Desalegn - Ayat Real Estate's Sales &Marketing Manager
الذهاب إلى القناة على Telegram
✅ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል አዲስ አበባ በ ሲኤምሲ ሚካኤል፤ በካዛንቺስ በአያት ባቡር ጣቢያ ዞን 2, ዞን 3 እና ዞን 8 ላይ ያገኛሉ❗️ ☎️ +251-900-100-765 ✅ከ10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ✅ከ20-30 ዓመት ድረስ የብድር አገልግሉት በአነስተኛ ወለድ ✅ባለ1,ባለ2,3 ና ባለ 4 ምኝታ Contact:- @Bedesta
إظهار المزيد954
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-167 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
🙌 #አሰደሳች #ዜና #ለንግድ #ሱቅ እና #ለቢሮ #ፈላጊዎች #በሙሉ!!
🤝100%ያለቁ የንግድ ሱቆች በመሀል ካዛንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አጠገብ ያገኛሉ።እነዚህን ሱቆችን ዛሬውኑ ገዝተው ነገ የሚያተርፋበት ጥንቅቅ ብለው የተጠናቀቁ አሁኑኑ የሚረከቡት እሰከ 10% በሚደረስ ቅናሸ እየሸጥን እንገኛለን።
33ካሬ ......በ 6 ሚሊዮን ብር
35ካሬ ......በ 6.4ሚሊዮን ብር
40 ካሬ ......በ 7.3ሚሊዮን ብር
46ካሬ ......በ 8.4ሚሊዮን ብር
52ካሬ ......በ 9.5ሚሊዮን ብር
59 ካሬ ......በ 10.7ሚሊዮን ብር
68ካሬ ......በ 12.4ሚሊዮን ብር
71ካሬ ......በ 12.9ሚሊዮን ብር
74ካሬ.......በ 13.5ሚሊዮን ብር
101ካሬ........በ 18.4ሚሊዮን ብር
#እነዚህ_ሱቆች
🔑ለወርቅ ቤት
🔑ለኤሌክትሮኒክሰ መሻጫ
🔑 ለወንዶች እና ለሴቶች የወበት ሳሎን
🔑ለካፋቴረያ
🔑ለቡቲክ
🔑 ለባንክ እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።
#እንዲሁም አፓርትመንት ቤቶቻችንን በCMC,በአያት እና በካዛንችስ 55ካሬ-161ካሬ ማለትም ከባለ1-ባለ4 መኝታ ከ15%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ።
#ቢሮዎትን ሆነ #ሱቁዎትን ለመግዛት በ +251-900-100-765 ላይ ይደውሉልን
ከሪል እስቴት አልሚዎች እና ከግለሰቦች በሰነዶች ማረጋገጫ ንብረት ገዝተው ወደመሬት ተቋማት በመቅረብ ስም ያላዞሩና የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ያልያዙ ባለንብረቶች ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀረበ
ቀደም ባለ ጊዜ በመሬት ላይ ያረፈን ንብረት ተሻሽጠው (ሸጠው/ገዝተው) እስካሁን የስመ-ንብረት ዝውውር ያላደረጉ (የይዞታ ማረጋገጫ) ያልያዙ አካላት በአጭር ጊዜ ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀረበ። የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ መኮንን ያኢ ከኤ ኤም ኤን ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት የስመ ንብረት ዝውውሩ በወቅቱ አለመደረግ ንብረት ገዝተው ነገር ግን የንብረት ባለቤት ማረጋገጫ ያልያዙ ወገኖች ለጉዳት እየዳረገ ነው ብለዋል።
