትወደዉ አንዲት እንስት አለች፡፡ ዛሬ ግን ለተልዕኮዉ ማሳኪያ ራሱን መስዋት አድርጎ ሊወጣ ስለሆነ የሷ ነገር አልሆን ብሎት ሊሰናበታት ሄደ፡፡ የመለያየት እንባ በፊቱ እያሳያት ልጅቶን ሲሰናበታት ምንም እንኳን ትቷት እንዳይሄድ ብትለምነዉም አለመመለሱን አረጋግጦ ግን እንደሚመለስ ቃል ገብቶላት የከርሰ ምድሩን ትቶ ወደ ምድር መጡ፡፡ ልክ ወደ ገፀ-ምድር ብቅእንዳሉም እንደቀደመዉ ጊዜ ሰዐት ማባከን አልፈለጉምና በፍጥነት ወደ ንጉሱ ቤተ-መንግስት በማቅናት የአጭር ሰዓት ስለላ ካደረጉ በኀላ በመግቢያው የሚያገኙትን የቤተ-መንግስቱን ጥበቃዎች ቀለል ባለ መልኩ እየገደሉ በማለፍ በጥቂት ሰዐታት ንጉሱ ዘንድ ደረሱ፡፡ ል ክ ንጉሱ ዘንድ እንደገቡም አይጁር በቀል በጠማው እጁ ንጉሱን በሀይል በመምታት ራሱን እንዲስት ኬደረገው በኀላም ንጉሱን ተሸክመዉት ከከተማዉ በማዉጣት በከተማዉ መግቢያ ላይ አንገቱን በመቁረጥ አንጠለጠሉት፡፡ የንጉሱን አንገት በከተማዉ መግቢያ ላይ ካንጠለጠሉ በኀላ የተቀረዉን የሰዉነት ክፍሉን ተሸክመዉ በመጓዝ ላይ ሳሉ በድንገት አንዲት አሮጊት አየቻቸውና ሰፈሩን በጩኸት አናጋችው፡፡ ይህን ጩኸት የሰማዉም የመንደሩ ነዋሪ በሙሉ ከየቤቱ ይዞ የወጣው እንደ ጧፍ ያለ እሳትም አከባቢዉን በማሸብረቅ የያእጁጃዉያንን ሁኔታ ቀያየረው፡፡ በዚህ ሁኔታአይጁር ከዙሪያው ያለዉን ብርሃን መቋቋም ሲያቅተው እራሱን በመሳት መሬት ላይ ወደቀ፡፡ ጓደኞቹ ምንም እንኳን ሊያነሱት ቢጣጣሩም ባለመቻላቸው የንጉሱን ቅሪት ስጋ ተሸክመዉ አይጁርን በማያውቀው መንደር ትተው ሸሹ፡፡ የከተማይቱ ህዝብ እጅግ ተሰበሰበ፡፡ ሊገድሉትም አስበው ተዘጋጁ በመሀል አንዱ ሰውዬ፦ከምንገድለዉ ዙል ቀርነይን ዘንድ እንዉሰደዉ በማለት ተናገረ ዙል ቀርነይን አይቶት የማያውቀውን ፍጡጡር በሰው ታጅቦ ቤቱ ሲገባለት፦ማን ነዉ ይህ ሰዉ በማለት ጠየቀ፡፡ ህዝቡም ከያእጁጃዉያን አንዱ እንደሆነና መሬት ላይ ወድቆ እንዳገኙትም አክለዉ ነገሩት፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉም ድንገት ከወደ ውጭ በኩል "ንጉስ ሞተ "የሚል ጩኸት ተሰማ፡፡ ህዝቡም እጅግከመረበሹ አይጁር ነው የገደለዉ እሱንም ካልገደልን ብሎ ተነሳ፡፡ ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይንም ብልህ ነበረና አይ መገደል የለበትም ምን አልባት ለስለላ ይጠቅመናል በማለት አሳመናቸው፡፡ የየክልሉ አስተዳዳሪዎችም ለነዋሪዎቻቸው የንጉሱን መሞት አወጁ፡፡ ህዝቡም ያለ ንጉሱ መቆየት እንደማይፈልግ በመግለፅ ዙል ቀርነይንን ንጉስ አድርገው ሾሙት፡፡ ህዝቡም ተሰብስቧ ዙል ቀርነይን ተሸክመው ወደ ቤተ መንግስት በማስገባት በንግስና ዙፋን ላይ አስቀመጡት፡፡ ዙል ቀርነይንም ልክ ዙፋኑ ላይ እንዳረፈም አይጁርን እንዲያቀርበቡት አዘዘ፡፡ የቤተ መንግስቱ ወታደሮችም ዙል ቀርነይንም ቤት ተጋድሞ የነበረዉን አይጁርን በማምጣት ባተ መንግስት ዉስጥ ካስገቡት በኀላ ቀዙል ቀርነይን ትዕዛዝ በአንድ ክፍል በማስገባት በጠንካራ ቁልፍ ቆልፈውበት ትተዉት ወጡ፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን አይጁር ወዳለበት ክፍል በመግባት ወታደሮቹ የህክምና መሳሪያዎች እንዲያመጡለት ካደረገ በኀላ ማንም ያለሱ ፍቃድ ወደ ክፍሉ ዘልቆ እንዳይገባ አስጠንቅቆ ገብቶ በሩን ዘጋው፡፡ ወታደሮቹም:-ንጉስ ሆይ እንዳይተናኳልህ እንሰጋለን ሲሉት ፤ ዙል ቀርነይንም አላህ አብሮኝ ነዉና በሱ እመካለው አላቸው፡፡ ዙል ቀርነይንም እራሱን ከሳተዉ አይጁር ጎን በመቀመጥ ቁስለቱ ላይ መድሀኒት ሲያደርግለት የመድሃኒቱ ስሜት አይጁርን አነቃው፡፡ አይጁር ነቅቶ በድካም የዛለውን ራሱን አዟዙሮ ያለበት ሲያይ የድንጋጤ ስሜት እንዳይሰማው ዙል ቀርነይን እጁን በአይጁር ራስ ላይ በማሳረፍ እና ዉሀ በእጁ አድርጎ በማጠጣት አረጋጋው፡፡ አይጁርም ራሱን ካረጋጋ በኀላ ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ እኔ የት ነዉ ያለሁት እያለ ማዉራት ጀመረ፡፡ ይቀጥላል ....   በማንበብና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️           𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                 Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
1821Loading...
37
ወንጀል   ያበላሽውን            ፊት         ሜካፕ አያሳምረውም!! ✍ከዛ ሰፈር የተገኘ 👉🏿@tewihd
1600Loading...
38
⚠️#የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲               🔷 ክፍል 5⃣ አጥንቱን ሰብሰብ በማድረግ የሰው ዘርን በበቀል እና በጥላቻ እየተመለከቱ ሸሹ፡፡ ከሞት የተረፉትም ወታደሮች ንጉሱ ዘንድ በመሄድ የተከሰተውን ነገሩት ንጉሱም በንዴት ይህ ጉዳይ ዙል ቀርነይን አውቆል አላቸው!!! ወታደሩም፦ አልሰማም ጌታዬ አለው፡፡ ንጉሱም ፀሀፊውን በማስጠራት ለአስቸኳይ ጉዳይ  በፍጥነት እንዲመጣ ለዙል ቀርነይን  ደብዳቤ እንዲፅፍ ነገረው፡፡ ዙል ቀርነይን እጅግ አላህን የሚፈራ ባሮችም ነበር፡፡ ዙል ቀርነይን አላህ በሰጠው ችሎታ በተለያዩ ሀገራዊ  ጉዳዩች ላይ ጣልቃ በመግባት የማበጀትም ልምድ አለው፡፡ የንጉሱን ደብዳቤ የያዘውም ወታደር በፍጥነት ወደ ዙል ቀርነይን ቤት ሄዶ ሲመለከት የዙል ቀርነይን በር በከተማው ነዋሪ ተሞልቶ በተመለከቱት ክስተት ምክንያት ጩኸት እና ጋጋት አናውጦት አገኘው፡፡ ወታደሩም ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት ከንጉሱ ያመጣውን ደብዳቤ ለዙል ቀርነይን አስረከበ፡፡ ዙል ቀርነይንም ደብዳቤውን ካነበበ በኀላ ወደ ህዝቡ በመውጣት እናንተ ሰዎች ሆይ አሁን የተመለከታችኀቸው ሰዎች ያእጁጅ እና መእጁጅ ሲሆኑ በድሮ ዘመን ምድርን በብክለት አበላሽተውትም ነበር፡፡ ስለዚህ እናንተ ውስጣቹ በኢማን ይሞላ ብለው መከሮቸው፡፡ በኢማን መተሳሰርና በአላህ መመካት እጅግ ሀይልን ይሰጣልና፡፡ ክህደት በልባችሁ እንዳይገባ ያለፉት ህዝቦች እንደጠፉት እናንተም እስከ መጨረሻችሁ እንዳትጠፉ አላቸው፡፡ በበሩ የተሰበሰቡትም የከተማው ነዋሪ ይህንን የዙል ቀርነይን ንግግር ሲሰሙ ኢማን በልባቸው ላይ ሰከነ፡፡ ዙል ቀርነይንም ንጉሱ ዘንድ ሄደ አይጁር እና ጓደኞቹም ንጉሳቸውን ለማግኘትም ክስተቱን ለመንገርም ወደ ከርሰ ምድር ገቡ  ዙል ቀርነይንም ቤተ መንግስት እንደገባ ስለሁኔታው ጠየቀው፡ ዙል ቀርነይንም እነዚህ ፍጥረታት ስላሳለፉት ታሪክ ነግሮት የትኛውም ነብይ ስለነሱ ሳያነሳ እንደማያልፍም ጨምሮ ነገረው፡፡ በዚን ጊዜ ንጉሱም፦ አንተ ዓሊም ሆይ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ሲል አማከረው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦   ትንሽ ቀን ስጠኝ ላስብበት አለው፡፡ ንጉሱም ጉዳዩ አስቸኳይ ነው 3 ቀን ሰጥቼሀለው አስብና መልሱን በፍጥነት አሳውቀኝ ህዝቡ እንደሆነ ፍራት ላይ ነው ብለው ተለያዩ፡፡ ዙል ቀርነይንም ቤቱ በመሄድ አላህን እየሰገደዱዓ እያደረገ ይህን ክስተት ከህዝቡ ላይ እንዲያነሳ ይማፀነው ጀመር፡፡ አይጁር እና  ግብራ በሮቹ ወደኀላ እና ወደ ፊት እያዩ ጉድጓዱን ዘልቀው ከገቡ በኀላ ህዝቦቻቸው በጉጉት ሲጠብቆቸው አገኟቸው፡፡ የያእጁጃውያኑ ንጉስም እነ አይጁርን ስመለከት......... በማንበብና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️           𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                 Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
1751Loading...
39
Media files
20Loading...
40
