cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ናፍቆት

ሀያሉ ፍቅር ሳይሆን ናፍቆት ነው መናፈቅ ከባዱ ስቃይ ነው በርግጥ ፍቅርም ሀያል ነው ግን ደሞ ናፍቆት ከፍቅር ይበረታል ፍቅርን ፍቅር ያስባለው በመናፈቅ ውስጥ ያለው ደስታና ሀዘን የስሜት መዘበራረቅ ነው ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
379
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በልጅነታችን ምኑም ሳይገባን በጳጉሜን ሦስት ዝናሙን ጠበል ነው ብለን “ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን ተጠምቀን ነበር:: አሁን ስናድግና መጽሐፍ ቅዱስ ሲገባን ደግሞ ሩፋኤል ማለት የስሙ ትርጉም እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት እንደሆነ ስናውቅ - ቅዱስ ሩፋኤል በቁስል ላይ የተሾመ መልአክ እንደሆነ ስናነብ - የቤተ ሳይዳን ውኃ ያናወጸው መልአክ እንደሆነ ስንረዳ ትናንት ባለማወቅ የተጠመቅነውን ጠበል በደስታ እንጠመቀዋለን:: ልጅ ሆናችሁ "ሩፋኤል አሳድገኝ" ያላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤልን ያዕቆብ ለቅዱስ ሚካኤል እንደሠጠው ስም "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ" (ዘፍ. 48:16) ብላችሁ ለመጥራት ውለታ አለባችሁ:: በዚህ ወቅት የታመመ ሰውም ቢኖር የሩፋኤል ዓይነት  "... መልአክ ቢገኝለት መጽሐፈ እየራራለት፦ ቤዛ አግኝቻለሁና፡ ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው፡ ቢለው፥ ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፤ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል" ኢዮ. 33:23-25 ይህች በአንድ ወቅት የተጻፈች ስንኝ ነበረች :- + ሩፋኤል ይቅር በለኝ + አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ ከልጆች ጋር ተሯሩጬ በጠበልህ እየታጠብኩ የውኃ ጨው እየቀመስኩ ሩፋኤል አሳድገኝ እንደ ታላቆቼ አድርገኝ ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ ጠበል ሲወርድ  ተሸሸግሁኝ ከበረከትህ ሸሸሁኝ ከቡራኬህ አመለጥኩኝ ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ ስላበቃ ልጅነቴ በቆሸሸ ሰውነቴ በረከሰ ማንነቴ እንዳላረክስ ጠበልህን ተጠለልኩት ጥምቀትህን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጳጉሜን 3 2012 ዓ ም
إظهار الكل...
3

ምን ያህል መራራቃችን ፣ሰዓቱ ወይም ምን ያህል ጊዜ ሳናወራ መቆየታችንን ምንም ለውጥ አያመጣም እኔ ሁልጊዜ አለሁ ።። ሁኔታዎች ምንም ቢሆኑ ግድ የለኝም ሁልጊዜ ልታገኘኝ/ኚኝ ትችላለህ ፣መልእክት ካላችሁ ላኩልኝ አግኝቼሀለው ፣አግኝቼሻለሁ እባክህ መቼም እንዳትረሳው/ሺው።።። #እናት
إظهار الكل...
መች ነው የማይህ ማክሰኞ የሆንኩት # እናት
إظهار الكل...
3.08 MB
#እናት
إظهار الكل...
5.97 KB
00:09
Video unavailableShow in Telegram
ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም ግዜ አላቸው ፀሀይ ስተጠልቅ ጨረቃ ትወጣለች ጨረቃ  ስትገባ ፀሀይ ትወጣለች ለሁለትም ግዜ አላቸው።" አይ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው" የስብላሉ ታዲያ ምነው የሱ መውደድ እረፍት አልባ ሆነ ወይ ቀኑን ሀሳብ ላይ ውሎ ማታውን አልተወኝ ወይ ምሽቱን ተመላልሶ ቀኑን እረፍት አልሰጠኝ ምን አይነት መውደድ ነው ? ፀሀይ እንኳን ምን ያህል ብትናፈቅ ለትንሽ ግዜ ስንሞቃት ትሰለቸናለች ጨረቃ እንኳን ምን ያህል ብትናፈቅ ለትንሽ ግዜ ስናያት ትሰለቸናለች "አይ የሰውልጅ ወረተኛ ነው" ያስብላሉ!! ታዲያ ምነው ያንተ ናፍቆት የማይደክመው የማይሰለቸው ሆነ አጠገቤ ሆነህ  ትናፍቀኛለህ አይንህን እያየው ትናፍቀኛለህ እቅፍህ ስር ሆኜ ትናፍቀኛለህ🥰 ስለየውማ ናፍቆቱ ለጉድ ነው እንኳንስ እርቄው ይቅርና አጠገቤ ሆኖ ይናፍቀኛል ☺️እና ታድያ ለዚህ አይነቱ መውደድ ግራ መጋባት ያንሰዋል?🤔 እና አንተ ማለት ለኔ ከ ፀሀይም ከጨረቃም በምድር ላይ ከሚያስደምሙ ነገሮች ሁሉ በላይ ሀያል ነህ !!! እጅግ አብዝቼ እወድካለው የኔ ፍቅር❤❤❤ Kid 😍 #እናት
إظهار الكل...
1.74 MB
00:09
Video unavailableShow in Telegram
ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም ግዜ አላቸው ፀሀይ ስተጠልቅ ጨረቃ ትወጣለች ጨረቃ  ስትገባ ፀሀይ ትወጣለች ለሁለትም ግዜ አላቸው።" አይ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው" የስብላሉ ታዲያ ምነው የሱ መውደድ እረፍት አልባ ሆነ ወይ ቀኑን ሀሳብ ላይ ውሎ ማታውን አልተወኝ ወይ ምሽቱን ተመላልሶ ቀኑን እረፍት አልሰጠኝ ምን አይነት መውደድ ነው ? ፀሀይ እንኳን ምን ያህል ብትናፈቅ ለትንሽ ግዜ ስንሞቃት ትሰለቸናለች ጨረቃ እንኳን ምን ያህል ብትናፈቅ ለትንሽ ግዜ ስናያት ትሰለቸናለች "አይ የሰውልጅ ወረተኛ ነው" ያስብላሉ!! ታዲያ ምነው ያንተ ናፍቆት የማይደክመው የማይሰለቸው ሆነ አጠገቤ ሆነህ  ትናፍቀኛለህ አይንህን እያየው ትናፍቀኛለህ እቅፍህ ስር ሆኜ ትናፍቀኛለህ🥰 ስለየውማ ናፍቆቱ ለጉድ ነው እንኳንስ እርቄው ይቅርና አጠገቤ ሆኖ ይናፍቀኛል ☺️እና ታድያ ለዚህ አይነቱ መውደድ ግራ መጋባት ያንሰዋል?🤔 እና አንተ ማለት ለኔ ከ ፀሀይም ከጨረቃም በምድር ላይ ከሚያስደምሙ ነገሮች ሁሉ በላይ ሀያል ነህ !!! እጅግ አብዝቼ እወድካለው የኔ ፍቅር❤❤❤
إظهار الكل...
1.74 MB
00:09
Video unavailableShow in Telegram
#ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንችኑ መርጧል ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ አይኔም ሌላ ላያይ ምሏል ተገዝቶ እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላሄዱ ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ ከንግዲ ለኔ ጎን ያለሽው አንቺ ነሽ❤️ # Kid ❤
إظهار الكل...
1.78 MB

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.