cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ይህ የእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ፤ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ ● መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች ● መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ● ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች ● የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ኦዲዮቪዥዋል ክፍል ለመቀላቀል ➠ @weludebirhane

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
682
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+1030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ዓብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ለመላው የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ለጸሎት በህብረት እንድንቆም ጥሪ እናስተላልፋለን ። "ትግሁ ወ ፀልዩ ከመ ኢትባሁ ውስተ መንሱት"                             "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ"                                      ማትዮስ  26:41 አርብ ከ11:30  ጀምሮ   እግዚአብሔርን በህብረት ሆነን ስለቤተክርስቲያን፣ ስለሀገራችን እንዲሁም ስለ ህብረታችን  ስለአገልግሎታችን ስለወንድሞቻችን አብረን በጸሎት የምንጠይቅበት እንዲሆን መላው የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንድንገኝ ።          በመርሀ ግብሩም 👉 አቡነ ዘበሰማያት 👉 ውዳሴ ማርያም 👉 ሰይፈ ሥላሴ 👉 መልክአ ኤዶም 👉 የማህበር ፀሎት 👉 መዝሙረ ዳዊት 👉 ተዓምረ ማርያም 👉 ስንክሳር 👉 መሃረነ አብ እና ሌሎችም ለአባላት እንዲውም ወዳጅ ዘመድ ጓደኛቻችንን ይዘን እንገኝ ለወዳጅ ያጋሩ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1 " ተፈሳሕኩ እስመ ይቤሎኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር  ። "         ዘዳዊት መዝሙር  ፻፳፩ 👉 የአባላት ስነ ስርዓትና ማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ። https://t.me/weludebirhane
1240Loading...
02
መንፈስ በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኲሉ እምባእስ ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ። (ጌታ ሆይ ከብልፅግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል። እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ። ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ዳምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።) < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > https://t.me/weludebirhane
1571Loading...
03

10Loading...
04

05
የሐዘን መግለጫ ።።።።።።።፡።።። ስዩመክርስቶስ እንግዳወርቅ ( ማዕከላዊያን አባል) ወንድሙ ስላረፈ 07/10/16 ዓ.ም ማፅናኛ መርሃ ግብር ስለሚካሄድ ሁላችንም እንገኝ።
4135Loading...
06
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!! እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የአብርሐምን ቤት የባረኩ ሥላሴ እኛንም በህይወታችን በኑሮዋጭን በአገልግሎታችን በትዳርአችን በትምርታችን በሥራችን ይባርኩን ። ሥሉስ ቅዱስ ለሚታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን ::
3032Loading...
07
Media files
2571Loading...
08
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1 " ተፈሳሕኩ እስመ ይቤሎኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር  ። "         ዘዳዊት መዝሙር  ፻፳፩                    የፅዋ መርሃ ግብር ሰኔ 09/2016,ዓ.ም እሑድ  ከ8:00 ጀምሮ የጽዋ መርሐግብር  ላይ 👉1ኛ ኪነ ጥበብ 👉2ኛ ምክረ አበው እና ሌሎችም ስለተዘጋጀ በሰዓቱ  እንገናኝ @weludebirhane በቀን  09/ 09 /16 በ 8:00 ሰዓት ጀምሮ 👉 የአባላት ስነ ስርዓትና ማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ። https://t.me/weludebirhane
2211Loading...
09
“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” መዝ 47፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል አደረሳቹ !!! መልካም በዓል!  
2810Loading...
10
https://www.facebook.com/100064062304199/posts/pfbid0rznu3rqPzxn3dGGYNo6Etk4zz4my5uYnqgimktcBDRxBDze2b8fSSHUpBh61uXEUl/?app=fbl
2391Loading...
11
https://www.facebook.com/100064062304199/posts/pfbid02VSfQchV5XF1sKhcgKgun44vqxjDVsGwigRTAR77SivE69sMHYH8mjjQMrMtentzGl/?app=fbl
2021Loading...
