ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Our Side of the Story

Our Side of the Story

الذهاب إلى القناة على Telegram

"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye

إظهار المزيد
1 736
المشتركون
-124 ساعات
+217 أيام
+1830 أيام
أرشيف المشاركات
ኮረሪማውም ቡናውም ስኳሩም

ፈንዲሻ ተወዷል ደግሞ

Repost from Debbie's Lens
ሀሙስ ገበያ :)
+4
ሀሙስ ገበያ :)

The things we used to loathe have a way of growing on us ልበል? I used to hate going out shopping with mom to መርካቶ because she knows that ትንሽዬ ኢትዮጽያ like the back of her hand and runs through it like there are no people crowding it. ከስር ከስሯ መሯሯጥ ያበሳጨኝ ነበር:: አሁን ፈገግ እያልኩ ሆኗል ገበያ የምሄደው...ትንንሽ ነገሮች catch my attention እና እንዲሁ ደስ ይለኛል:: እናቶች ቅመም ለመግዛት ሲያሸቱ...ግማሹ እዛ ጋር "ውይ ቀንስ እንጂ" እያለ የነጋዴው እንጥል ላይ ሲቆም የማይገዛው አመለኛ ደግሞ "ይህቺ ስንት ናት?" እያለ ሲያገላብጥ...ተዉት ብቻ:: እንደ ሀገር ብዙ ብናጣም these minor things still hold us together.

I almost always have this conversation with my friend in the middle of every ሀሜት. It often starts like "we are not gossiping right?" We see it like exchanging information. And the one big excuse we give to ourselves is that we don't ''judge''. I'm gonna be honest with you most of the time we do not judge. We don't see part of ourselves in the people we talk about. We just talk about them make some stupid jokes and we move on. This is not the only reason that we think we might be the exception to the rule. We see how other people do ሀሜት, yeah, አሁንም እያማው ይሆናል but they are on another level the amount of insults they use while describing the person they're talking about is insane and don't get me started on how disgusted they look. The other point that makes us think that we're not actual gossipers is that we see a lot of people talking shit about others but deep inside we both know that they'd do the same thing if given the chance. More than once we've seen people do the things they said they hated or the things they criticized others for doing. But we don't do that. You don't find us doing the things we said is awful. But hey, who am I to judge? Don't get me wrong ሀሜት is ሀሜት!

One of the responses I loved👇🏾

እኔ የምለው :) What do we think about gossiping? ሀሜት ላይ እንዴት ናችሁ?😅 Open as per usual @DebbieTesfaye

Repost from Debbie's Lens
ሌላ ሰሞኑን :)
+3
ሌላ ሰሞኑን :)

Casually remembering songs out of nowhere? Yes.

Maroon 5 - Memories (Official Video) SlPhMPnQ58k.m4a3.06 MB

The rain isn’t just gloomy clouds and water droplets. But ትዝታ...የድሮ ሳቆች and all the people we miss so terribly. I love it but I hate how it threatens my emotional resilience. The moment I hear thunder nearing, እልም ያለ ነፋስ stressing out the trees and leaves flying everywhere, my heart wavers. ዝምብሎ እንደ ሞኝ ይከፋኛል...ቢለመን የደረቀ እንባዬ ሳይጠሩት ይወርደዋል:: The rain makes me wish I could go back in time and be a better person, a better ሴት ልጅ to my mother, I wish that I made more mistakes so I could have learnt the things I know sooner. It takes me back to the time I thought rain is God pouring water በጣሳ ከጣራችን በላይ and how I stare up በረንዳችን ላይ ቆሜ Incase I catch him doing it. እህ...ልጅነት! All these emotions and time traveling በ አንድ ዝናብ ብቻ::

Repost from አማዶን
አሉ ያልተረጋጉ ልቦች... ውጪ ውጪውን የሚያዩ፣ በጊዜ የተቆለፈባቸው፣ ያለ እረፍት የሚቁነጠነጡ፣ በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ የሚያጮልቁ ግን የማይወጡ፣ ታማኝነት ግዴታ የሆነባቸው ነገር ግን በምኞት የሚቃጠሉ፣ በሙዚቃ እያሳበቡ በፊልም እያሳበቡ በአንዳንድ ጽሁፍ እያማኸኙ... አጓጉል የሀሳብ ሰፈር የሚገኙ፣ እህቶች የሚያበዙ ባሎች፣ ንፁህ የወንድ ጓደኛ የሚያካብቱ ሚስቶች፣ ታይተው ያልተጠገቡ እኚህ ምስኪን ሰዎች፣ ቤት የተቀመጡ ነገር ግን ያላረፉ፣ ዘወትር ፍለጋ ላይ ያሉ፣ የሚፈልጉትን የማያውቁ፣ ለክስ የሚያበቃ ክህደት ያልፈፀሙ እኚህ ሰዎች፣ ያልተረጋጉ ታማኝ ልቦች... 20|09|15

በመናገር እና የሚናገሩትን ለመኖር በመጣር ውስጥ ያለ ጦርነት...የጦርነት ሜዳው እኛ...መሃል ቤት ፍርስርስ::

