cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 255
المشتركون
-124 ساعات
+37 أيام
+2530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 ወፍራሞች ኪሎ ለመቀነስ ይሮጣሉ። 👉 ቀጫጭኖች ለመወፈር ይሮጣሉ። 👉 ያልታወቁት ለመታወቅ ይሮጣሉ። 👉 የታወቁት ይበልጥ ለመታወቅ ይሮጣሉ። 👉 ላጤዋች ትዳር ፍለጋ ይሮጣሉ። 👉 ባለትዳሮች ከአጥሪ ለማምለጥ ይሮጣሉ። 👉 ደሀዋች ሀብት ለማግኝት ይሮጣሉ። 👉 ሃብታሞች ባንክ ፍለጋ ይሮጣሉ። 👉 ብልሆች ለመጭው ዓለም . ስንቅ ለመያዝ ይሮጣሉ። 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
👍 1
🏡የማለዳ ስንቅ ክፍል~ ⑭ 🥀ፅናት🥀 🔺ለምነቱ ብሎ ወደ ሀበሻ ተሰዶ ብዙ እንግልት ያሳለፈው አብደላህ ኢብኑ ጃህሽ 🔺 ወደ ክርስትና በመግባት ያገኝውን አግኝቶታል 🔺ጥሩ ቦታ ላይ ተቀምጫለሁ ብለህ አትሸወድ ከጀነት የሚሻል ቦታ የለም ሆኖም  🔺አባታችን ኣደም በትንሽ ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ። 🔺 ብዙ ዒባዳ ሰርቻለሁ ብለህ አትሸወድ  🔺ኢብሊስ በዒባዳ ኖሮ በአንድ ቀን ወንጀል ያገኘውን አግኝቷል ። 🔺 ብዙ ዕውቀት አለኝ ብለህ አትሸወድ  🔺በልዓም ብኑ ባዑራ ያ ግዙፍ እውቀት ኖሮት ያገኘውን አግኝቷል 🔺 ከዳጋጎች በመቀማመጥህ አትሸወድ 🔺ከነቢዩ(ﷺ ) የሚበልጥ ደግ የለም 🔺ሆኖም ከእርሳቸው ይቀመጡ የነበሩት ሙናፊቆችያገኙትን አግኝተዋል 🔺አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ ልበችን በዲናችን ላይ አፅናን!! رَّبَّنَآ إِنَّنَا سَمِعْنَا مُنَادِيًۭا يُنَادِى لِلْإِيمَٰنِ أَنْ ءَامِنُوا۟ بِرَبِّكُمْ فَـَٔامَنَّا ۚ رَبَّنَا فَٱغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّـَٔاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ ٱلْأَبْرَارِ «ጌታችን ሆይ! እኛ በጌታችሁ እመኑ በማለት ወደ እምነት የሚጠራን ጠሪ ሰማን፡፡ አመንም፡፡ ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንም ለኛ ማር፡፡ ክፉ ሥራዎቻችንንም ከኛ አብስ፡፡ ከንጹሖቹም ሰዎች ጋር ግደለን፤» [ሱረቱል ኢምራን:193📚] 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
