cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

️️sakna kum neger️️😂😂😂😂😂

Photo😘😘. Yefonka music 😍😘😘 Tik tok vido 😘😘😘😘 Dance❤️💓💓 Funny Keldoch😘😘😘 Bcha mn alfachihu Hulum ale fata belu Hasab asteyayetwon or Cross ,👇👇👇👇 @mmmmaki

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች #ባል፦ የት ልትሄጂ ነው #ሚስት፦ እናቴጋር #ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ #ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው #ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ #ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ #ባል፦ እዴ አንቺ እናትሽ ጋር እኔም እናቴ ጋር ክሄድኩ ልጆቹም እናታቸው ጋር ነዋ 😁☺️😂🙄
إظهار الكل...
ፋዘር ኤሌክትሪክ እያስተካከለ ቆጣሪውን አብርቼው . . . ደስ ብሎት ነው መሰለኝ እስክስታ እየመታ ነው😎😂😂
إظهار الكل...
#የከርቸሌው_ገጠመኝ «አንተ አባቴ አይደለህም! የኔ አባት ማሚዬ ማታ ማታ አቅፋው የምትተኛው ሰውዬ ነው።» ልጅ ከእስር ለተፈታው አባቱ የሰጠው አስደንጋጭ መልስ.. ሠውየው ወደ ወህኒ ቤት የወረደው በጣም የምትወደውንና የሚወዳትን ሚስቱን ከ1 አመት ልጁጋ በመተው ነበር፡፡ የ4 አመታት ፅኑ እስረኛ ነው፡፡እነኚህ አመታት ለሚስቱ ፈታኝ ነበሩ፤ ቢሆንም በምትችለው አቅም ሁሉ እንክብካቤውን አልቀነሰችም ፤ ውዱ ባሏ ከእስሩ በላይ ሌላ ጭንቀት እንዳይፈጠርበት ያቅሟን ያህል ጥራለች፡፡ ምግብና ልብስ በማመላለስ ለባሏ ያላትን አጋርነት አሳይታለች ፤ የተሰበረ ሞራሉን ጠግናለታለች ፤ ሚስቱ ባሏ በታሰረበት የመጀመሪያ አመት ልጁን እያመጣች ታሳደው ነበረ ፤ በቀጣዩ አመት ግን ቤታቸው ከወህኒው ርቆ የሚገኝ በመሆኑ በየጊዜው ማመላለስ አልቻለችም ነበር፡፡ አባት ልጁን በየጊዜው መመልከት ቢፈልግም ሚስቱ ያለችበትን በመገንዘቡ አልተከፋም፡፡ የባል ከእስር መፈቻ አመት ደርሷል ፤ ሚስት በደስታ ተውጣ ወደ ወህኒ ቤት አመራች ፤ ባሏን በፍቅርና በናፍቆት አቅፋ ሳመችው « አልሐምዱሊላህ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃን» አለች እንባ እየተናነቃት። እሱም ደጋግሞ አላህን ያመሠግናል ቤቱ ደርሶ ልጁን እስኪያገኝ ቸኩሏል፡፡ ቤታቸው ደረሱ፡፡ መኖሪያቸው በጋራ መኖሪያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ነበር፡፡ ቤቱን ባለቤቱ በሚገባ አሰናድታ እንደጠበቀችው ሲያስተውል ደስታው ጨመረ ፤ የናፈቀውን ልጁን አቅፎ እየሳመ የደስታ እንባው ኩልል አለ ፤ አባት ልጁን ጭኑ ላይ አስቀምጦ እያገላበጠ ይስመዋል ፤ ናፍቆቱ በቀላሉ የሚወጣለት አልመሠለውም፡፡ አሁንም አሁንም ልጁን ይስመዋል፤ ልጁ ግን የተለየ ነገር አይታይበትም ፤አባት የ5 አመት ልጁን «እኔኮ አባትህ ነኝ» ይለዋል አይን አይኑን እየተመለከተ ፤ ህፃኑ ፊቱን ቅጭም አደረገና «አንተ አባቴ አይደለህም! የኔ አባት ማሚዬ ማታ ማታ አቅፈው የምትተኛው ሰውዬ ነው» ሲል ይመልስለታል፤ አባት የሰማውን ማመን አልቻለም ፤ ቀዝቃዛ ላብ በጀርባው ሲንቆረቆር ተሰማው ፤ ሰውነቱ በድን ሆነበት ፤ ድንጋጤ ምላሱን አሳሰረው ፤ የገዛ ባለቤቱ የፈፀመችበትን ክህደት መቋቋም ተሳነው ፤ ከእስር የተፈታበት ደስታው በኖ ሲጠፋ ተሰማው፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ባለቤቱ እሱን ለመቀበል ያዘጋጀችውን ምግብ ለማቀራረብ ጓዳ ውስጥ ተፍተፍ በማለት ላይ ነበረች ፤ የሰውየው ቁጣና እልህ ገደቡን ጥሶ ሊፈስ ተቃርቧል፤ የሚያደርገውን አጥቶ ይንቆራጠጣል፤ ሚስት ምግብ ይዛ ወደ ሳሎን ተመለሰች ፤ ምግቡን ጠረጴዛ ላይ እያስቀመጠች «የኔ ፍቅር አልሐምዱሊላህ እንኳንም ተፈታህልኝ ፤ የመጀመሪያ ፕሮግራማችን ዑምራ መሄድ ነው አይደል?» አለችው፡፡ ይሄኔ ባል ንዴቱ ይበልጥ ጨመረ፡፡ ሌላ የማስመሰል ስራ ለማስተናገድ አልፈቀደም ፤ «አንቺ አስመሳይ!! ደግሞ ዑምራ እንሂድ ትያለሽ ! » አምባረቀባት በባሏ የባህሪ መቀያየር ግራ የገባት ሚስት በድንጋጤ ድርቅ ብላ ቀረች ፤ ልታረጋጋው እየሞከረች «ምነው የኔ ፍቅር? » አለች «የኔ ፍቅር አትበይኝ!!» የሰውዬው ቁጣ እየናረ ሄደ፤ ከመቀመጫው ተፈናጥሮ ተነሳ ፤ አይኑን አፍጥጦ ተጠጋት ፤ ሸሸችው ፣ አሁንም ተጠጋት ፤ ከቤት ወጥታ በረንዳ ጫፍ ላይ ቆመች ፤ በከፍተኛ ቁጣ ውስጥ የነበረው ባል ምን አይነት ርምጃ መውሰድ እንዳለበት አያውቅም ፤ በስሜት ተሸፍኗል ፤ በፍርሃት እየተርበደበደች የነበረችውን ሚስቱን ቁልቁል ወደ ደረጃው በሀይል ገፈተራት ፤ ሚዛኗን ስታ ወደቀች ፤ በደረጃዎቹ ላይ ተንከባለለች ፤ አሳዛኝ ሲቃ አሰምታ ራሷን ሳተች ፤ በንዴት ያበደው አባት የልጁን እናት አወዳደቅ እንኳ የሚያስተውልበት ጊዜ አላገኘም ፤በፍጥነት ወደ ሳሎን ቤት ተመለሠ ፤ ህፃን ልጁ ከፊት ለፊቱ ቆሟል ፤ እናቱ ላይ የተፈፀመውን የማያውቀው ህፃን በእጁ አንድ ነገር ይዟል ፤ «አባቴ ይሄ ሰው ነው ፣ እማዬ ማታ ማታ እቅፍ አድርጋው የምትተኛው አባቴ ይሄ ነው» አለ የአባቱን ፎቶ ሲያሳየው ፤ አባት ክው አለ ለካስ የራሱን ፎቶ ነበር አቅፋ የምታድረው። ገፍትሮ ወደጣላት ሚስቱ ተንደረደረ ፤ መንደርደሩ ምን ሊፈይደው?? ሚስት ራሷን ስታ ተዘርራለች ፤ በፍጥነት ወደ ሆስፒታል ይዟት ነጎደ፡፡ ህይወቷ ባያልፍም ሙሉ አካሏ ሽባ መሆኑን ሐኪሞች አረጋገጡ፡፡ አንድን ነገር ሳያረጋግጡ በፊት ለውሳኔ አይቸኩሉ!! በኃላ የማትችሉት ፀፀት ውስጥ ሊያስገባችሁ ይችላልና። Join Us :. @fliguu #titi
إظهار الكل...
