ar
Feedback
ዛሀር አካዳሚ | Zaher Academy 💡

ዛሀር አካዳሚ | Zaher Academy 💡

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማው ኮምፒውተር ነክ እንዲሁም የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና ፈጠራዎችን ለማህበረሰባችን ማስተዋወቅ ብሎም ማስተማር ነው። እባክዎ ለወዳጅ ዘመዶ ይህን channel እንዲቀላቀሉ ያድርጉ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 Y͙o͙u͙ ͙k͙n͙o͙w͙ ͙b͙u͙t͙ ͙y͙o͙u͙ ͙d͙o͙n͙'͙t͙ ͙k͙n͙o͙w͙ ͙w͙h͙a͙t͙ ͙y͙o͙u͙ ͙k͙n͙o͙w͙.͙

إظهار المزيد
اليابان43 432الفئة غير محددة
247
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-930 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '24
ديسمبر '24
+13
في 0 قنوات
نوفمبر '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+16
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+154
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '230
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '230
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '230
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '230
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '230
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '230
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '220
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '220
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '220
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '220
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '220
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '220
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '220
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '220
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '210
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '210
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '210
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+268
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
21 ديسمبر+1
20 ديسمبر+1
19 ديسمبر+1
18 ديسمبر0
17 ديسمبر0
16 ديسمبر+2
15 ديسمبر0
14 ديسمبر+1
13 ديسمبر0
12 ديسمبر+1
11 ديسمبر0
10 ديسمبر0
09 ديسمبر+1
08 ديسمبر0
07 ديسمبر+1
06 ديسمبر0
05 ديسمبر0
04 ديسمبر+1
03 ديسمبر+1
02 ديسمبر0
01 ديسمبر+2
منشورات القناة
የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። ➤➺ ❖1. Power option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ ➤➺ ❖2.Disable unwanted start up programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። ➤➺ ❖3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ ➤➺ ❖4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። ➤➺ ❖5. Clean up Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት ➤➺ ❖6. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ ➤➺ ❖7. Registry tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር ➤➺ ❖8. visual effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ t.me/zed_comp

2
💻 ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን መጠቀም እንችላለን⁉️ ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ❶. cmdን በአድሜኒስትሬተር ያሩጡት(right click በማድረግ run as administrator የሚለውን መጫን) ❷. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው። ❸. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password ♨️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን ❹. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click በማድረግ : Allow other network users to connect through this computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ። ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን ❺. በመጨረሻ ወደ CMD ተመልሰን: ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን። ❻. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን። t.me/zed_comp
0
3
Microsoft office plugin .exe file for computer
0
4
https://www.youtube.com/watch?v=wEQNmRO-3OI
0
5
🙏🙏🙏
0
6
Office Remote for Android_v1.2.0.0_apkpure.com.apk
0
7
Downloaded Office remote application for android
0
8
Office remote for android https://apkpure.com/office-remote-for-android/com.microsoft.office.officeremote
0
9
