🌴አህለሱና 🇸🇦 ወልጀመአ🌹እስቲቃማ🇸🇦 أهل السنة والجماعة استقامة ☀️🌻
الذهاب إلى القناة على Telegram
"🇸🇦 ተዉሂድ የሁለት ሀገርብረሀን ነዉ🇸🇦 "🇸🇦 አላማችን ወደተዉሂድ መጣራትነዉ🌹 🛍ٱلتو حيد أولا 🛍 🌸🌴➴በዚህ ቻናልላይ የተለያዮ አስተማሪ ታሪኮችዳእዋወች🌻 የሚለቀቅበትነዉ🌷 🌸እስቲቃማ 🌷 🌸 አሰለፍያ🌷✍️
إظهار المزيد2 190
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+5
في 4 قنوات
أغسطس '240
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+16
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+111
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+186
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+185
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+212
في 7 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+452
في 15 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+421
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+27
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+129
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+387
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+372
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+270
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+467
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 25 سبتمبر | 0 | |||
| 24 سبتمبر | 0 | |||
| 23 سبتمبر | +1 | |||
| 22 سبتمبر | +4 |
منشورات القناة
https://t.me/wrbazer
🚫አብሬት ለሚሄዱ ቋንቋውን ለሚገባቸው አስተላልፉ
🔺በሻፊዒ ኤማ አኸርኹ!!
~~
📌 በኢማሙ ሻፊዒ ኤማ አህርሁ
📌 በኢማሙ ሻፊዒ ዘመር አብሬት ቃጥባሬ ቦሩም ያሪ ባነ?
🎙አቡ መርየም አብዱሰላም
👉ዳዕዋ ሰለፊያ በጉራጌ
https://t.me/wrbazer
| 2 | 💐 ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ!!
⏭️“ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ,
⏩ ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ,
⏩ ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ
እነሆ በድጋሚ ልጆቸ ወዳጆቸ ብየ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።”
🤝 የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው።
🎙️ ታላቁና ተወዳጁ ዐሊም ሸይኽ አቡ ረዋሓ ኻሊድ አል-ሻሪሒ
🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ብቅ ብለዋል።
↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ የነገው የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሼኹ ደምቆ ይውላል።
🚨 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⤵️
↪️ 1ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ;
↪️ 2ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!!
🤝 ሁላችንም ነገ 7:00 ፉርቃን እንገናኝ!!
💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
🗞️ በ Umma Life ሚድያ ⤵️
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio
🗞️ በ Facebook~page ⤵️
📎 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio | 0 |
| 3 | 💐 ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ!!
⏭️“ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ,
⏩ ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ,
⏩ ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ
እነሆ በድጋሚ ልጆቸ ወዳጆቸ ብየ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።”
🤝 የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው።
🎙️ ታላቁና ተወዳጁ ዐሊም ሸይኽ አቡ ረዋሓ ኻሊድ አል-ሻሪሒ
🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ብቅ ብለዋል።
↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ የነገው የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሼኹ ደምቆ ይውላል።
🚨 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⤵️
↪️ 1ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ;
↪️ 2ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!!
🤝 ሁላችንም ነገ 7:00 ፉርቃን እንገናኝ!!
💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
🗞️ በ Umma Life ሚድያ ⤵️
📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio
🗞️ በ Facebook~page ⤵️
📎 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio | 0 |
| 4 | ✍
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በጌቶ ወረዳ!!
