ar
Feedback
"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

الذهاب إلى القناة على Telegram

قال يحيى بن يحيى شيخ البخاري ومسلم: *الذب عن السنة أفضل من الجهاد* نقض المنطق ( ص :12) ✒قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "أسباب الضلال والغي البدع في الدين، والفجور في الدنيا" 📘الاستقامة | ٢٤٢/٢📘

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام "የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

تُعد قناة "የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO] (@abdulham) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 26 043 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 817 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 328 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 26 043 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 677، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.18‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.19‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 038 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 134 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
قال يحيى بن يحيى شيخ البخاري ومسلم: *الذب عن السنة أفضل من الجهاد* نقض المنطق ( ص :12) ✒قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "أسباب الضلال والغي البدع في الدين، والفجور في الدنيا" 📘الاستقامة | ٢٤٢/٢📘

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

26 043
المشتركون
+1424 ساعات
+1447 أيام
+67730 أيام
أرشيف المشاركات
|| አዲስ በያን (መግለጫ) 🔗 «ከቀናት በፊት ተለቆ የነበረው የደርስ ድምጽ የፈጠረውን የተሳሳተ አረዳድ ማስተካከል!!» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ ሹክር” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ረቢዐ'ልአወል 19 (1448)

|| አዲስ ደርስ 🔊“ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ” ✅ ደርስ ክፍል (67) ✍ ፀሀፊ፦ ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

📍አዲስ (የመንሐጅ) ደርስ 🔊“በራሂኑል ዐቲደህ ፊ ከሽፊ አሕዋሊ ወተእሲላቲ ዐሊዪኒል ሐለቢ አል ጀዲደህ”ደርስክፍል (41) ✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር” 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

🎧አዲስ ፈታዋ 🕹 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ፈትዋ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ ⏰ረቢዐል አወል 18//1448

|| አዲስ ሙሓደራ 🔗 ርዕስ «ሱና እና ቢድዓ» 🕹 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ ⏰ረቢዐል አወል 18//1448

🔈 «ሺርክ (ማጋራት)» 🔶 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ

🔖 አዲስ የ 'Online' ሙሓደራ 🔗 ርዕስ: «ዲን ማለት መመካከር ነው» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 📋ቅዳሜ ምሽት ረቢዕ| 16/1448 https://t.me/abdulham/2844

📌የጁሙዓ ኹጥባ ⌚ 41 ደቂቃ ከ 18 ሴኮንድ ብቻ ! 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - ሐፊዘሁሏህ - 🌀በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ:- ​● አላህን እንፍራ!!! ​● የዲን ሌቦችን እንጠንቀቅ!!! ​● ተውሂድ፣ ሱና፣ ሽርክ፣ ቢደዓ በሰፊው የተብራረበት!!! ​● ዲን አማና ነው!!! ​● ሒክማ ምንድነው??? ​● በአህለል ቢደዓ መታወቂያ አህለል- ሱና ነኝ ማለት እና በአህለል-ሱና መታወቂያ አህለል-ቢደዓን ሱኒይ ነው ማለት ማጭበርበር ነው !!! ​● እንደ ሙመዪዓ አይነት እስስት አለየንም!!! ​● በሰለፊዮች መንገድ አንድነትን እንገብዛለን !

🔖 አዲስ የ 'Online' ሙሓደራ 🔗 ርዕስ: «ዲን ማለት መመካከር ነው» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 📋ቅዳሜ ምሽት ረቢዕ| 16/1448 t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

|| አዲስ ደርስ 🔊“ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ” ✅ ደርስ ክፍል (66) ✍ ፀሀፊ፦ ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

📍አዲስ (የመንሐጅ) ደርስ 🔊“በራሂኑል ዐቲደህ ፊ ከሽፊ አሕዋሊ ወተእሲላቲ ዐሊዪኒል ሐለቢ አል ጀዲደህ”ደርስክፍል (40) ✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር” 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ወድ ወንድምና እህቶች ቴሌግራም የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ይለቃል ። ይህ ማስታወቂያ ባለ ቻናሉ ጋር አይመጣም ። ስለዚህ ባለ ቻናሉ አያውቀውም ማለት ነው ። ማስታወቂያውን ሪፖርት አድርጋችሁ ለማስጠፋት ከጎን ያለውን ሶስት ነጥብ ነክታችሁ ምጫዎች ሲመጡ spam ብላች ላኩ ። https://t.me/bahruteka