https://www.youtube.com/redirect?event=video_description&redir_token=QUFFLUhqbGNDcVVqMHA2UXRjRVhmVmthRlJoeG5Ea3QxQXxBQ3Jtc0ttU2JhOVFxVU1TTnRxREpBQ0VfZVVpbzZVdVNhbkpORXZjVDlhdko3a3lfMTY0cU1HRVQyVHByWEJSVWRKQlVQVzAycGwtY0lxQ0ZXV3JQazVWOGZyNlB4WmswSGsxcTBUNGV1SThFVFBhTVNvcERVSQ&q=https%3A%2F%2Fapkpure.com%2Foffice-remote-for-android%2Fcom.microsoft.office.officeremote
0
10
https://www.youtube.com/watch?v=9rXLXZR5NdI&list=PLUEHPomGYSzaHtk9uEklhonEM2x074Fmw&index=1&t=66s
0
11
https://www.youtube.com/watch?v=9rXLXZR5NdI&list=PLUEHPomGYSzaHtk9uEklhonEM2x074Fmw&index=1&t=66s
0
12
የተመረጡ የሃገር ውስጥ እና international NGO ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEoZL-iBuWnONezPRg
የተመረጡ የሃገር ውስጥ እና international NGO ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEoZL-iBuWnONezPRg
0
13
https://youtu.be/wWDDtkb0jqo
0
14
#Graphics_cards ✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠ ✔️Graphics/Display/Video Card ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/ አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው። Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የሒሳብ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው። ⇒በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት #Nividia እና #AMD ናቸው። ⇒ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው። እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው። ➲ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨ AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ። እስካሁን እንደ ባለሞያ እንዳየነው ብዙ ጊዜ fail እያረገ የሚመጣው AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው። ➲ኮምፒዩተራችን Graphics card እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨ ⇒ የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን ✔️ የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኋላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ! ✔️ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል። !!ማሳሰቢያ!! ❖ Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም! ❖አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል። https://t.me/zed_comp
0
15
ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ አፕሊኬሽኖች 🌟ተማሪዎች የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ 🌟 ተደራራቢ የቤት ስራዎች፡የግሩፕ አሳይመንቶች፡ፕሮጀክቶች፡ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡ 🌟በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ ነገር ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡ 🌟 ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት በሚቆየበት ዓመታት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እነነዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው። 🌟 1ኛ፡- School Planner Application ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፡ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፡ፕሮጀክቶችን፡ የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋኒዝ ያደርግላችሃል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። 👉ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፡ወይም የግሩፕ አሳይመንት ወይም የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችሃል…. የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…እያለ ያስታውሳችሃል፡፡ 🌟 2ኛ፡- Brilliant ይባላል ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፡ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠናቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል 🌟3ኛ፡- Grammarly ይባላል ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡ 👉 የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፡  ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡  ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡  በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡ 🌟4ኛ፡- Mendeley ይባላል 👉 Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡ ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፡ጥናታዊ ፅሁፎችን፡ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት ኦርጋኒዝ እንደምታደርጉ ያስተምራቸሃል፡፡ ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፡የመፅሃፎች ደራስያን ፡ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጡ ያስተምራችሃል፡፡ https://t.me/zed_comp
0
16