ከነገ ጀምሮ የሚዘጉ ቀናቶች ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ የሚደረግ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግታም ተዘጋጅቷል።
ተወዳጅ የሆኑ ኡስታዞች
ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ
ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን ቢን ሸምስ
እና ሌሎችም ይሳተፋሉ።
በመሆኑም……የነገ ጁምዐ……
ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ
መስጂድ አል_ነስር ችሮ ላይ
እና
ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን
መስጂድ አል_ፋሩቅ ውርባዘር ላይ
ከጁሙዐ ኹጥባ ጀምረው የዳዕዋ ፕሮግራማቸው ይቀጥላሉ።
በአላህ ፈቃድ ባሉት አጭር ቀናቶች ውስጥ ጌቶ ላይ ያሉ መስጂዶች እና መድረሳዎች ማለትም
ውር ባዘር…… ችሮ…… ቆንትር…… ቆረፍቻ…… ጉቶ…… ቋንጤ…… አስጋድር እና ሌሎቹም የሚዘየሩ ይሆናሉ።
ከአዲስ አበባ መሄድ የምትፈልጉ እንድትሄዱ; ከሀገር ቤትም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ እንድትገኙ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ከኹጥባ በኋላ የሚኖሩ የፕሮግራሞቹ ሂደት በአላህ ፈቃድ በቀጣይ የሚገለፁ ይሆናል።
የመስጂዶቹ ፕሮግራሞች በቴሌግራም ለመከታተል……
https://t.me/wrbazer
ችሮ መስጂድ አል_ነስር👇👇👇
https://t.me/chero_msgdelneser
ውር ባዘር መስጂድ አል_ፋሩቅ👇👇👇
https://t.me/wrbazer
ቆንትር መስጂድ አል_ፈትሕ
https://t.me/kontrmesjidalfeth
ቆረፍቻ መስጂድ አል_ሱናህ
https://t.me/+uCrwrTS71tw4MGE0 | 0 |
| 5 | ➣The End!!✍️ | 0 |
| 6 | 💎ዉብ ቲላዋ
➣አንዳንድ ቃሪኦች ትርጉሙ ሳይገባህ እንድታለቅስ ያረጉሃል ሱብሃን አላህ
🌴ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት!!
🔖በቃሪእ ተዉፊቅ አል ሃበሺ🥀
🌹ሱረቱል አል ነበእ💎
🇸🇩ለመሰነባበቻ ያዘጋጀሁት ቁረአን ነዉ ተጋበዙልኝ!!✍️
➣@estikama_aselefya
➣@estikama_aselefya
🔖🌹🥀🌹🥀🌹 | 0 |
| 7 | 🌹ግን.....✍️ | 0 |
| 8 | 💎በቻናላችን የተጠቀማችሁና ደስተኛ የነበራችሁ ሰወች እስቲ በላይክ አሳዩኝ።👍 | 0 |
| 9 | 🔖የመሰነባበቻ መልእክት 💬
➣አላህን በመፍራት ላይ አደራ ከሰወች እይታ ስትደበቁ አላህ ግን እየተከታተላችሁ ነዉ የትም ሁኑ አላህን ፍሩት!!
➣ለሰወች መልካም ቅን አሳቢ ሁን ሰወች መልካም ሲናገሩህ መልካም ተናገራቼዉ መጥፎ ሲናገሩህ ግን አንተ አብረህ መጥፎ አትናገራቼዉ!!
➣ሁሌም አላማ ይኑራችሁ ሂይወት ያለ አላማ ታስጠላለች ለአላማችሁ ለግባችሁ የምትኖሩ የምትታገሉ ጀግና ሰወች ሁኑ!!
➣የትም ሁናችሁ ዳእዋ ከማድረግ አትቆጠቡ በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ በመከልከል ላይ አደራ!!
➣ዝምድና ቀጥሉ እና ታላቆችን አክባሪ ለታናሾች አዛኝ ሁኑ!!
➣በሰወች ወንጀል ቢዚ አትሁኑ በራሳችሁ የራሳችሁን ያስረሳችኋልና!!
