cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እናት በ ቅኔ 💕 የኔ ማስታወሻ💌

❤ በሰማዩ ላይ በየምሽቱ የልቤን የምነግራት አጫዋች አለችኝ..ሳትሰለች የምትሰማኝ..ሰጠብቃትም ቀርታ የማታውቅ..❤ ❤ጨረቃዬ❤ . . . ❤ሲፓራ ነኝ...የዮቶር ደም ቅጂ❤ @sipara12

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
369
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

....ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን..ወድቆ መነሳትን...አልቅሶ መሳቅን...አግኝቶ ማጣትን..ወዶ መለየትን..........ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር...ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጺስ እንደሚጠፋ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን .. አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን..... 🦋🦋 #ሲፓራ...
إظهار الكل...
መውደዴን ሳታውቀው ቀርተህ አይደለም እወድሃለሁ የምልህ.... #ሲፓራ...
إظهار الكل...
....ምን አሰብኩ መሰለህ...ደስተኛ የመሆንን በረከት የሚሰጠው እግዚአብሔር አይደል..ደስተኛ ስንሆን አለም በጃችን መሀል የምትሽከረከር ያህል ይሰማናል..ምድር ትጠበናለች..የሆነ መጥፎ ቀን ላይ ሆነን ስንከፋ ደሞ በጃችን ስናሾራት የነበረችው ምድር ትደፋና ቀኑ ጨለማ ይሆንብናል.እና በትናንቱም በዛሬውም ቀን ላይ አብሮን የሚሆነው አምላክ ብቻ ነው...🙏🙏🙏 . . . . #ሲፓራ...
إظهار الكل...
#19-06-15 ...እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ፈገግ ማለት ጀመርን ቤተክርስቲያናችን ለብሳ የነበረውን በዘመናችን አይተን የማናውቀውን የማቅ ልብስ አውልቃ ባስለመደችን ባንዲራ ታጠረች ...በማቅ ደምኖ የነበረው ልብሳችንና ልባችን ነጭ ለበሰ... #ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ..#ክብር ለመድሀኒአለም🙏🙏 #ሲፓራ...
إظهار الكل...
#19-06-15 ...እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ፈገግ ማለት ጀመርን ቤተክርስቲያናችን ለብሳ የነበረውን በዘመናችን አይተን የማናውቀውን የማቅ ልብስ አውልቃ ባስለመደችን ባንዲራ ታጠረች ...በማቅ ደምኖ የነበረው ልብሳችንና ልባችን ነጭ ለበሰ... #ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ..#ክብር ለመድሀኒአለም🙏🙏
إظهار الكل...
አይዞሽ እናቴ
إظهار الكل...
❤❤ ....ዛሬ እንደተለመደው ከጓደኛዬ ጋር የጥምቀትን መዝሙር አጥንተን ከቤተክርስቲያን እየወጣን ነበር..ስለመሸ ጣደፍ ጣደፍ እያልን ወጥተን ተሳለምን..ድንገት ጓደኛዬ አንገቴን እንዳቀፈች በደስታ የምትሆነው አጥታ መዝለል..መጮህ ጀመረች..እንግዲ አስቡት ይሄን ሁሉ ጊዜ ስንኖር አንድም ቀን እንደዚ ስትሆን አይቻት አላውቅም... .....በድንጋጤ የምትሆነው እያየው አይኗ ወዳረፈበት ሳይ የኔ መልአክ ቆሟል...ደነገጥኩ በደስታ እየሮጥኩ አቀፍኩት...እንደሚመጣ እንኳን አልነገረኝም..ይሄንን ሰርፕራይዝ ሁለታችንም እንወደዋለን በተለይ እኔ...እና ግን ምን አስደሰተኝ መሰላቹ ከፍቅሬ መምጣት በላይ የጓደኛዬ መደሰት.. የኔን ደስታ ለማየት መደሰቷ..በኔ የሰመረ የፍቅር መንገድ ውስጥ ደስታዬን ህልምና ምኞቶቼን ሁሉ ስላወቀች የሚያስደስተኝ ነገር ቀድሞ ለሷ ደስታን ይፈጥራል...ለኔ ስላላቹልኝ በጣም ደስተኛ ነኝ...#እወዳቹሀለው🥰😍😘🥰🥰😍 እንደዚ ሳይነገረው የልብን የሚያውቅ አፍቃሪና ደስታቹሁን አውቃ የምትደሰት ህይወታቹ ህይወቷ የሆነ ጓደኛ ይስጣቹ....🙏#አሜን #አመሰግናለሁ🙏🙏❤ አብሮ አደግ ተብዬዋና🥰 amor❤ 🦋#ሲፓራ....🌙 . . . . #13-04-2015
إظهار الكل...
Repost from ናፍቆት
Photo unavailableShow in Telegram
አስታውሳለሁ(የዛሬ 10 አመት በፊት) ግዜው የጾም ወቅት ነው ሁላችንም ቤተ ክርስቲያን ነን ቅዳሴ እስኪጀመር ክብ ሰርተን የአብነት ተማሪ ይመስል እየተንጫጫን ነው በመሀል ሁለት ልጆች ወደኛ መጡ ከመሀላችን ሚያውቃቸው ባይኖርም ሰላም ብለውን ተቀላቀሉን ሁኔታቸው ቢያስገርመንም ልጆች ስለነበርን ለምንም ግድ ሳይሰጠን ጨዋታችንን ቀጠልን ሁሉ አልቆ ስንበታተን አንደኛዋ ግን እኔን ተከትላ አወራችኝ በቃ ጓደኛዬ ሆነች (አሁን አርጅታ ይህን ትመስላለች) አንቺ የልጅነት ጓዴ ስለተወለድሽ ጓደኛዬ ስለሆንሽ በብዙ ደስተኛ ነኝ ሳጠፋ እንደ ታላቅነትሽ እየተቆጣሽ ስጮህብሽ እንደ ታናሽ ዝም እያልሽ 10 አመታትን አብረን ቆይተናል ዛሬ ደሞ ልደትሽ ነው ደስተኛ ስኬታማ ትልቅ ሰው ሁኚልኝ ሰማእቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ስለተወለድሽ እህት ሁነሽኛል ክፉ አይንካሽ መልካም ልደት ለ ኪያብ #እናት የልጅነትሽ
إظهار الكل...
....... Didanyone else's world just completely fall apart all of a sudden?blikryou finally thought things were getting better this time and then it just fell apart? ሙሉ ህይወቱ በአንዲት ቅፅበት የተመሳቀለበት ይኖር ይሆን? ልክ ነገሮች አሁን ላይ እየተስተካከሉ ናቸው ብሎ እያሰበ እያለ ሁሉም ነገር በድንገት ሲፈራርስ... 🦋ኪያብ @Itsmejerrymejerry
إظهار الكل...
The sun watches what i do but the moon knows all my secrets:) ፀሀይ የማደርገውን ተመከታለች ግን ጨረቃ ሚስጥሬን ሁሉ ታውቃለች። 🦋ኪያብ @Itsmejerrymejerry
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.