ትዳርና ኃላፊነት ትዳር ፍቅር ብቻ አይደለም። ትዳር ኃላፊነትም ነው። 🔺በትዳር ውስጥ ብዙ የሚገመቱም የማይገመቱም ጉዳዮች ሊያጋጥሙ ይችላል። ያልጠበቃችሁት እና የሚያናድዳችሁ ጉዳይ ቢያጋጥማችሁ እንዴት ታስተናግዱታላችሁ? ትቆጣላችሁ? ትጣላላችሁ? ታግሳችሁ በዝምታ ታልፋላችሁ? በይቅርታ እና እርቅ ታልፋላችሁ? ወይንስ ወደ ፍቺ ትሄዳላችሁ? በትንሽ በትልቁ ወደ ፍቺ የሚሮጡ ባለትዳሮች በመንፈስና በአስተሳሰብ ያልበለጸጉና ራስ ወዳዶች ናቸው። አንዳንዶች ተጋብተው አንድ ዓመት እንኳ ሳይቆዩ ወደ ፍቺ ይሄዳሉ። ይሄ ልዩነትን መሸከም አለመቻል ነው፣ አለመብሰል ነው። ልዩነትን ማስተናገድ ሳትችሉ ወደ ጋብቻ አትሩጡ። 🔺ትዳር ስትመሰርቱ ኃላፊነት ያለው አኗኗር ውስጥ መግባታችሁን አስቡ። ትዳር የራሳችሁን ፍላጎት ለሌላው ማስገዛት መሆኑን እወቁ። ትዳር በሌላ ሰው ቁጥጥር ስር ራስን ለማስገዛት መፍቀድ መሆኑን ተረዱ። ትዳር ውስጥ ስትገቡ ነጻነታችሁን በተወሰነ ደረጃ እንደምትተዉ እመኑ። 🔺ትዳር ውስጥ ልጆች ይመጣሉ። ልጆች በነጻነትና በደስታ እንዲያድጉ የራስን ስሜት መግዛትና እኔ ያልኩት ብቻ ይሁንልኝ ከማለት ራስን ማቀብ ያስፈልጋል፣ልጅ ወልዶ የራሱ ጉዳይ ብሎ በትኖ የሚሄድ ከእንሰሳም ያነሰ ሰብዕና ያለው ነው። ፍሬ ለማፍራት ስንዴዋ እንኳ ራሷ እንዴት እንደምትፈርስ አታዩምን? ታድያ ከስንዴ እንኳ ታንሳላችሁ? ኃላፊነትን ለመቀበል ካልተዘጋጃችሁ ወደ ትዳር አትግቡ፣ ትዳርን ቸኩሎ ኃላፊነትን ለመሸከም ብቁ ሳይሆኑ መያዝ አይገባም። ትዳር የዕቃ ዕቃ ጨዋታ አይደለም። ትዳር የፉክክር ቤትም አይደለም ፣ ትዳር ራስን አሳልፎ መስጠት ቢጠይቅም፣ በጥበብ ከተያዘ ደግሞ ፈተናዎች ሁሉ ቀላል ናቸው። ♦️ትዳር በህይወት የሚከሰቱ ለውጦችን የማስተናገድ አቅም ይጠይቃል። ህመም፣ የኢኮኖሚ ችግር፣ እስር ጥጋብ፣ ውስልትና፣ ንዴት፣ ጦርነት፣ ግጭት፣ ሹመት፣ ማግኘት፣ ማጣት፣... ትዳርን ይፈትናሉ። ግን ላወቁበት፣ ለበሳሎችና ኃላፊነት ለሚሰማቸው ትዳር ለማፍረስ ምክንያት አይሆኑም። ትዳር ለመያዝ ማናችንም የመጀመሪያም ይሁን የመጨረሻም ሰዎች አይደለንም። ትዳር ውስጥ ያለ አለመግባባትም ያለና የነበረ የሚኖርም ነው። እናንተ ያጋጠማችሁ በሌሎችም የደረሰ እንጂ አዲስ አለመሆኑን እወቁ። ቁም-ነገሩ ችግርን መፍታት እንጂ ችግርን ማውራት አለመሆኑን ተገንዘቡ። ችግርን ታግሳችሁ ፍቱ። 🔺ከትዳር በፊት ሁለት ዓይናችሁን፣ ከቻላችሁም ሦስተኛውን ከፍታችሁ በደንብ እዩ፣ ፈትሹ፣ በአእምሮ ተዘጋጁ፣ ለኃላፊነት ተዘጋጁ። ትዳር ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ግን አንድ ዓይን ብቻ ይበቃችኋል። ትዳር ውስጥ ሁሉን ካልሰማሁ ሁሉን ካላወቅሁ አትበሉ። ሁሉን ማወቅ አይጠቅማችሁም። 🔺መጀመሪያ አይታችሁና አምናችሁ ለኃላፊነት ተዘጋጅታችሁ አግቡ። ምንም ምንም ምንም ቢሆን ግን ወልዳችሁ አትፋቱ፣ ከፀሓይ በታች አዲስ ነገር የለም! ወልዶ የሚፋታ ግለሰብ ፣ ቤተሰቡን ብቻ ሳይሆን አገር ያፈርሳል።                        ውብ ቀን
1821Loading...