📍አዲስ (የመንሐጅ) ደርስ 🔊“በራሂኑል ዐቲደህ ፊ ከሽፊ አሕዋሊ ወተእሲላቲ ዐሊዪኒል ሐለቢ አል ጀዲደህ”ደርስክፍል (39) ✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር” 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

|| አዲስ ደርስ 🔊“ሓዲል አርዋሕ ኢላ ቢላዲል አፍራሕ” ✅ ደርስ ክፍል (65) ✍ ፀሀፊ፦ ታላቁ ኢማም ሙሐመድ ኢብኑ አቢ በክር ኢብኑል ቀዪም አል ጀውዚያ 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

🔖 አስለቃሽ ሙሓደራ 🔗 «የመጨረሻው አለም ጉዳ ጉድ» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 🕰 ርዝመት 2:37 (ሁለት ሰዓት ተኩል) 📋 ፍጆታ (MB 47) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

|| ታላቅ የሙሃደራ ዝግጅት ውድ እና የተከባራቹሁ  ሰለፊዮች በሙሉ እነሆ የፍታች እሁድ  በቀን 17/12/2018 ታላቅ የሙ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ። 🪑 ተጋባዥ እንግዶች !! 🎙️ የሀገራችን ታላቁ ሸይኽ   « ሸይኽ አብድልሀሚድ አል'ለተሚይ» ( ሀፊዘሁሏህ) 🎙️ሸይኻችን «ሸይኽ መህቡብ» (ሀፊዘሁሏህ) ከሳንኩራ 🎙  ኡስታዝ «ሁሰይን ሙሳ»ከወራቤ (ሀፊዘሁሏህ) 🎙  ኡስታዝ «አብራር ቡሴራ» ከቅበት (ሀፍዘሁሏህ) 🎙የፕሮግራሙ መሪ ወንድም «አህመድ ሸረፈ» ከወራቤ ✍ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ ብርቅዬ የሆኑ ኡስታዞች  ይኖራሉ!! 🌎 አድራሻ: መዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ ስልጢ ወረዳ አሹቴ ቡራቆ ቀበሌ መንደር ጎጥ ሶሶት በሚገኘው «ቢላል» የሰለፊዮች መስጂድ!!    ⌚️ የፕሮግራም ሰዓት:                ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ.... ✍️ ሼር ይደረግ ባረከሏሁ ፊኩም !! https://t.me/abdulham https://t.me/abdulham

🎙👉)በዚህ የድምፅ ፋይል ላይ! - ለሰሞነኛው ትኩሳት ማስታገሻ ተሰጥቶበታል...   ሁሉ በሚሰማውና በሚከታተለው መህበራዊ ሚዲያ ላይ መርዛቸውን ረጭተው የከረሙ አካላት ተውበታቸው ያምር ዘንድ ጌታችን ሶስት ጠንካር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጧል... - መመለስ (ከስሕተታቸው መመለስ) - ማበጀት (ያበላሹት አንድ ባንድ ማስተካከል) - ማብራራት/ግልፅ ማድረግ ( በምቀኝነትም ሆነ በሌላ ምክንያት የደበቁት እውነታ ማግለፅ) 👆 ይህንን መስፈርት ያላሟላን ''ተመልሻለሁኝ!'' ባይ'ን ተመልሷል ብሎ የሚቀበል አካል ከሶስት አንድ ሰው ብቻ ነው....((t.me/abdulham/2834))

📍አዲስ (የመንሐጅ) ደርስ 🔊“በራሂኑል ዐቲደህ ፊ ከሽፊ አሕዋሊ ወተእሲላቲ ዐሊዪኒል ሐለቢ አል ጀዲደህ”ደርስክፍል (38) ✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር” 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)