cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

SoeMojo-Grade12-Online Resource

This chana is created for the school's Grade 12th studens inorder to provide necessary academic resources.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
901
المشتركون
+324 ساعات
+77 أيام
+1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Share 'የበይነ_መረብ_ፈተና_አሰጣጥ_ቴክኒካል_ስልጠና.pptx'
إظهار الكل...
Repost from Tikvah-University
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት የኦንላይን ፈተናውን ይለማመዱ። @tikvahuniversity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from ETHIO-MEREJA®
12ኛ ክፍል ተፈታኞች! የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን  የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።      T.me/ethio_mereja            ኢትዮ-መረጃ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Hubachiisa...3/9/2016ALI ===================== 1)Qormaannii Moodeelaa kutaa 6ffaafi 8ffaa 14_16/9/2016 2)Moodeelli kutaa 12ffaa 21_23/9/2016tti kennama 3)Bartoonni kutaa 6ffaa gaafii qormaataa hima lamaan ijaarame daqiiqa 1 gaditti akka deebisuu danda'an shaakalchiisa Fkn:Minisitirii kutaa 6ffaatiif,gaafii 40f sa'aati 1:tu kennameefi Fkn:Minisitirii kutaa 8ffaa(gaafi 60) gaafii tokkoofi daqiiqaa tokko qofaatu kennama.
إظهار الكل...
Repost from YeneTube
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆነ! ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሐግብር ይፍ ሆኗል። ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበዋል። @YeneTube @FikerAssefa
إظهار الكل...