⚠️#_የእጁጅ_ወመእጁጅ🌲 🔷 ክፍል 1⃣1⃣ ይሁን እንጂ ይህን ሴራ ኑመይሪድ በድብቅ ተደብቆ እየሰማ ነበር፡፡ ልክ ይህን እንደሰማ በድንጋጤ ራሱን ሳተ፡፡ ከዛም ኑመይሪድ ከነዚህ ህዝቦች ለማምለጥ በፍጥነት ወደ አይጁር ፍቅረኛ በመገስገስ የተከሰተውን በሙሉ ነገራት እና ተነሺ አኔ ጋር እነአይጁር ወዳሉበት እንሽሽ አላት ልጅቶም፦ ምንም ቢሆን ሁናታው አሳዝኖት ብታለቅስም ግን ወገኖቼን ትቼ የትም አልሄድም፡፡ አንተ ሂድ....እኔ እዚሁ እቀራለሁ፡፡ ነገር ግን ሚስጥርህን ለማንም አልነናገርም አለች፡፡ ኑመይሪድም ከአይጁጃውያኑ ሽሽት ወደ ምድር ማንም ሳያየው ጉዞ ጀመረ፡፡ በመንገድ ላይ ሳለም፦ አይጁር እውነቱን ነበር እነዚ ህዝቦች እውነትም የተረገሙ ናቸው፡፡ በአይጁር ላይ በፈፀምኩት ክህደት በጣም ተፀፅቻለሁ እያለ ከራሱ ጋር በመነጋገር መንገዱን ቀጠለ፡፡ በመጨረሻም ኑመይሪድ በያእጁጃውያኑእና በሰዎች መሀከል ያለውን ርቀት በማጠናቀቅ ዙል ቀርነይን ቤተ መንግስት ደጅ ላይ ቆሞ አይጁርን ጮክ ብሎ ተጣራ፡፡ አይጁርም የኑመይሪድን ጥሪ ሰምቶ ሲወጣ የቤተ መንግስቱ ጥበቃዎች ቀድመውት በመውጣት ከበውት አገኛቸው፡፡ አይጁርም ኑመይሪድን የከበቡትን ጥበቃዎች እንዲተዉት ቢነግራቸውም ቋንቋውን ሊረዱት ባለመቻላቸው በጭራሽ ሊረዱት አልሞከረም፡፡ በመጨረሻም ዙል ቀርነይን መጥቶ ጥበቃዎቹ እንዲለቁት በማድረግ ኑመይሪድ ከአይጁር ጋር ወደ ቤተ መንግስት በመዝለቅ ጓደኞቹን ተቀላቀለ፡፡ ኑመይሪድም ለአይጁር፦ ወንድሜ ይቅር በለኝ!!!አለው፡፡ አይጁርም ለምንድነው ይቅርታ ማደርግልህ?? አለው፡ ኑመይሪድም፦ስለፈፀመው ክህደትና ተንኮል ክህደት እና ተንኮል በሙሉ በመንገር ከርሰ ምድር ላይ ስለታሰበው ሴራ ዘረዘረለት፡፡ አይጁርም፦ ምንም አይደል ወንድሜ ሁሉም ሰው ይሳሳታል፡፡ ነገር ግን አንተ እኔ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን በልብህ አሳደርክ ፤ ቢሆንም አላህ መልካሙን መንገድ ይመራህ ዘንድ ይቅር ብዬሀለው አለው፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ከየ ክፍለ አለሙ የመጡትን ዑለማኦች እንዲሰበስቧቸው ባዘዘው መሰረት ሁሉም ተሰበሰበ፡፡ ዙል ቀርነይንም ለተሰበሰቡት ዑለማኦች ሁሉንም ነገር ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኀላ፦ እነሱ እኛን ለመዉረር ወስነዋል፡፡ የኛ ውሳኔስ ምንድነው መሆን ያለበት በማለት አማከራቸው፡፡ ዑለማኦቹም፥፦ ክቡር ንጉስ ሆይ!!! ውሳኔው ያንተ ነው አላህም ያግዘናል አሉት፡፡ ንጉሱም ፦ ለአይጁር ነገ በአላህ ፍቃድ የጉድጓዱን ቦታ ታሳየኛለህ አለው፡፡ አይጁርም፦ በአላህ ፍቃድ አሳይሀለው ንጉስ ሆይ!!! በማለት የዛሬውን ስብሰባ ለነገ ቀጠሮ አጠናቀዉት ተበታተኑ፡፡ በሁለተኛው ቀን ዉሎሸ ቀርነይንም አይጁርን እና ኡለማኦችን አስከትሎ የያእጁጃውያን መሽለኩያ ጉድጓድ ለመመልከት ጉዞ ጀመሩ፡፡ በመጨረሻም በሁለት ትላልቅ ተራራዎች መካከል ጉድጓዱን አገኙት፡፡ አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ምን ለማድረግ ወሰንክ? አለው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ""የበደለውንማ ወደፊት እንቀጣዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል፡፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋል፡፡ አይጁር ይህን ሲሰማ፦ በዙል ቀርነይን አምላክ አምኛለሁ አለ፡፡ ዙል ቀርነይንም ተዟዙሮ ጉድጓዱን ከተመለከተ በኀላ ብዙ አሰበና፦ ኑ እንመለስ መፍትሄውን አግኝቻለሁ በማለት ሁሉንም ይዞ ወደ ህዝቡ ተመለሰ፡፡ በሚቀጥለውም ቀንመሸ ዙል ቀርነይን ለቁጥርየሚያስቸግረውን ህዝቡን በመሰብሰብ፦ ህዝቦቼ ሆይ እነኚህን ያእጁጃውያን ልንዋጋቸው አንችልም፡፡ ብንዋጋቸውም እነሱን በፍፁም መቋቋም አንችልሞ አላቸው፡፡ ህዝቡም ፦ ዙል ቀርነይን ሆይ ያእጁጅ እና መእጁጅ በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና፤ በእኛ እና በእነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህን??? በማለት ጠየቁት፡፡ <ሱረቱል ካህፍ 94> ዙል ቀርነይንም፦ ጌታዬ ከሱ የሰጠኝ ሀብት ከናንተ ግብር በላጭ ነው፡፡ ስለዚህ በጉልበት አግዙኝ፡፡ በናንተ እና በነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁ፡፡ የብረትን ትላልቅ ቁራጮች ስጡኝ፡፡ በሁለት ጫፍ መካከልም ባስተካከለ ግዜ አናፉ አላቸው፡፡ ብርቱን እሳት ባደረገ ጊዜ የቀለጠውን ነሀስ ስጡኝ፡፡ በሱ ላይ አፈስበታለሁና አላቸው፡፡ <ሱረቱል ካህፍ95> ህዝቦቹም ዙል ቀርነይን ባዘዛቸው መሰረት በአካባቢያቸው የሚገኘውን ብረታ ብረት...ነሀስ...ሬንጅ እና የተለያዩ ቀላጭ ነገሮችን ባጠቃላይ በመሰብሰብ ይከምሩለት ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ የታቀደውን ያህል ሊሰበስቡ አልቻሉም፡፡ ስለሆነም ዙል ቀርነይን የተለያዩ አካባቢ ላይ የሚኖሩ ነገዶችን በማስተባበር እጅግ በርካታ እና ለአላማው ማሳኪያ በቂ የሆነ ማቴርያል ማሰባሰብ ቻሉ፡፡ በመቀጠልም ለአላማው ማሳኪያ የተሰበሰበውን ማቴርያል በመያዝ ወደ ጉድጓዱ ዘንድ እንዲኬድ ህዝቡን ባጠቃላይ አዘዘና ጉዞ ወደ ፀሀይ መውጫ ተጀመረ፡፡ የያእጁጃውያኑን መሿለኪያ የጉድጓድ በር መዝጊያ ይሆን ዘንድ ለታቀደው አላማ የተዘጋጀውን ማቴርያል ህዝቡ በንቃት ተሸክሞ የጉድጓዱ ቦታ ላይ ደረሰ፡፡ ህዝቡ አይቶት የማያውቀውን የፅልመት ጉድጓድ በግርምት እና በፍራቻ ዙርያውን ከበው ሲመለከቱ አይጁር እና ጓደኞቹ ግን በክህደት...በበደል...በአመፅ በምቀኝነት...እና በጥላቻ ያሳደጋቸውን ጉድጓድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የስንብት እይታቸውን እያሳረፉ ነበር፡፡ ይህን ጊዜ አይጁር ከከርሰ ምድር በታች የምትገኘውን ልጅ በማስታወስ እሺ ካለች ይዟት ሊወጣ እንቢ ካለችም ለስንብት ለመግባት ወሰነ፤ ይሁን እንጂ ጓደኞቹ ድጋሚ ወደ ገፀ ምድር ላይመለስ ይችላል በሚል እና ጉዳዩ ይታወቅብናል ብለው ከለከሉት፡፡ ምንም እንኳን ወደ ጉድጓዱ ዘልቆ እንዳይገባ ጓደኞቹ አጥብቀው ቢማፀኑትም አይጁር ግን የልጅቱ ነገር አልሆንልህ ብሎት ዙል ቀርነይንን አስፈቀደው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ የያንተ ጉድጓድ ውስጥ ዳግም መግባት ላንተም ሆነ ለኛ አደጋ ስለሇነ መግባት የለብህም በማለት ከለከለው፡፡ አይጁርም፦ ንጉስ ሆይ ስጋት አይግባህ፡፡ የኔ ጉድጓድ ውስጥ መግባት ለኔም ሆነ እዚህ ለተሰበሰበው ህዝብ ምንም አይነት አደጋ አይደርስም፡፡ ስገባም