የቢሮ ኃላፊው ስለ ስመ ንብረት ዝውውር ምንነት ሲናገሩም አንድ ሰው ያፈራውን ንብረት (Property) በራሱ ለሌላ ሶስተኛ ወገን የሚያስተላልፍበት ስርዓት መሆኑን ጠቅሰው የመጨረሻው ግቡም የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫን መያዝ ነው ብለዋል። ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ይሄንን ሳያደርጉ የቀሩ እና የሚቀሩ አካላት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው ከዚህ በፊት ሽያጭ ተሻሽጠው (ገዝተው/ሸጠው) ነገር ግን የስም ዝውውር / የይዞታ ካርታ በስማቸው ያላወጡ ባለንብረቶች ለአደጋ እንዳይጋለጡ በማሰብ መንግስት በአጠረ ጊዜ ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ያቀርባል ብለዋል።
ለአያት አክሲዮን ማህበር ባላክሲዮኖች በሙሉ
እንደሚታወቀው የአክሲዮን ፕሮስፔክተስ ምዝገባ በካፒታል ገበያ ምዝገባ ላይ መቆየቱ ይታወቃል::
አሁን ላይ ይህ ስራ ሙሉ በሙሉ ስለተጠናቀቀ ነገር ግን ባላክሲዮኖች አክሲዮን ሲገዙ ያልተከፈለ ቀሪ እዳ በ5 እና በ3 አመት የሚከፈል ብር ያለባችሁ በሙሉ መክፈል የምትችሉ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ፤ መክፈል የማትችሉ ግን በገዛችሁት(ባላችሁ የአክሲዮን መጠን) ብቻ እንደሚቀጥልላችሁ ከወዲሁ እንድታውቁት ጥሪ ተላልፏል::
#ለቀሪ ክፍያ ከፍላችሁ ስትመጡ/ስትልኩ ለከፈላችሁበት ደረሰኝ መቁረጥ ተጀምሯል::
#ለሚያድግ አክሲዮን ደረሰኝ መቁረጥ የሚጀምረው ከሀምሌ በኋላ (የምናሳውቃችሁ) ይሆናል::
#ምሳሌ:-
🔸የ 250,000 ብር (2,500 አክሲዮን ) የገዛ ሰው
🔸ውል ሲዋዋል 40%= 100,000 ብር መክፈሉ ይታወቃል::
🔸ቀሪ 60%ቱ (150,000) ብሩን አሁን መክፈል ይኖርበታል ማለት ነው::
📍መክፈል ካልቻለ ግን በ100,000 ብሩ ልክ( 1,000 አክሲዮን ) አክሲዮኑ የሚያዝለት ይሆናል ማለት ነው::
#ለበለጠ መረጃ:- 0900100765
🔸ማሳሰቢያ:-
✍️አሁን ላይ አዲስ የአክሲዮን ሽያጭ የለም! ተረጋግታችሁ ጠብቁ!!
ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር ( ኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል) 🛒የንግድ ሱቅ
– ምርጥ የንግድ እና የኢንቨስትመንት 📈እድል በአዲስ አበባ ልብ ውስጥ የራስዎን ሱቅ ይያዙ!
ከ23 ካሬ ጀምሮ
💳 ቀላል የክፍያ ስርዓት
✅40% – ውል በሚፈረምበት ጊዜ
✅ 30% – በ3 ወራት ውስጥ
✅30% – በ6 ወራት ውስጥ
🔣 ለቅድሚያ ክፍያ ልዩ ቅናሽ
100% ክፍያ → 10% ቅናሽ
🥇 70% ክፍያ → 7% ቅናሽ
🥈 60% ክፍያ → 5% ቅናሽ
⭐ ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተርን ለምን ይመርጣሉ?