Repost from አማዶን
ወደ ነፃነት... አለምን በመተው ሂደት ውስጥ ያለ ወንድ ፥ ድንገት ብቅ በምትል ሴት ኦርደሩ ይፋለሳል። የተስፋን ህልምነት ተረድቻለሁ ያለ ወንድ ፥ በአንዲት ሴት ምክንያት እንደገና ወደነበረበት ይመለሳል። በእርጋታ መመላለስ እየቻለ የነበረ ወንድ ፥ በአንዲት ሴት ምክንያት ከንቱ ጉጉት ውስጥ ወድቆ ታያላችሁ። እንዲሁ... አምኜ ድኜበታለሁ የሚለውን አምላኩን የሚሰብክ ወንድ ፥ በሴቶች አይን ሲድን ታያላችሁ። ወደ ነፃነት የሚደረገውን ጉዞ፣ የሚሞከረውን ሙከራ የሚጨርሱት ፥ ስልቦች ብቻ እስኪመስሉኝ ድረስ። @amadonart

Repost from N/a
Carl Jung’s Theory of Personality እስኪ ዛሬ ስለ introvert እና extrovert ሠዎች ደግሞ ትንሽ እናውራ በዛውም በየትኛው personality type እንደምትገኙ ማወቅ ትችላላችሁ INTROVERT የሆኑ ሠዎች ከውስጥ ማንነታቸው ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን በራሳቸው አለም፣ ስሜት፣ሀሳብ ውስጥ መኖር ሚፈልጉ እና ዓለማቸውን በተለያዩ መንገዶች ለማየት ጊዜ እየወሠዱ በጥልቀት ማብሠልሠል የሚዘወትሩ ናቸው። Introvert ሠዎች በማንበብ፣ በመፃፍ ፣በማሠላሠል መደሰትን የሚመርጡ እና ትንሽ የቅርብ ጓደኞች ያላቸው ብቻቸውን በመሆን ስሜትን በግል የመግለፅ ዝንባሌ በጸጥታ እና በትልቅ ቡድን ወይም በማያውቋቸው ሰዎች አካባቢ ሃሳባቸውን ከማውራት ይልቅ በጭንቅላታቸው ውስጥ የሚያብሠለስሉ ናቸው ። እራስን ለመፈተሽ እና ለማየት እንኳን አንዳንድ ጊዜ ጥቅም ቢኖረውም, አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ውስጣዊ ነጸብራቅ ውስጥ የመሳተፍ ከፍተኛ ዝንባሌ በመኖሩ ምክንያት እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ሕመሞች የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ ነው። EXTROVERT የሆኑ ሠዎች ደግሞ በተቃራኒው ከውጭው ዓለም ጋር ተግባቢ እና መስተጋብር የመፍጠር ችሎታቸው ላይ ነው።በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ወጣ ገባዎች ከሌሎች ጋር ማውራት፣ ሀሳባቸውን በቃላት በመግለጽ እና ከውጭው አለም ጋር መገናኘት ያስደስታቸዋል። Extroverts ብቻቸውን መሆን የማያስደስታቸዉ እና ብዙ ጓደኞች ያሏቸው ፣በማህበራዊ ህይወት መደሰትን የሚመርጡ ፣ ትኩረትን የሚፈልጉ ፣ ተግባቢ፣ በቡድን ስራ የሚደሰቱ፣ ከመፃፍ ይልቅ ማውራትን ይመርጣሉ። ማህበራዊ ኑሮ እና ተግባቦት ጥሩ ነገር ቢሆንም አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት extroverts የተሻለ ምርጫ ማድረግ [decision making] ላይ ደካማ ሊሆኑ ይችላሉ ይህም የሌላው ሠው ሀሳብ influence ስለሚያደርጋቸው ነው።

አንዳንዴ የሆነ ሰዉ ናፍቆት እንደጥላ ድንገት ከስራቹ ብቅ ይላል። But damn it, the body rebels—hands refusing to dial their number, legs too weak to make the journey. ቀድሞ ስትጀምሩም ቀልባቹ "They're not worth the trouble, and you, my friend, can do so much better" ቢላቹ ልባቹ ግን ምንአልባት ፥ ምንአልባት ይሄኛ እዉነት ይመስል ፥ ይሰመር ይሆናል እያለ። And now, the void swallows you whole, aching with regret for the silence, as thoughts of them refuse to fade, despite the few hours you spent together. ባይመስልም ፥ መርሳት እንደመተዉ አይቀልም . . . @samuel_dereje

የማይፀፅተንን ህይወት እንድኖር እግዚአብሔር ይርዳን! ወይኔ ወጣትነቴ! ወይኔ አቅሜ...ወይኔ ጉልበቴ! የማንልበትን😊 There’s no better prayer I have for you!

Repost from Wonder Soul 💭
This might be obvious but I just realized the reason my people jump to paranormal reasoning whenever people get rich is not that we have የsuperstition አባዜ, it's because getting rich in a regular route is extremely difficult to the point you need a divine intervention The mentality we have for business, the beurochracy, and the never-ending bullushit from our political elites make you wonder when people make it through. It is an anomaly to be rich and successful in this country with a sane mindset

In this ቆንጅዬ morning, I hope you remember that we’re not always the victims, for all the pain and suffering we complain so much about, some of them we caused on our own, be accountable. መልካም ቀን <3

“መረሳት አያስፈራም? ታሪክ መሆን? ውይ ስሟ ማን ነበር? ምፅ የዛሬን አያርገው እና እናቷም እንደ እናቴ ነበረች...የት ነበር የማውቅሽ መልክሽ አዲስ አልሆነብኝም? መባል" ማስታወሻዬን ሳገላብጥ ያገኘሁት...መፃፌንም ረስቼዋለሁ...እንዲህም ብዬ ነበር? ስለመረሳት ጽፌ እኔው ራሴ ስረሳ?