➣ወንድሞች በባለቤቶቻችሁ ላይ አደራ ሴት ልጅ ደካማ ናት አንተ እሷ ጋር ያለህ መብት በመልካም ማስተዳደር ነዉ!! እናም አትጉዳት ሴት ማለትእናትህ፣እህትህ፣ልጅህ፣ሚስትህ ህይወትህም ጭምር ናት። አንተ ፍቅር በደንብ ሰተህ ነዉ ፍቅርን መቀበል የምትችለዉ እህቶችም እንደዛዉ አደራ በባሎቻችሁ ሃቅ ላይ ወላህ የባል ሃቅ ከባድ ነዉ።
👉ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል አንዳችሁ ለአንዳችሁ እንድትሰግዱ ባዝ ኑሮ ሴቶች ለባሎቻቼዉ እንድሰግዱ አዝ ነበር ብለዋል። እናም አደራ እህቴ በትዳር ላይ መኩራራት ቀልዲ የለም እሱ ለምን ይቅርታ አይጠይቀኝም ማን ስለሆነነዉ አትበይ ቀድመሽ ነፍስያሽን አሸንፈሽ ይቅርታ ጠይቂዉ ወላህ ካንቺ በላይ ተመላሽ ሁኖ ታገኝዋለሽ።
🥀ሴት ልጅ ወንድን ማሸነፍ ትችላለች እነሱ የሚያዩት ፊትሽን ነዉ ሁሌም በፈገግታ ተቀበይዉ በፈገግታ ሸኝም ስኬታማ ማድረግ የምትችይዉ አንችነሽና።
🔖ይህ የመጨረሻ መልእክቴ ነዉ
https://t.me/estikama_aselefya
https://t.me/estikama_aselefya | 0 |
| 10 | 🔖አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ 🌴የአህለ ሱና🇸🇩 ወልጀመአ🌹ቻናል ተከታታዮች!! እኔ አልሃምዱሊላህ በመቀጠል የማስተላፍላች የመጨረሻ መልክት አለኝ!! እሱም ምን መሠላችሁ!!✍️
🔖ይህ ቻናል ከተከፈተ ጀምሮ እስከዛሬዋ ሰአት ድረስ የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን ሳስተላልፍላችሁ ቆይቻለሁ!! አሁን ላይ ግን ለማስቀጠል የማልችልበት አጋጣሚ ስለተፈጠር በጣም አፉወን ከዚህ በላይ መቀጠል አልችልም።!🥀
➣እናም እስከዛሬ በለቀቅኳቼዉ ትምህርቶች የተወሰነም ቢሆን ተጠቅማችኋል ብየ አስባለሁ እናም ይህ ቻናል ሲቋረጥ አብረዉ 3ግሩፖች ይቋረጣሉ ምክንያቱም 1ሰዉ ነዉ የከፈታቼዉ ዳእዋዉ ተደራሽነች እንድኖረዉ በሚል ሂሳብ ነበር የተከፈቱት አሁን ላይ ስላልቻልኩ እነሱም ይቋረጣሉ።!! እና ብዙ አትዘኑ!!✍️
➣ሌላ ደሞ ከዚ ቻናል ላይ ማስተላለፍ ሳቆም አድሚን በሆንኩባቼዉ ቻናሎችና ግሩፖች በሙሉ አቆማለሁ አትዘኑብኝ ለምን? አትበሉኝ ሚስጥሩ በኔና በአላህ ይቀመጥ!! አላህ ኢህላስን እንድሰጠኝና እስከዛሬ በአስተላለፍኳቼዉ ትምህርቶች ተጠቃሚ እንድያደርገኝ እለምነዋለሁ።
ወላሁ አእለም በዱአ አትርሱኝ ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።🌴 | 0 |
| 11 | ✍️አንዳንደየ ፈተናወች ሲበዙብህ ጭንቀት ሲበዛብህ ህመሞች ሲበዙብህ ተዉበት አድርገህ ወደ አላህ ተመለስ አላህ የማንቂያ ጀወል እየላከልህ ነዉ።🌀 | 0 |
| 12 | ♻️ዉብ የምሽት ግብዣ ተጋበዙ
🥀Al Qiyamah
🌹@estikama_aselefya
➣ደስስ በሚል ቃሪእ | 0 |
| 13 | ♻️በጣም ልቤን የነካኝን ታሪክ ላካፍላችሁ!!