🔣🔣ምርጥ የንግድ ቦታ
🔣🔣ከፍተኛ የደንበኞች ፍሰት
✔ አዋጭ የኢንቨስትመንት እድል
🟰🔣ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች
🔣🔣 ማራኪ የቅድሚያ ክፍያ ቅናሾች
🗝ዛሬ ኢንቨስት ያድርጉ፤ ነገዎን ያሳድጉ!🔔
📞+251-900-100-765
📱
📱
📱
Desalegn(sales and Marketing Manager )
📱 #ካዛንቺስ 📱
ግንባታቸው 100% የተጠናቀቁ
የንግድ ሱቆችና ቢሮዎችን ለሽያጭ አወጣን📱
📱ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ጎን የካዛንቺስ-ባንቢስ ዋናውን አስፓልት መንገድ የያዘ ፤ ከኢሊሊ ሆቴል ፊት ለፊት (ኢሊሊ ከእኛ ህንፃ ግልባጭ ይገኛል)
ከ23 ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ
+251-900-100-765 ደሳለኝ (ሽያጭ ስራአስኪያጅ )
"አያት ሪል እስቴት" 0900100765
*️⃣በአያት አደባባይ/Hill Bottom/ ያለቁ ሱቆች ለሽያጭ ለቀናል*️⃣🔣ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ 102 ካሬ ድረስ አማራጮች አሉ። 🔣በካሬ ከ 105,534 ብር ጀምሮ በመሸጥ ላይ ይገኛል:: 🔣የመረከቢያ ጊዜ ከ6-12 ወራት ነዉ። 🚩ቅድመ ክፍያ 30% እንዲሁም ከፍ አድርጎ ለሚከፍል (ከ5%-10%) ቅናሾች ይደረጋሉ። #እንዲሁም_መኖሪያ_ቤት 🔤 በ ካዛንችስ ,CMC,አያት 🔤ከባለ 1 መኝታ-ባለ 4 መኝታ 🔤ግንባታቸው 90% የደረሰ 🔤በካሬ ከ 89,815 ብር ጀምሮ #ለበለጠ_መረጃ ☎️ +251-900-100-765/+251965407765
+3
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ)
full pdf👆👆
https://t.me/engineer03
🔣ቤት ገዥዎች ሊኖራቸው የሚገባ የአማካሪ አይነት🔤🔤
✍️ለአፓርትመንትና ለሱቅ ሽያጭ በሲቪል ኢንጅነሪንግ እና በማርኬቲንግ እውቀት የተዋቀረ አማካሪ መኖር፣ ደንበኞች በኢንቨስትመንታቸው ላይ ሙሉ እምነት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ወሳኝ ዝግጅት ነው። እንዲህ አይነቱ አማካሪ በቴክኒክ ብቃትና በገበያ ስልት መካከል ያለውን ልዩነት በማጥበብ ለደንበኛው ከፍተኛ ጠቀሜታ ይሰጣል።
የደንበኛና የአማካሪውን ግንኙነት በዝርዝር እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፦
✅የሲቪል ኢንጅነሪንግ እውቀት ፋይዳ (ቴክኒካዊ ዋስትና)
አማካሪው በሲቪል ኢንጅነሪንግ ያለው እውቀት ደንበኛው ከሚታየው ውበት ባለፈ የሕንፃውን ጥራት እንዲረዳ ያደርገዋል፦
🔸የህንፃ ጥራትና ደህንነት ምርመራ፦ አማካሪው የህንፃውን መዋቅራዊ ጥንካሬ (Structural Integrity)፣ የጥሬ ዕቃዎች ጥራት እና የግንባታ ኮዶችን መከተሉን መገምገም ይችላል።
🔸የወደፊት የጥገና ወጪ ትንበያ፦ ህንፃው ወደፊት ሊያስከትል የሚችለውን የጥገና ፍላጎት አስቀድሞ በመተንበይ ደንበኛው ያልታሰበ ወጪ ውስጥ እንዳይገባ ይረዳል።
🔸የቴክኒክ ሰነዶች ትርጓሜ፦ የዲዛይን ፕላኖችን፣ የሳይት ዝግጅቶችን እና የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎችን ለደንበኛው በቀላል ቋንቋ ያስረዳል።
✅ የማርኬቲንግ እውቀት ፋይዳ (ኢኮኖሚያዊ ትርፋማነት)
ይህ እውቀት ደንበኛው የገዛው ንብረት ወደፊት ያለውን ዋጋና የገበያ ተፈላጊነት ለመወሰን ይጠቅማል፦
🔸የገበያ ትንተና (Market Analysis)፦ በአካባቢው ያለውን የአፓርትመንትና የሱቅ ፍላጎት፣ የዋጋ ለውጥ እና የወደፊት የልማት እቅዶችን በመተንተን ደንበኛው ትክክለኛ ውሳኔ እንዲያስተላልፍ ያደርጋል።
አማካሪው የንብረቱን ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ከቴክኒካዊ ጥራቱ ጋር በማገናዘብ ለደንበኛው የተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ ያደርጋል።
🔸የደንበኞች ፍላጎት መለየት፦ በተለይ ለሱቅ ገዢዎች፣ የደንበኞች እንቅስቃሴ (Traffic) እና የአካባቢው የንግድ ምቹነት በማርኬቲንግ እውቀቱ መነሻነት ይገመግማል!