በጥንቃቄ ነው የምገባው በማለት ያሳምነው ጀመር፡፡ ዙል ቀርነይንም የአይጁር ጉጉት እና ውትወታ ሲመለከት፦ ልጄ ጠንቀቅ ብለህ ግባ በማለት ፈቀደለት፡፡ አይጁር ከመግባቱ በፊት ያእጁጃውያኑ ሁኔታውን እንዳይጠረጥሩ በገፀ ምድሩ ላይ የተሰበሰቡት ህዝቦች ፀጥ ረጭ አሉ፡፡ በመቀጠልም አይጁር በእርጋታ እና በጥንቃቄ ወደ ጉድጓድ ዘልቆ ገባ፡፡ የጉድጓድ ነዋሪያንም ጉድጓዱን በፀጥታ አድምቀውት ነበርና አይጁር በፍፁም ጥንቃቄ እየተንቀሳቀሰ ወደ ልጅቱ ሄደ፡፡ ልክ ልጅቱ እሱን ስትመለከተው እጅግ በመደሰት ወደሱ ገሰገሰች፡፡ ይህን ጊዜ፦ ድምፅሽን ቀንሺ፡፡ ማንም መምጣቴን እንዲያውቅ አልፈልግም አላት፡፡ ልጂቱም፦ አንተ አይጁር ምን አድርገህ ነው ወገኖቻችን ሊገድሉህ ሚፈልጉህ? እኔ ስላንተ ሰግቻለሁ አለችው፡፡ አይጁርም ፦ምንም አትስጊ፡፡ አሁን የመጣሁት ይዤሽ ወደ ገፀ ምድር ልወጣ ነው አላት፡፡ ልጅቶም፦ አይጁር እወድሀለው፡፡ ነገር ግን ወገኖቼን ትቼ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም አለችው፡፡ ይቀጥላል ..... ሁሉም ሰው ሊየነበው የሚገባ ነው         𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd                  Add ያድርጉ 👇🏿             𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
إظهار الكل...
👍 3
የእጁጅ ወመእጁጅ ክፍል 11 ይለቀቅ አዎ ከሆነ 10 ላይክ ከሞላ ይለቀቃል
إظهار الكل...
👍 13
00:18
Video unavailableShow in Telegram
👌#ቁርኣን የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ 🎁 የጧት ግብዣ 🎁 📖سورة الإسراء📖 🎙#القارئ خالد الجليل ጆይን @tewihd ጉሩፓችንን አድድ ያድርጉ @tewihddd
إظهار الكل...
2.81 MB
ለበይክ..... በኢብን ሙዘሚል 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
Track-146.mp31.29 MB
ተክቢራ
إظهار الكل...
تكبيرات العيد .m4a14.28 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ዙልሂጃ 1 ነው... 🤌 ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
ዒድ ሰኞ ይመስላል....
إظهار الكل...
👍 2
ዒድ ሰኞ ይመስላል....
إظهار الكل...
👉🛑እስካሁን በአለዉ መረጃ ዛሬ ሀሙስ ምሽቱን ጨረቃ ባለመታየቷ ✍ #ነገ ጁምዓ ዙልቀዕዳ 30 መሆኑ ተረጋግጧል። 👉⭕️ቅዳሜ ዙል–ሒጃ 1 ይሆናል ማለት ነዉ። 👉🏿 @tewihd
إظهار الكل...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

Photo unavailableShow in Telegram
💡••• *مناسك الحج خطوة بخطوة، جعلني الله وإياكم من ضيافة الحج يارب وفقنا 💡••• *የሀጅ ስርአቶች ደረጃ በደረጃ አላህ ለሁላችንም የተከበረውን ቤቱን ደርሰን ሐጅ ከሚታደሙት ያድርገን ይወፍቀን ። ለፈጣን የቁርኣን እና ሀዲስ መረጃ ይህ ቻናል አሁኑኑ እንዳያመልጦት ፈጥነው ጆይን ይበሉ ይቀላቀሉ 👌Join👇👇👇 👉🏿 @tewihd
إظهار الكل...