✍️ዊንዶውስ 10X ወንጀልን ለመከላከል የሚያግዝ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሊጨመርበት ነው! ✍️ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ #ማይክሮሶፍት የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ወይም (resetting) ተደርገው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ (anti-theft protection) በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ✍️ይህ ዊንዶውስ የተጫነባቸው ኮምፒውተሮች የፀረ-ሌብነት ጥበቃ ሞድ ከተጨመረላቸው በኋላ የግድ በተሰጣቸው የማይክሮሶፍት አካውንት የይለፍ ቃል የሚገለገሉ ሲሆን ይህን ኮምፒውተር ዳግም ለማስጀመር የሚፈልግ ሰውም ይህን የይለፍ ቃል የግድ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ✍️ይህ ደግሞ ማንኛውም የተሰረቀ ኮምፒውተር እንደገና ተስተካክሎ ወይም (reset) ተደርጎ ጥቅም ላይ እንዳይውል በማድረግ የሌብነት ወንጀልን ለመቀነስ ሊያግዝ ይችላል፡፡ ✍️ በዚህ ዊንዶውስ የሚገለጉ ሰዎች ንብረታቸው ቢሰረቅ እንኳን በአዲሱ ጥበቃ አማካኝነት ኮምፒውተራቸውን በማንኛውም ቦታ ሆነው መቆለፍ የሚያስችላቸው ሲሆን፤ ጎግል ባቀረበው ‘Find my device’ በተባለው የመፈለጊያ አማራጭ ደግሞ የኮምፒውተሩን መገኛ ሊረዱ ይችላሉ፡፡ ✍️የማይክሮሶፍት ባለሙያዎች እንደጠቀሱት አዲሱ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ አሁን ላይ ሊሰራበት የታሰበው የዊንዶውስ አይነት መደበኛው ዊንዶውስ 10 ሳይሆን በሱ ቨርዥን በቀረበው ዊንዶውስ 10X ላይ የሚሰራ ሲሆን ወደፊት በሌሎች የዊንዶውስ አይነቶች ላይ የመተግበር እቅድ እንዳለም አስረድተዋል፡፡ ✍️ ዊንዶውስ 10X አሁን ላይ ባለሁለት ስክሪን ባላቸው የኮምፒውተር አይነቶች ላይ እየተሞከረ ያለ ቢሆንም ወደፊት በሌሎች መደበኛ የላፕቶፕ አይነቶች እና የኮምፒውተር ዝርያዎች ላይ የመጠቀም እድል ሊኖር ይችላል፡፡ 🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!! https://t.me/zed_comp     
0
17
የኢንተርኔት ዋጋ ፍጆታን እንዴት መቀነስ ይቻላል? **************************************** ለአንድሮይድ ስልኮዎት ኢንተርኔት ሲጠቀሙ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን ያድርጉ። በአንድሮይድ ስልኮች ኢንተርኔት ስንጠቀም ገንዘብ እንዳይወስድብን ለማድረግ የሚረዱን የተለያዩ ዘዴዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 1. የምንጠቀመውን የዳታ መጠን መወሰን አንዱ ነው። ይህንን ለማድረግም በመጀመሪያ የሞባይላችን ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ሞባይል ዳታ የሚለውን ስንጫን ከሚመጡልን ውስጥ ሊሚት(Limit) የሚለውን በመጫን ማስተካከል / Data usage - Mobile Data on - Set Mobile Data limit/ ማድረግ። ይህንን በማድረግ ምን ያክል ሜጋ ባይት ኢንተርኔት መጠቀም እንዳልብን በማድረግ የኢንተርኔት ወጪያችንን መቆጠብ እንችላለን። 2. ሌላኛው የኢንተርኔት የገንዘብ ፍጆታ መቀነሻ መንገድ ተብሎ የተቀመጠው ደግሞ በስልካችን ላይ ያሉ እና ሁሌም የማንጠቀምባቸውን መተግበሪያ /አፕሊኬሽኖችን መዝጋት ነው። በስልካችን ላይ ያሉ መተግበሪያዎች ሞባይል ዳታችንን ስንከፍት እራሳቸውን አፕዴት እያደረጉ የኢንተርኔት የገንዘብ ፍጆታችንን ከፍ ሊያደርጉብን ይችላሉ። ስለዚህም እነዚህን ሁሌም የማንጠቀምባቸውን መተግበሪያዎች በመዝጋትም የኢንተርኔት ወጪያቸንን መቀነስ እንችላለን። ይህንን ለማድረግም መጀመሪያ ሴቲንግ ውስጥ በመግባት / Data usage / የሚለውን ስንከፍት በስልካችን ላይ ያሉ እያንዳንዳቸው መተግበሪያዎች ምን ያክል ሜጋ ባይት ኢንተርኔት እንደተጠቀሙ ወደ ታች ይዘረዝርልናል። በመቀጠልም / Data usage / ውስጥ የተዘረዘሩትን ሁሉንም መተግበሪያዎች በየተራ እየከፈትን ከታች የሚመጣልንን ሪስትሪክት ባግራውንድ ዳታ /Setting- Data usage-Oppen apps- Restrict background Data/ የሚለውን በመጫን የኢንተርኔት ወጪያችንን መቀነስ እንችላለን። ይህንን ዘዴ የምንጠቀም ከሆነ አዲስ መተግበሪያ /አፕሊኬሽን በጫን ቁጥር እየገባን ዳታውን መዝጋት ይኖርብናል። መረጃውን ሼር ማድረግዎን አይርሱ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #like and #share https://t.me/zed_comp
0
18
የኮምፒውተር ወይም የማይክሮሶፍት ኦፊስ ምርቶች አክትቬት ማረግያ ሶፍትዌር ነው። Re-LoaderByR@1n (password is 123) ላጠቃቀም ቀላል ስለሆነ አሪፍ ነገር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙት ቶዱታላቹ። https://t.me/zed_comp
0
19
Re-LoaderByR@1n (password is 123).zip
0
20
ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍትዌር በሞባይላችን መጠቀም እንችላለን? የሚከተለውን መንገድ በመጠቀም በቀላሉ የኮምፒውተራችንን ኢንተርኔት በስልካችን መጠቀም እንችላለን። #1. Search Box ላይ CMD ብለው ይፃፉ! በመቀጠል የመጣሎትን cmd right click በማድረግ run as administrator የሚለውን መጫን #2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ: netsh wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes የሚል ከሆነ ላፕቶፓችን ኢንተርኔት Share ማድረግ ይችላል ማለት ነው። #3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password #ማሳሰቢያ: Hotspotname እኛ በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: password የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን። #4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click በማድረግ : Allow other network users to connect through this computer's internet connection የሚለውን እንመርጥና ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK ብለን እንወጣለን። #5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን: ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን #6.አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም እንመርጥና ለሚጠይቀን የምስጥር ቁጥር KEY ላይ ያስገባነውን ቁጥር በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መረጃ ሀብት ነው እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!! https://t.me/Zed_comp
0