#ትክክለኛ_ቦታ_ላይና_ታማኝ_ድርጅት_ጋር_ኢንቨስት_ያድርጉ
#ለበለጠ_መረጃ:
☎️ 0900100765 / 0965407765 ደሳለኝ ብለው ይደውሉ (የሪል እስቴቱ የገበያና ሽያጭ ስራ አስኪያጅ )
|📱 Telegram| |📱Viber | 📱IMO | 📱WhatsApp #in all social media available .
#Join Us
📱 tiktok.com/@bedestasc
📱https://www.youtube.com/@BedestaSc
📱
📱https://t.me/BedestaSc
📱 desalegnrealestate@gmail.com
የዛሬ ኢንቨስትመንትዎ፤የነገ እረፍትዎ
ከሪል እስቴት አልሚዎች ገና በግንባታ ላይ ያለን ቤት ወይም ሱቅ መግዛት ጥሩ ኢንቨስትመንት ቢሆንም፣ ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነጥቦች አሉ። መዘንጋት የሌለብህ ዋና ዋና ጉዳዮች እነሆ፦
1. የአልሚው ማንነት እና ዝና (Developer’s Reputation)
ታሪክ፦ ድርጅቱ ከዚህ በፊት የገነባቸውን ቤቶች በወቅቱ አስረክቧል? የግንባታ ጥራታቸውስ ምን ይመስላል? የሚለውን አጣራ።
ፈቃድ፦ ድርጅቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና በዘርፉ ለመሰማራት የሚያስችለው ብቃት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ አለብህ።
2. የቦታው ሕጋዊነት (Legal Status)
የባለቤትነት ማረጋገጫ (CPO/Lease)፦ መሬቱ በድርጅቱ ስም ስለመሆኑ እና ለታለመለት ዓላማ (ለቤት ወይም ለንግድ) መፈቀዱን ማረጋገጥ።
ግንባታ ፈቃድ፦ የሚገነባው ሕንፃ ከከተማው አስተዳደር ትክክለኛ የግንባታ ፈቃድ ማግኘቱን አረጋግጥ።
3. የውል ስምምነት ይዘት (Contract Details)
ርክክብ ጊዜ፦ ቤቱ ተጠናቆ የሚረከብበት ትክክለኛ ቀን በውሉ ላይ መገኘት አለበት። ቢዘገይ የሚከፈለው ቅጣትም በግልጽ መቀመጥ ይኖርበታል።
የክፍያ ሁኔታ፦ ክፍያው ከግንባታው ደረጃ ጋር የተያያዘ መሆኑን (Milestone-based payment) ማረጋገጥ ከስጋት ነፃ ያደርጋል።
ተጨማሪ ወጪዎች፦ የካርታ ማስመሪያ፣ የቫት (VAT) እና የጋራ መጠቀሚያዎች ክፍያ በማን እንደሚሸፈን በውሉ ላይ መለየት አለበት።
4. የዲዛይን እና የጥራት መግለጫ (Technical Specifications)
ጥራዝ (Finishing)፦ የሚገጠሙት ዕቃዎች (ሴራሚክ፣ በሮች፣ ኩሽና) ምን ዓይነት ጥራት እንዳላቸው የሚገልጽ ዝርዝር መያዝ አለብህ።
የቦታ ስፋት፦ 'Net Area' (ትክክለኛው የክፍሉ ስፋት) እና 'Gross Area' (በረንዳና ኮሪደርን የሚጨምር) መለያየት አለባቸው።
5. የመሠረተ ልማት አቅርቦት
ለሕንፃው የሚያስፈልጉ እንደ ኤሌክትሪክ፣ ውኃ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሊፍት (Lift) አስተማማኝ መሆናቸውን እና የመጠባበቂያ ኃይል (Generator) መኖሩን ጠይቅ።
6. የሳይት ጉብኝት (Site Visit)
በወረቀት ላይ ካለው ማስታወቂያ ይልቅ ግንባታው ያለበትን ደረጃ በዓይንህ ሄደህ ማየት በጣም ወሳኝ ነው።
7. የባንክ ድጋፍ እና ፋይናንስ
ፕሮጀክቱ በባንክ የተደገፈ ከሆነ የተሻለ እምነት ይሰጣል።
አልሚው የፕሮጀክቱን ግንባታ ለማጠናቀቅ በቂ ፋይናንስ እንዳለው መጠየቅ አለብህ።
8. የንብረቱ የወደፊት ዋጋ
አካባቢው ወደፊት የመንገድ፣ የባቡር፣ የንግድ ማዕከላት ወይም ሌሎች ልማቶች እቅድ አለው?
እንዲህ ዓይነት ልማቶች የንብረቱን ዋጋ በፍጥነት ሊጨምሩ ይችላሉ።
9. የውል ሕጋዊ ምክር
ውሉን ከመፈረምህ በፊት በሕግ ባለሙያ እንዲታይ ማድረግ ብዙ ጊዜ ከከባድ ችግር ያድናል።
በተለይ የመሰረዝ ሁኔታዎች (Cancellation Clauses) እና የገንዘብ ተመላሽ ሁኔታዎችን በጥንቃቄ ማንበብ አለብህ።
10. የሽያጭ ቃል ኪዳንን ብቻ አትመን
በማስታወቂያ ወይም በአፍ የሚነገሩ ቃላት ሁሉ በውል ላይ ካልተጻፉ በኋላ ማስፈጸም ከባድ ሊሆን ይችላል።
“ይህ ይደረጋል” የሚባል ሁሉ በጽሑፍ መኖሩን አረጋግጥ።
+1
✔️Shop/Office information
📱Ayat Zone 02 (Infront of Ayat Train station ) site
#Price and #Available_area.
➥Ground Floor starting from 27m² and the price 118,405 birr/m²
➥1F starting from 24m² and the price 113,257 birr/m²
➥2F starting from 21m² and the price 108,108 birr/m²
➥3F starting from 20m² and the price 105,534 birr/m²
#the_payment_schedule:-
➥1st payment - agreement signing 30%
➥2nd payment - at 3rd months 30%
➥3rd payment - at 6th months 30%
➥at delivery - 10%
#Discount_Package
✍️If you Pay once 100%, you get 10% discount.
✍️If you pay once 85%, you get 8% discount.
✍️If you pay 70% once, you get 7% discount.
✍️for 55% payment, 5% discount
+251900100765
የበአል ቅናሽ ለውስን ደምበኞቻችን ብቻ !‼️ ቅናሽ ሊጠናቀቅ ነው!!!
✅ያስታውሱ ቤቱን እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግብዎትም::
✅እንዲሁም ዋጋው የቫትን ዋጋ ያጠቃለለ ስለሆኑ በእጅጉ ይመርጡናል::
✅ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት ሳይቶታችን
👌እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
🔑ባለ አንድ መኝታ 55 ,60 ካ.ሜ
🔑ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
🔑ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
🔑ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
✍ ቅድመ ክፍያ 15%
በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
📍በግቢው ውስጥ ፡
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
✍ተጨማሪ ሳይቶቻችን በቤለር፣ በሲኤምሲ፣በአያት እና በመሪ አካባቢ የሚገኙ
ለኑሮና ለስራዎ ምቹ የሆኑት ዘመናዊ አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25% የሚደርስ የበአል ቅናሽ አዘጋጅቷል።
መኖርያዎን በተመረጠ ቦታ ያድርጉ !
✅ለበለጠ መረጃ ውስን ቤቶች ብቻ ስለቀሩን አሁኑኑ ይደውሉ
☎️0900100765
☎️0965407765
(WhatsApp .Telegram ,imo)
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል!!!
Ayat HillBottem (Ayat Zone 02) site in front of Train Station shop and apartment released for sale.
Shopstarting from 20m² to 93m²,from Ground floor to 3rd floor .
Pricestarting from 105,534 birr/m².
Down payment30%
