cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopia buna sport clubʳ

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በዚህ 👉 @kalabhailuorthማድረስ ይችላሉ Channel :- @ethiopiabuna12t Group :- @ethiopiabunasportteam For cross :- @kalabhailu

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
240المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 ለ16 ኛ ጊዜ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ዋንጫ ከፊታችን መስከረም 7-15/2015 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በስድስት ቡድኖች(የኢትዮጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ኢትዮጵያ መድን፣ መቻል እና ለገጣፎ ለገዳዲ) መካከል ይካሔዳል። 👉 ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና በምድብ ሀ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተደልድሏል። 👉 የመጀመሪያውን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ቅዳሜ መስከረም 7/2015 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት ላይ የሚያደርግ ይሆናል 👉 ውድድሩን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ያስተላልፋል 👉 የስታዲየም የመግቢያ ዋጋዎች ፦   ሚስማር ተራ  20 ብር   ካታንጋ 30 ብር   ከማንአንሼ 50 ብር   ጥላፎቅ 100 ብር   ክቡር ትሪቢውን 200 ብር 👉 50% የሚሆነው ጥቅላላ ገቢ ለክለቦች በሽልማት መልክ ይከፋፈላል።
إظهار الكل...
👉 መስከረም 29/2015 ዓ.ም 1⃣2⃣ ለባሹ የኢትዮጵያ ቡና ሰራዊት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ይተማሉ። #እርሶስ_ትኬቱን_ገዝተዋል ? 👉 ከነሐሴ 1-30 ቀን በሁሉም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች የቤተሰብ ሩጫ ትኬቶቹ በመሸጥ ላይ ይገኛሉ።
إظهار الكل...
በአዲስ መልክ ስለቡና መዘገብ ጀምረናል ቡናማዎቹ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ

💠 ሎጎ 💠 ለ You-tube poster 💠 ለ business card 💠ለ invitation card 💠poster & banner design 💠post card ማሰራት እና የተለያዩ 🌄መንፈሳዊ ፎቶዎችን ለማግኘት @orthodox_graphics ✨ማሰራት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 @kalabhailu ለይ እንገኛለን📲

የቤቲካን የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ይምረጡ! በአዳማ ከተማ ከተደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቤቲካ ምርጥ የቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው? እስከ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ድምፅዎን ይስጡ! ለሽልማቱ የስልክ ቁጥርዎን BV የሚለውን ኮድ በማስቀደም በ0975898989 እና በ0960898989 በቴሌግራም ቴክስት ያድርጉ ! የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ! የ5ዐ ብር ቦነስ ይሸለሙ! ዕጩዎችAnonymous voting
  • 1. ሮቤል ተክለሚካኤል
  • 2. በረከት አማረ
  • 3. አቡበከር ናስር
  • 4. አማኑኤል ዮሐንስ
  • 5. አሥራት ቱንጆ
0 votes
إظهار الكل...
Size Music

● Welcome to Addis music Channel . . . ● የሀገር ውስጥ አዳዲስ ሙዚቃዎች አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ . . . ● ቻናላችንን መርጠው ስለሚከታተሉ አናመሰግናለን።

ዘፈኖችን በ kb size በአነስተኛ መጠን የሚቀርብ ቻናል 👉ቆየት ያሉ ተወዳጅ ዘፈኖችን 👉አዲስ የወጡ አልበሞች እና 👉ዘፈኖችን 👉ምርጥ የዘፈን ስብስቦችን እነዚህን ሁሉ በ kb SIZE ለማግኘት joun👇👇 @nnewandoldmusic @nnewandoldmusic @nnewandoldmusic
إظهار الكل...
ሙዚቃ ሳናወርድ ለማዳመጥ✔️
ሙዚቃ ለማውረድ✔️
የ90ዎቹ ሙዚቃዎች 🎧
አዳዲስ ሙዚቃዎች 🎧
🈴Join🈴
إظهار الكل...
jolove50 on TikTok

#orthdox @jolove50

💥CODE - 23 USER NAME - @Kalabhailu ❤️ መልካም እድል ❤️ ፎቶ ለመላክ @Habta77 እና @dagiredevil
إظهار الكل...