cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጥበበ ስፖርት

Dchanal

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
250
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/joinchat/AAAAAEoYX7rI5rNsMdHoxw
إظهار الكل...
⚓️ ፍቅር እስከ መቃብር ⚓️
⚓️ ዴርቶጋዳ ⚓️
⚓️ ሰባተኛው መልአክ ⚓️
⚓️ ዛንቶዣራ ⚓️
⚓️ ዩቶድ ⚓️
⚓️ ራማቶሀላ ⚓️
⚓️ ዝጎራ ⚓️
⚓️ እመጎ ⚓️
⚓️ ክቡር ድንጋይ ⚓️
📗 የተለያዩ ልቦለድ መጽሀፎች 📗
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
إظهار الكل...
ንካው🧑‍🦰
ንኪው👩‍🦰
Photo unavailableShow in Telegram
ለኮከቡ አቡበከር አድናቂዎች የተከፈተ ቻናል ጆይን ያድርጉ👇👌
إظهار الكل...
❤️ አቡኪ ❤️
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
ምሽት 4 ሰአት ላይ የሚካሄደው የኤፍኤ ወጣቶች ግማሽ ፍፃሜ የማንችስተር ዩናይትድ ከ 18 አመት በታች አሰላለፍ ©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ @byonir @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
የዩናይትድ ቦርድ ከሰራቸው ትልቅ ስህተቶች መካከል ይህንን ያውቁ ይሆን.... ✍ ጁቬንቱሶች ፖርቹጋላዊውን ጥበበኛ የመስመር ተከላካይ ጆዋ ካንሴሎን በ £28 ሚ ፓውንድ ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት 2 ጊዜ አቀርበውላቸው ነበር ሲሆን ነገርግን እነሱ ምርጫቸውን አሮን ዋን ቢሳካን በማድረግ በ £5ዐሚ ፓወንድ አስፈርሙት። ✍ ዩናይትዶች በተከላካይ መስመሩ ላይም ቢሆን ቀድመው ሩበን ዲያዝን በ £5ዐ ሚ ፓወንድ ቨርጅል ቫንዳይክን በ£75 ሚ ፓወንድ የማስፈረም እድል የነበራቸው ሲሆን ነገርግን በሁለቱ ላይ ያን ያህል ገንዘብ አናፈስም በማለት ሃሪ ማጓየርን በ£80 ሚ ፓወንድ አስፈረሙት። ✍ ሀሪ ማጓየር በነገራችን ላይ የዩናይትድ የመጀመሪያ ምርጫ አልነበረም በሰዓቱ የመጀመሪያ ምርጫቸው ካሊዱ ኩሊባሊ የነበረ ሲሆን ናፖሊዎች ግን እሱን በ£85 ሚ ፓወንድ ብቻ ነው የምንለቀው ማለታቸው ተከትሎ ነው ለ £5 ፓወንድ ብለው ማጓየርን ያስፈርሙት። ✍ ማጓየር የሲቲ ተቀደሚ ምርጫ የነበረ ሲሆን ሲቲዎችም £75 ሚ ፓወንድ ያቀረቡ ሲሆን ነገርግን ከዚህ በላይ መክፈል አንፈልግም(አይገባም) በማለት ነበር እናሳቸውን ከዝውውሩ ውጪ ያደረጉት። ሲቲዎች በሁለቱም በዩናይትድ ቦርድ የተደረጉት ትልቅ የስህተት ውሳኔዎች በእጅጉ ተጠቅመውበታል። 🥺ለማንኛውም አሁንም ቢሆን ቦርዱ በአሰልጣኝ ቅጥሩ ላይ ለሌላ ስህተት መሰል ውሳኔ ሽር ጉዱን ተያይዞታል.......በተለይም ከትላንት ምሽቱ የበርናቦ ሽንፈት ወዲህ የዩናይትድ ሰዎች የፖቼቲኖን ሁኔታ በጥብቅ እየተከታለቱ መሆኑ ተሰምቷል። ✍ለዚህም ይመስላል ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ ፖቼቲኖ የዩናይትድ ቀጣዩ አሰልጣኝ ይሆናል የሚለው እምነት በአቋማሪ ድርጅቶች ሳይቀር ወደ 68% ከፍ ያለው። ✍#አናቶሊ ©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ @Starboyana @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
Repost from MANCHESTER UNITED
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዛሬ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያለበትን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ለማድረግ በማንችስተር ከተማ የሚገኘው የቀድሞ የብሩኖ ክለብ ስፖርቲንግ ጋር ግንኙነት ያደረገ ሲሆን ዛሬ ላለባቸው ጨዋታም እንዲያሸንፉ የተለያዩ ምክሮችን ሰቷል ተብሏል። @Abuki_The_Red_Devil @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ በምርጡ sport 1 ይመልከቱ. https://t.me/joinchat/m04xixH1bARhZjQ8
إظهار الكل...
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 በእግርኳስ ታሪክ ከፍተኛ እውቀት እና ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች መሀከል በተቀዳሚነት ከሚጠቀሱት አሰልጣኞች አንዱ የሆነው አርሰን ዌንገር ስለ ሮናልዶ በማንችስተር ዩናይትድ ወቅታዊ ሁኔታ ተጠያቂ መሆን የተናገረው.... "ክርስቲያኖ ሮናልዶ የቡድኑ ችግር አይደለም ብዬ መናገር እፈልጋለው። ሮናልዶ የማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን እየሰራ ሲሆን እንደሚሆንም እርግጠኛ ነኝ። በቡድኑ እና በሮናልዶ መካከል ሚዛን መኖር አለበት። ይህን ያልኩበት ምክንያት ማን ዩናይትድ አስፈላጊ ውጤት ሳያገኝ ሲቀር ተጠያቂ መሆን ያለበት ሮናልዶ ሳይሆን ቡድኑ ነው።" @Abuki_The_Red_Devil @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ዩናይትዶች ለሉክ ሻው አዲስ ኮንትራት ያቀርቡለታል! ማንችስተር ዩናይትድ ለእንግሊዛዊው የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። የማንችስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው ወደፊት የሚጫወትበትን ክለብ እስካሁን ውሳኔ አላደረገም ተብሏል። እንግሊዛዊው የ26 አመት የግራ መስመር የፉል ባክ ተጨዋች ሉክ ሻው ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር አዲስ ኮንትራት የመፈራረም እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው። እናም በአሁኑ ሰአት ተከላካዩ በሳምንት 150,000 ዩሮ ከማንችስተር ዩናይትድ ይከፈለዋል። ማን ዩናይትዶች ደሞዙን አሻሽለው አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። @Abuki_The_Red_Devil @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.