🔖አንድ ወጣት እንድህ ይላል👇
"ከባለቤቴ ጋር ትዳር ከመሰረትን 21 ዓመት ሞላን ...ባለቤቴ አንድ እራሴን
እንድፈትሽበት ያደረገኝን ጥያቄ አቀረበችልኝ ... ሃያ አንድ ዓመት ካንተ ጋር ስኖር
አንድም ቀን ከእናትህ ጋር ለመዝናናት ስትወጣ አይቼክ አላውቅም ... ዛሬ ማታ
እናትህን እራት ምሽት ጋብዛትና አዝናናት አለቺኝ" ውዷ ባለቤቴ ...ባቀረበችልኝ
,ሃሳብ ከመገረም በላይ መሰጠኝ ተስማማሁኝ እናም ወደ እናቴ ጋር ደወልኩላት
ኡሚ ዛሬ ካንቺ ጋር ሽርሽር መውጣት እፈልጋለሁ አልኳት ደነገጠች "ምነው
ሰላም አይደል ልጆችህ ምን ሆኑ ...ባለቤትህስ ሰላም አይደለች እንዴ?"
በማለት የድንጋጤ ጥያቄዎቿን አርከፈከፈችብኝ..."አብሽሪ ኡሚ ሁሉም ሰላም ነው ካንቺ ጋር ለመዝናናት ፈልጌ ነው" አልኳት ... በጣም ደስ አላት ተስማማች
.ወደ ማታ ተዘጋጅተሽ ጠብቂኝ አልኳት ...
በቀጠሮዬ ሰዓት ወደ እናቴ ጋር ሄድኩኝ ... እናቴ በረንዳው ላይ ቆማ
እየጠበቀቺኝ ነበር ... እናቴ ሁለመናዋ ተቀያይሯል እርጅና ተጫጭኗታል**
ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ወደ መኪናዬ አስገብቻት ጉዞ ጀመርን ... እናቴ
በጣም ደስታ ይነበብባታል "ልጄ ዛሬ ካንተ ጋር ሽርሽር እንደምወጣ ለሰፈር ሰዎች
ሁሉ እንዲሁም ለዘመድ አዝማዶቼ በሙሉ ተናግርያለሁኝ" በጣም ከመደሰቷ
የተነሳ አንድም የምታውቀው አልቀራትም ወሬውን ለሁሉም አዳርሳዋለች
... ወደ ሆቴል ይዥያት ሄድኩኝ አስተናጋጁ የምግብ ዝርዝር ወረቀት የያዘ ኩፖን
ሰጠን "ኡሚ ምረጪ" አልኳት... ፈገግ አለች ከእርጅና የተነሳ ማየት
እንደማትችል ተረዳሁ ... ላንብብልሽ አልኳት "ልጅ እያለህ ሆቴል ቤት ገብተን
ልንመገብ ስንል የምግብ ዝርዝር አነብልህ ነበር ... አሁን እዳህን ክፈል" ብላ ፈገግ አለች እኔም ፈገግ ብዬ አነበብኩላት የለበሰችውን ልብስ ስመለከት
ከአስራ ዘጠኝ ዓመት በፊት የሞተው አባቴ የገዛላት የመጨረሻ ልብሷ እንደነበር
አስታወስኩ ... ምግቡ ቀርቦ እናቴ ከደስታ የተነሳ ምንም እየበላች አልነበርም...