አንተ አዎ አንተ አንተ ራስህ ሰለፍይ ነኝ የምትለው ሰለፍያን የምትሞግተው ልጠይቅህ ይህችን ጥያቄ ራስህን ለመፈተሽ ራስህን ዞረህ ለማየት የተሸከምከው ኮተትና እንዛዝላ ካለ እንድትጥል ታነሳሳሀለች ፤ አንተ አዎ አንተ መች ነው አንተ በማስረጃ አንተነትህን የምታረጋግጠው? አንተ እራስህን የምትሆነው መቼ ነው? ለመሆኑ አንተ እራስህ አምነህ ነው ማስረጃ የምትፈልገው ወይስ በማስረጃ ካረጋገጥክ በኋላ ነው የምታምነው ? ስማ አንተ አንተን የምትሆነውም ሆነ ልትድን የምትችለው ስኬታማ የምትሆነው ማስረጃ ይዘህ ስታምን እንጂ አምነህ ማስረጃ ስትፈልግ አይደለም። አሁንም ይግባህ ለምትሰራው ሁሉ ኺላፍና ኡዝር እየፈለክ እራስህን በኡዝርና በኺላፍ ወጥመድ ውስጥ አታስገባ ጥርት ብጥር ፍንትው ያለውን ማስረጃ ያዝ። ከሚያጠራጥርህ ወደማያጠራጥርህ ሂድ። ከመስራትህ በፊት ማስረጃ ያዝ። አንተ ማስረጃ ይዘህ አንተን ሁን። ወደህ አትበድ። ጠልተህም ድንበር አትለፍ። ያላሉትን በጥላቻ ሰው ላይ አትጫን። ወደድኩ ብለህ ሰዎችን ከአቅም በላይ አትካብ። ሰዎችን በቁርአንና በሀዲስ መዝን። ላጥፋትህ የሌላን ሰው ጥፋት እንደማስረጃ አታቅርብ። ሰዎች አትፍራ አክብራቸው። ስናገሩህ ሼም አያዝህ መረጃን ጠይቃቸው። ምክር እንድሰጣቸው ከጠየቁ የምታውቀውን ምከራቸው። ለመከበር ብለህ አዋቂ አዋቂ አይስራህ። ለመተናነስ ብለህም ማሀይም አትሁን። ሀቅ ሲደፈር አይናፋር አትሁን። አዛኝ ሁን ጨካኝ አትሁን። ═•✿• ═•✿• 👉 @tewihd ═•✿•═•✿•
إظهار الكل...
👍 3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🕌 ውድ #አስ_ሱንህ ቤተሰቦች☪🇪🇹: እስኪ ውድ የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ሙስሊሞች ባጠቃላይ ስለዚህችኛው ቻናል ምን ትላላቹ እስኪ በኮሜንቱ ደብድቡን ማለቴ ከስር ሀሳብ አስተያየት ቅንጭብ አድርጉ ባረከላሂ ፊኩም። 👇 @tewihd
إظهار الكل...
👍 3
የፍቅር ነገር ግርም ይለኛል❔ ጀሊሉ የቱን ከየት እንደሚያሳስበው ይደንቃል ። ለምሳሌ አንዳንድ ጊዜ አሞራ በዓሳ ፍቅር ሲነደፍ ታያለህ። ግና እስቲ የትና እንዴት ይኑሩ። ዉሃ ዉስጥ ወይስ ሰማይ ላይ?። እንዲሁ እየታወቀ፣ እሷም እንደማታገኘው፤ እሱም እንደማያገኛት እያወቀ ያፈቅራል። ይህ የብዙ ወንዶችና ሴቶች የፍቅር ታሪክ ነው። ▫️በመጨረሻም ከዕለታት አንድ ቀን .... በዉሃ ዳር ሲሽከረከር የነበረው አሞራ ነገሩ እንደማይሆን ሲያውቅ ተስፋ ቆርጦ ይበራል። ቢሆንም ግን ፍቅሩ ከዉስጡ አይጠፋም። በበረረበት ዓሳዉን ይዞ ይበራል። ◾️ዓሳ ዉም ወደ ዋናው ይመለሳል ። ግና በሙሉ ልብ አይዋኝም ። የተወጋ ልቡን ይዞ እያቃሰተ በሀሳብ ዉሃዉን ይሰነጥቃል። 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
🏡 የማለዳ ስንቅ ክፍል⇒ ⑬ 💦የአሏህን ምርጫ ውደድ!! 🔺ደስታን የምትፈልግ ከሆነ አሏህ ለአንተ በመረጠልህንና በሰጠህ ጤና ሙኡሉ የሆነ አካል መልክ ፣ እውቀት ቤተሰብ፣ ገንዘብ… ተብቃቃ። 🔺ብዙ ነብያት ፍየል እረኞች ነበሩ፣ 🔺ዳውድ ብረት ቀጥቃጭ፣ 🔺ዘከሪያ አናፂ፣ 🔺ኢድሪስ ልብስ ሰፊ ነበሩ። 🔺ሆኖም ከሰዎች ሁሉ በላጭ ናቸው። 🔺 ስለዚህ ያንተ ዋጋ ያለው በችሎታህ፣በስራህ፣በባህሪህና ለእምነትህና ለማህበረሰቡ በምታበረክተው ላይ ነው። 🔺ከሰዎች ሁሉ ሞኝ ብሎ ማለት ማን እንደሆነ ታውቃለህን? 