cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም Islamic Knowledge For All

【#ይህ ቻናል #ቁርኣን ሃዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት ✔ ✔#የተለያዩ ኡስታዞች ፈትዋ ና ሙሃደራ የሚለቀቅበት፣ #☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች ይለቀቅበታ!!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
280
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
Photo unavailableShow in Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!! እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን!! ኡስታዝ ዩኑስ ወደ የማይቀረው አለም ሄዷል‼️አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ!! መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
إظهار الكل...
የቂያም ቀን 3 ስራዎች ከትልቅነታቸው የተነሳ ሚዛን ላይ አይገቡም ... 1)ለሰዎች ይቅርታን ማድረግ ( ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ ) * ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም.. አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ... ﻓَﻤَﻦْ ﻋَﻔَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺢَ ﻓَﺄَﺟْﺮُﻩُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ " ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ... " 2) ሰብር ( ﺍﻟﺼﺒﺮ ) * ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም.. አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ... ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ " ታጋሾች ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው።" 3) ፆም ( ﺍﻟﺼﻴﺎﻡ ) ረሱል ﷺ አሉ አላህ ﷻ እንዲህ አለ:- ﻛﻞ ﻋﻤﻞ ﺍﺑﻦ ﺁﺩﻡ ﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﺼﻮﻡ ﻓﺈﻧﻪ ﻟﻲ ﻭﺃﻧﺎ ﺃﺟﺰﻱ ﺑﻪ . "ሁሉም የአደም ልጅ ስራ የርሱ ነው ከፆም በስተቀር ፆም የኔ ነው እኔም ነኝ ምንዳውን የምመነዳው።" { ቡኻሪና ሙስሊም } * ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም.. የቂያም ቀን ተጣሪው የታሉ ምንዳቸው በአላህ ላይ የሆነው ሲል ይጣራል ... * ፆመኞች *ታገሾችና *ይቅር ባዮችን ብቻ ይቀበላቸዋል። እኔንም እናንተንም በዚህች ጥሪ ከሚጠሩት አላህ ያርገን!! اللهم  اجعلنا   منهم  غولو امين #ሼር_ሼር_በማድረግ_ከማይቋረጠው_አጅር_ተካፋይ_ይሁኑ!!! የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 Share &  Join join join 👇👇👇 👇👇👇 https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All 👆👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም Islamic Knowledge For All

【#ይህ ቻናል #ቁርኣን ሃዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት ✔ ✔#የተለያዩ ኡስታዞች ፈትዋ ና ሙሃደራ የሚለቀቅበት፣ #☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች ይለቀቅበታ!!

☞ ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ ☞ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡: ☞ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡: ☞ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡: ☞ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡: ☞ መልክ የላይ ማንነትን እንጂየውስጥ ሰብእናን አይገልጥም፡፡: #ሼር_ሼር_በማረግ_ከማይቋረጥ_አጅር_ተካፋይ_ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All https://t.me/Islamic_Knowledge_For_All 👆👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም Islamic Knowledge For All

【#ይህ ቻናል #ቁርኣን ሃዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት ✔ ✔#የተለያዩ ኡስታዞች ፈትዋ ና ሙሃደራ የሚለቀቅበት፣ #☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች ይለቀቅበታ!!

AnimatedSticker.tgs0.02 KB
አሰላሙ ዐለይኩም ያጀምዓ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ join አድርጉት። #linkun_ሼር_ሼር_በማረግ_ከማይቋረጥ_አጅር_ተካፋይ_ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇 @Quran_Canal @Quran_Canal @Quran_Canal
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ----------------------------------------------- السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከዒዱ በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የደዓኢም ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። 📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- "متن شرح السنة" ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الإمام البربهاري 🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙል-ሒጃ  15-1444 ሂጅሪ (ሰኔ 26-2015) ይሆናል። - * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። - 📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአፋልጉኝ ጥሪ ተፈላጊ ወንድማችን ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ሲሆን ስሙ ዘይኑ እዲሪስ ይባላል ተወልዶ ያደገው በወረባቦ ወረዳ ደለይ መሌ 06ቀበሌ ነው የወጣው ረመዳን 9ነኛው ቀን ነው እደወጣ ብዙም ሣይቆይ ወደጂቡቲ ሲሄድ ሀዩም በምትባል ከተማ እደደረሰ አክባሩ ደርሶን ነበር ሆኖም ግን ከዚያን ቀን ጀምሮ እስካሁን የትእደደረሰ ና የት እዳለ አናውቅም ያያችሁት ካላችሁ(ካያችሁት)ልታሣውቁን ዘንድ በአላህ ሥም እጠይቃችሗለን የመልካም ስራችሁን ምንዳ ከአላህ አታጡትምና መልእክቱን ሸር በማድረግ እዲሁም ተወዳጂ ና ተናፋቂ የሆነውን ወንድማችንን በሰላም ከቤተሠቦቹጋ አሏህ እዲያገናኘን በመልካም ዱአችሁ እዳረሡን ስል ሀሣቤን አካፈልኳችሁ ። የፈላጊ ቁጥር፦0925880117 0949927904 እናቱ አንሻ ሙሀመድ
إظهار الكل...
Show comments
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጉን... አባታችን አቶ ሳሚ ሀቢብ አህመድ ከቦሌ አካባቢ ባለፈው ቅዳሜ የወንድም አንዋርን ቀብር ለመገኘት እንደሄዱ አልተመለሱም። ያሉበትን ያወቀ ለልጃቸው ይደውል Tewfik habib +251911913715
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንንና እንደዚህ የሚያማምሩ ልብ ላይ ስሜትን የሚፈጥሩ ፕሮፋይሎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ t.me/hafugraphics T.me/hafugraphics t.me/hafugraphics T.me/hafugraphics t.me/hafugraphics T.me/hafugraphics
إظهار الكل...
01:20
Video unavailableShow in Telegram
✋✋ #አንዴ_ቁሙ_ቁሙ ✋✋ 👉 #ሁላችሁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ እንዳታልፉት። 👉 #ይሄንን ቪዲዮ አይቶ ሼር ያደረገ ሰው አላህ #ጀነተል_ፊርደውስ እንዲያስገባው ዱዓ አረግለታለሁ። 👉 #ታዲያ የምን ዝም ነው ዳይ ወደ ስራ #ቢያንስ_ለ20_ሰው_ሼር አርጉት። 👉 #ቪዲዮውን ካላዩ link እንዳይነኩት። 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇 #join 👇👇👇 👇👇👇 #join 👇👇👇 👇👇👇 #join 👇👇👇 https://t.me/tik_tok_39 https://t.me/tik_tok_39 https://t.me/tik_tok_39 https://t.me/tik_tok_39 https://t.me/tik_tok_39 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
9.25 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.