ደስታ በደስታ ሆናለች ... በሕይወቴ እኔም በጣም የተደሰትኩበት አጋጣሚ ነበር
ከእናቴ ጋር ተዝናንተን ስናበቃ ይህ ምሽት እንዲደገም ፈልጌ "እማ መቼ ተመልሼ ልምጣና ልውሰድሽ..?" * አልኳት ... በእንደዚ ቀን ና ነገር ግን እኔ ነኝ የምጋብዝህ
ከተስማማህ ና" አለቺኝ ፈገግ አልኩኝ "አብሽሪ ትጋብዥኛለሽ" አልኳትና ተለያየን
በመሃል እናቴ ታመመች ከህመሟ ድናልኝ አብርያት የማሳልፍበት ምሽት
ናፈቀኝ ... ነገር ግን ከእናቴ ጋር ዳግም አልወጣንም ... እናቴ ወደ ማይቀረው
የሞት ጉዞ ተጓዘች በጣም አዘንኩ አለቀስኩ
... ከእናቴ ጋር ቀጠሮ ይዘን በነበርንበት ቀን አመሻሹ ላይ ከአንድ ታዋቂ ሆቴል ቤት ተደወለልኝ "ዛሬ እራት ከባለቤትህ ጋር በነፃ ተጋብዛቹሃል" የሚል ነበር። ግራ ተጋባው ማነው እንዴት ... ለማንኛውም እሺ እንመጣለን ብዬ ስልኩን ዘግቼ
ምሽት ላይ ከባለቤቴ ጋር ሄድኩኝ.. ግብዣው ከደብዳቤ ጋር ቀረበልን
ደብዳቤውን ከፈትኩት እንዲህ ይላል:-
"ልጄ ሰላም ላንተ ይሁን የእራቱን ግብዣ ስንቀጣጠር መገኘት እንደማልችል አውቅ ነበር ... የሞት ቀጠሮዬ እየተቃረበ እንደነበር ነፍሴ ይነግረኝ ነበር ልጄ ይኸው እኔ በቃሌ መሰረት ጋብዥሃለው ... በኔ ፋንታ ውዷ ባለቤትህ አብራህ
እንድትሆን ፈቅጃለሁ!" ይላል ሳይታወቀኝ እንባዬ ወረደ አለቀስኩ 21 ዓመት ሙሉ የዘነጋሁትን ውድ ዕቃ አሁን ነው ማጣቴን ያወኩት...!
https://t.me/estikama_aselefya
https://t.me/estikama_aselefya | 0 |
| 14 | ،💎ሷሊህ ሚስት ምረጫህጂ አማራጭህ አይደለችም።🌹✍️ | 0 |
| 15 | 📮የነዝህን የሁለት ቻናል ቁጥር በደንብ እዯቸውማ
🌹አይ ሁድ ሁድ እንደዛ እንዳላማረብሸ
🌹የማይሆን ቦታ ወድቀሽ ቀረሽ
🌹ስምሽ እረከሰ የሚያነሳሽ አጣሽ
🌹አይ ሁድ ሁድ እንደዛ እንዳላማረብሽ
🌹ቁጥሮችሽ ቀነሱ ገቡ ስድስት ሺ
🌹ገና ይገባሉ አንድ ሺ
🌹ተከታይ ታጪያለሽ ትቀሪያለሽ በቻሺ
🌹በገዛጂሽ ወተሺ የማይሆን እጅ ገብተሽ
🌹ላንቺ ይብላኝልሽ እኛማ ገባን አስር ሺ
ከትንሹ ወንድማችሁ
አቡ ረያን
JOIN & SHER ⤵️⤵️⤵️⤵️
🟣👉https://t.me/abureyan14
🟣👉https://t.me/abureyan14 | 0 |
| 16 | ✍️መቼም ይሁን እንደትም ይሁን በምንም ይሁን ሰወችን ለማስደሰት ብለህ አላህን እንዳታስከፋዉ!! | 0 |
| 17 | ስንቱ በዚ ሚዲያ ገደል ገባ በሀራም ተጨማለቀ ስንቱ ነዉ *
የነዚ ሚዲያዎች ምርኮኛ የሆኑት ስንቶች ናቸዉ ከሶላት የተወገዱት ስንቶች ናቸዉ ከመስጂድ የራቁት ስንቶች አቅላቸዉን አጡ
➣ስንቱስ ትዳሩ ተበጠበጠ🥀
🔖ያረብ በትዕዛዝህ ምንኖር አድርገን🤲
🌀አጠቃቀማችንን እናስተካክል ካልሆነ አደጋ ላይ እንወድቃለን!!
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl/6911 | 0 |
| 18 | ✍️አንዳንደየ ምን ሁነሃል? ወይ ለምን ስትባል መናገር ያቅትሃል ከመናገር ይልቅ እንባ ይቀድምሃል!!🥀 | 0 |
| 19 | 🌀ሁላችሁም በመረጣችሁት መሠረት ይሄዉ ግብዣችሁ መልካም አዳር ለሁላችሁም!!🌹 | 0 |
| 20 | 017.mp3 | 0 |