Repost from N/a
ቅዳሜ ገበያ😍😘❤️ ቅዳሜ ገበያ መሄድ አሰብኩና HHHHH ቅዳሜ ሲደርስ እንገናኝ ገበያ guys 😂😂😍 😍😍😍
إظهار الكل...
1.91 KB
Repost from N/a
አባት፦የትምህርት ውጤት ካርድ የታል? ልጅ፦እኛ ክፍል 1ኛ የወጣው ልጅ ወስዶታል አባት፦ለምን? ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ I፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ልጅ፦ቤተሰቦቼን መጨረሻ ወጣሁ ብዬ ላስደንግጥበት ብሎ።😂😂?
إظهار الكل...
Repost from N/a
find ur first alphabet of ur name&share ur best Friend's A😘Lovely N 😍 Lovely B🍫 love chocolate O 🤡 funny C🙏 blessed P 💏 grt relation D😐 quite Q 😝 naughty E🤓 brilliant mind R 😇 angle F😎 cool S 😍love G😡 false finder T 🙇‍♀️ prayer H😵 amazing U 🏃‍♀️ runner I😭 always cry V 💃 dancer J🗣 always shout W 👗 stylish K💪hard X 🎤 musicians L😫alwyz regret Y 😴love to sleep M🥂 romantic Z 👑 royal famil
إظهار الكل...
Repost from N/a
የሲስተር ልጅ በ13 አመቱ ፍቅረኛ ይዞ አሸሸ ገዳሜ ይላል😁 እኔ በሱ እድሜ የፖፖያ ፍሬ በልቼ ሆዴ ውስጥ ይበቅላል ብዬ አለቅስ ነበር😁😂
إظهار الكل...
✔️✔️sakna kum neger✔️✔️😂😂😂😂😂 Photo😘😘. Yefonka music 😍😘😘 Tik tok vido 😘😘😘😘 Dance❤️💓💓 Funny Keldoch😘😘😘 Bcha mn alfachihu Hulum ale fata belu Hasab asteyayetwon or Cross ,👇👇👇👇 @mmmmaki https://t.me/serehat
إظهار الكل...

Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ጊዮርጊስ - ቢራ ወይስ ሰማዕት? የቅዱሳን ስዕል አድህኖ በክብር መቀመጥ ሲገባው የቅዱስ ገዮርጊስ ስዕል ግን 1/ በየጠርሙሱ ተለጥፎ የሰካራም እጅ ያለ ንጽህና በድፍረት ይጨብጠዋል። 2/ ስዕል አድህኖው በየመጠጥ ቤቱ እየወደቀ ይረገጣል። ከቆሻሻ ጋር ተጠርጎ ይጣላል። 3/ በስሙ ታቦት መቀረጽ ሲገባው የሚያሰክር መጠጥ ሆኖ ስሙን ለማርከስ ተሰርቷል 4/ ኢትዮጵያ ከሰማዕቱ የምታገኘውን ክብርና ጥበቃ ለማሳጣት በ1915 ዓ.ም ጣሊያኖች አቅድው አቋቋሙት። የሚገርመው መጠጡን የሚጠጣው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዩ ነው። አንዳዴ እንደቀላል የምናያቸው ነገሮች ከፍተኛ የሆነ ጥፋቶች ናቸውና እንንቃ። ይህን ጽሁፍ ያነበበ ለነፍሱ ይወስን!
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.