🔺 ይቺን አለም እንደዘላለማዊ መኖሪያው የሚያይና ተስፋውን ሁሉ በእርሷ ላይ ያደረገ ሰው ብቻ ነው። 🔺ስለዚህ በሂወትህ ኢያለህ ብዙ የምትፈልጋቸው ነገሮች ይኖራሉ ይህንን አጣሁኝ ብለህ አትዘን 🔺ተስፋም አትቁረጥ። አሏህ ላንተ የፃፈልህ ነገር መኖሩ እርግጠኛ ሁን!! 💧ግን ሰበቡ አትርሳ 💧 🌼 አስታውስ🌼 🔺ዘከሪያ በአላህ ቻይነት እርግጠኛ ነበር:: 🔺ነገር ግን አላህ ልጅ እንዲሰጠው መለመን የጀመረው 🔺መርየም ፦ይህ (ፍራፍሬ ሲሳይ) ከአላህ ዘንድ ነው አላህ የፈለገውን ያለ ሂሳብ ሲሳዩን ይለግሳል…" ብላ ስትመልስለት ነበር። 🔺አንዳንድ የምትሰማቸው ንግግሮች አንተን ለማንቃት ከጌታህ የሚላኩ ጥሪዎች ናቸው!! 🔺የንቃት ደወሎች በሠማህ ቁጥር አይተህ ከማለፍህ ይልቅ ቆም ብለህ አስተንትን ? ሼር👇👇👇👇 https://t.me/tewihd
إظهار الكل...
አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ያለ ስሌት፡ #በስሜት የምናደርጋቸው ነገሮች እንዲህ ከባድ ዋጋ ሊያስከፍሉን ይችላሉ። በስሜት ሳይሆን በስሌት። >> 👉🏿tewihd
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ልጆቹን በመልካም ስነ ምግባር  በማሳደግ ረገድ ያለበትን  የአላህን ሀቅ የማይጠብቅ ሰው ሲያረጅ ወይም ሲሞት ልጆቹ የሱን ሀቅ ላይወጡ ይችላሉ። (صفة الصلاة 27) 👉🏿@tewihd
إظهار الكل...
👍 2 2
📖 ቁርዓን ሳትቀራ ቀንህ ላይ በረካን ታገኘልህን? በፍፁም! 📖 لا أعرف كيف يبارك لك في يومك وأنت لا تقرأ شيئا من القرآن! 🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗@tewihd
إظهار الكل...
DVDBVtmPKgg-139.mp31.68 MB
إظهار الكل...
Mutanin-Melemen

🚫 ሙታንን ድረሱልኝ ማለት ⚠️ እንደው ዛሬ ላይ ጅህልና ተስፋፍቶ ተውሒድ እንደ ሽርክ ፣ ሽርክ እንደ ተውሒድ ፣ ሱናን እንደ ቢደዓ ፣ ቢደዓ እንደ ሱና ፣ ሐቅ እንደ ባጢል ፣ ባጢል እንደ ሐቅ ግልብጥ ብሎ እየተመለከትን ፣ እየሰማን ነው። ጭራሹንም አሏህ ጀነትን እርም ያደረገበትን ወንጀል ፣ አሳማሚ ለሆነችው እሳት የሚያዳርግን ፣ መልካም ስራ የተባለውን ድምጥማጡን የሚያጠፋን ወንጀል ፣ ከወንጀል ሁሉ ትልቁን ወንጀል የሆነውን ራሳቸው ተግብረውት ለሰዎች ሐላል ፣ እንደሚቻል ብሎም መልካም ነገር እንደሆነ በቻሉት አቅም ህዝቡን ከዐቂዳ ውጭ፣ ከተውሒድ ውጭ እንዲሆን ጠመው አጥማሚ መሪዎች ሌት ከቀን ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢሏህ። በእነዚህ ጠሞ አጥማሚ መሪዎች ጉትጎታ አማካኝነት ስንቱ ተሸወደ ፣ ስንቱን በደል (ሽርክ) ላይ ጣሉት ፣ ስንቱን በቀብር ዚያራ ስም የሙታን መቃብር…

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.