cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Premier league Et™️🇪🇹

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ኢቲ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
131 467
المشتركون
+43324 ساعات
+1 4447 أيام
+6 97030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኔዘርላንዳዊው የሊቨርፑል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቨርጅል ቫንዳይክ በባየር ሙኒክ ክትትል ስር ይገኛል ። ተጨዋቹ በሊቨርፑል ቤት እስከ 2025 ክረምት ድረስ የሚያቆየው ኮንትራት አሁንም ቢሆን አለው። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 10😢 2🥰 1
​​🚨ማንቸስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከጄደን ሳንቾ ጋር በቋሚ ዝውውር እንደሚለያዩ ይጠበቃል። [Telegraph Football]🥇
إظهار الكل...

👍 3😢 2
🚨(🌖) | 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: ሊቨርፑሎች ዊሊያን ፓቾን ከፍራንክፈርት ማስፈረም ይፈልጋሉ እና ዝውውር በዚህ ክረምት ሊፈፀም ይችላል። ሊቨርፑል ያቀዱት ተጫዋቾቹን በዚህ ክረምት አስፈርም ለሚመጣው የውድድር ዘመን 2024/25 በውሰት ለፍራክፈርት መልሶ መስጠት እና የተጫዋቹን እድገት ማስቀጠል ነው። ፍራንክፈርቶች ከ50 ሚለየን እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ከዝውውሩ ካገኙ ለዝውውሩ ፍቃደኛ ናቸው። [የጀርመን ክለቦች ታማኝ ጋዜጣ BILD]🎖 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 7🔥 2 1
ማንቺስተር ዩናይትድ በቀጣዩ ዓመት የ24/25 የውድድር ዓመት ሊጠቀመው የሚችለው ሌላኛው ተቀያሪ ሟልያ ይሄን ይመስላል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
በያዝነው የወድድር ዓመት በጃንዋሪ ከቡንደስሊጋው ክለብ አር ቢ ሌፕዚግ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የመጣው ቲምቭ ወርነር እግሩ ላይ ባጋጠመው የሀምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከውድድር ዓመት ውጪ ሆኗል። በውል አንቀፁ ስር ከቶተንሀም ጋር የ€16 ሚሊየን የዝውውር ገንዘብ አለው ምናልባትም ከቶተንሀም በመጪው ክረምት ሊዘዋወር ይችላል። Fabrizio Romano 🎖 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 6 1🔥 1
ፖቸቲንሆ ቲያጎ ሲልቫ ከቼልሲ በአመቱ መጨረሻ እንደሚለቅ ባሳወቀው ዜና ላይ፦ ➝ክለባችን፣ተጫዋቾቻችን፣ደጋፊዎቻችን ቲያጎ ሲልቫ በጣም ይናፍቀናል.....ቲያጎ ሲልቫ የክለባችን ሌጀንድ ነው! @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 19 2🔥 2
አርሰናል በያዝነው የ23/24 የወድድር ዓመት ከማዕዘን ምት በታሻገሩ ኳሶች ብዙ ግቦች በሌሎች የወድድር ዓመታት ማስቆጠር ከቻሉት ክለቦች ጋር ሪከርድ ሊጋራ ችሏል። የሚገርመው ነገር አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ትላልቅ ስም ካላቸዌ ሊቨርፑል፣ማን ሰቲ እናም ዩናይትድ የበለጠ ከማዕዘን ምት የተሻገሩ ኳሶችን ወደ ግብነት መቀየር ሲችል ነገር ግን ከፕሪምየር ሊጉ በታች በዌስት ብሮምዊች እናም ኦልድ ሀም ክለብ የተያዘውን የ16 ግቦች የግብ ሪከርድ ተጋራ እንጂ አልበለጣቸውም 😳 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 8😁 6 1🔥 1
በማርች ወር በሊቨርፑልና በአያክስ የሌጀንዶች ስብስብ መካከል ተደርጎ በነበረው የእርዳታ ገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ የ1.2£ ሚሊየን ፓውንድ የሚደረስ ገንዘብ ከጨዋታው ሊሰበሰብ እንደተቻለ ሊቨርፑል በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ይፋ አድርጓል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 13 3🔥 2
በአለም እግር ኳስ እንዲሁም በፕሪሚየር ሊጉ ተጫዋቾች ለክለባቸው ታማኝ ሆነው ሲጨርሱ አይተናል። በፕሪሚየር ሊጉ ታማኝ የምትሉት ተጫዋች ማነው? Me:VARDY @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 33 5🔥 3
ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ 11 ክሊንሽት ብቻ ነው ማስመዝገብ የቻልነው። 🇧🇷 አሊሰን ቤከር (9) 🇮🇪 ኬሚን ኬህለር(2) @Premier_League_Et @Premier_League_Et
إظهار الكل...
👍 16🔥 3 2