12
Media files
4082Loading...
13
Media files
3622Loading...
14
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ፥ ወንጌላዊና ሰማዕት ቅዱስ ማርቆስ ከአይሁድ ወገን የተገኘ ቢሆንም በስብከቱ ግን አይሁድንም አሕዛብንም ያገለገለ ሐዋርያ ነው፡፡ ዮሐንስ በአይሁድ+ ማርቆስ ደግሞ በአሕዛብ ዘንድ የሚታወቅባቸው ስሞቹ ናቸው:: የተወለደው በአፍሪቃ ከአምስቱ የምዕራባዊ ሊቢያ ከተሞች አንዷ በሆነችው በሲሪኒካ (ቀሬና)በምትባለው ከተማ ነው፡፡ "ዮሐንስ የሚለው ስሙ “የእግዚአብሔር ጸጋ" ማለት ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስም በሁለት ቦታዎች በዚህ ስም መጠራቱን እናስተውላለን፡፡ የሐዋ. ፲፫፥፭፣ ፲፫ “ማርቆስ” ማለት “መዶሻ” ማለት ነው፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት (ቆላ. ፬፥፲፣ ፊልሞና ቁ. ፳፬፣ ፪ጢሞ. ፬፥፲፩)፣ በቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት (፩ጴጥ. ፭፥፲፫) እና በሐዋርያት عام መጽሐፍ (የሐዋ. ፲፭፥፴፱) በዚህ ስሙ ተጠርቷል፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት "ማርቆስ” የሚለውን ስም ሲተረጉሙ፡- “ማርቆስ ማለት ንህብ ማለት ነው፤ ንህብ ከሁሉእንዲቀስም አስቀድሞ ከክርስቶስ በኋላም ከሐዋርያት ተምሯልና:: አንበሳ ማለት ነው፣ አንበሳ ለላህም ጌታው እንደ ሆነ እንዲሰብረው እሱም አምልኮተ ላህምን ከግብፅ አጥፍቷልና አንድም ካህን ልዑክ " ማለት ነው፡፡” ይላሉ፡፡ ቅዱስ ማርቆስ ከሃይማኖተኛ የተገኘው ቤተሰብ ነው፡፡ አብዛኞቹ ዘመዶቹ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋዮች ነበሩ፡፡ እናቱ በመጽሐፍ ቅዱስ “ማርያም” ተብለው ከሚታወቁትና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመረጣቸው ፴፮ ቅዱሳት አንስት አንዷ ነበረች፡፡ ሐዋርያት ክርስቲያኖች በዘመነ በቤቷ እየተሰበሰቡ ይጸልዩ ነበር፡፡ የሐዋ፲፪፥፲፪። በዚህም ለክርስትና ማበብና መስፋፋት ትልቅ አስተዋጽዖ እንደነበራት እንረዳለን፡፡ ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ የወረደላቸውም በቅዱስ ማርቆስ እናት ቤት ተሰብስበው እያሉ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል፤ ይህን ምክንያት በማድረግም በደብራችን መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የጰራቅሊጦስ በዓለ ንግስ ይከበራል፡፡ የቅዱስ ማርቆስ አባቱ አርስጦቡሎስ ሲባል ከቅዱስ ጴጥሮስ : ሚስት ጋር ዝምድና አለው፡፡ በተጨማሪም ከሰባ ሁለቱ አርድዕት አንዱ ከሆነው በርባናስ ጋርም ዝምድና እንዳለው ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ ጽፏል ፡፡ “ከእኔ ጋር የተማረከው አርስጥሮኮስ፥ ወደእናንተ በሚመጣ ጊዜ ትቀበሉት ዘንድ ስለ እርሱ ያዘዝኋችሁ የበርናባስ የአባቱ ወንድም ልጅ ማርቆስም ... " ቆላ. ፬፥፲ እንዲል፡፡ በርናባስ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ እንደተገለጸው መንፈስ ቅዱስ ለስብከት አገልግሎት ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር መርጦታል፡፡ “በርናባስንና ሳውልን እኔ ለፈለግኋቸው ሥራ ለዩልኝ" እንዲል፡፡ የሐዋ. ፲፫፥፪፡፡ ጳውሎስና በርናባስ ለአገልግሎት ተለይተው ሲሄዱ ዮሐንስ የተባለው ማርቆስ እያገለገላቸው ይጓዝ እንደ ነበር ተጽፏል፡፡ “ዮሐንስ የተባለው ማርቆስ እያገለገላቸው ከእነርሱ ጋር ነበር፡፡”፡፡ የሐዋ. ፲፫፥፭፡፡ የቅዱስ ማርቆስ አባቱና አጎቱ ባለጸጎችነበሩ፡፡ እናቱም እንዲሁ ባለጸጋና የግሪክ፣ የላቲን እና የዕብራይስጥ ቋንቋዎችን የተማረች እንደ ነበረች ይነገራል፡፡ ቅዱስ ማርቆስ ስኔ ፫ ቀን ተጸንሶ መጋቢት ፫ ቀን በዕለተ አርብ ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መወለዱን በገድሉ ላይ ተጽፏል፡፡ በትውልድ ቦታው በሲሪኒካ (ቀሪና) የሚኖሩት በርበሮች በቤተሰቦቹ ንብረት ላይ ጥፋት በማድረሳቸው ቅዱስ ማርቆስና ቤተሰቦቹ በአውግስጦስ ቄሣር ዘመነ መንግሥት ወደ ምድረ ፍልስጥኤም ተሰደዱ፡፡ ያ ዘመን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌለ መንግሥትን መስበክ የጀመረበት ጊዜ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ጌታችንን ለማግኘትና ከሰባ ሁለቱ አርድዕትየቅዱስ ማርቆስ አባቱና አጎቱ ባለጸጎችነበሩ፡፡ እናቱም እንዲሁ ባለጸጋና የግሪክ፣ የላቲን እና የዕብራይስጥ ቋንቋዎችን የተማረች እንደ ነበረች ይነገራል፡፡ ቅዱስ ማርቆስ ስኔ ፫ ቀን ተጸንሶ መጋቢት ፫ ቀን በዕለተ አርብ ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መወለዱን በገድሉ ላይ ተጽፏል፡፡ በትውልድ ቦታው በሲሪኒካ (ቀሪና) የሚኖሩት በርበሮች በቤተሰቦቹ ንብረት ላይ ጥፋት በማድረሳቸው ቅዱስ ማርቆስና ቤተሰቦቹ በአውግስጦስ ቄሣር ዘመነ መንግሥት ወደ ምድረ ፍልስጥኤም ተሰደዱ፡፡ ያ ዘመን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌለ መንግሥትን መስበክ የጀመረበት ጊዜ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ጌታችንን ለማግኘትና ከሰባ ሁለቱ አርድዕትአንዱ ሆኖ እንዲመረጥ አድርጎታል፡፡ ቅዱስ ማርቆስ ያረፈው በሰማዕትነት ነው፤ በሃገረ ግብፅ በነበረበት ጊዜ ተኣምራትን ሲፈጽም ያዩ አረማውያን ተነሡበት፡፡ በዓለ ፋሲካም በዋለበት በሚያዚያ ፳፱ ቀን ሆነ በዚህም ዕለት ሰዎችን ልከው ቅዱስ, ማርቆስ ሲጸልይ ሲቀድስና መሥዋዕት ሲያቀርብ አግኘተው ያዙት፡፡ በአንገቱም ገመድ አስገብተው ሲስቡትና ሲጎትቱት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ስምህ ለዚህ መከራ ስላዘጋጀኸኝ አመሰግንሃለሁ" እያለ ምስጋና ክርስቶስን በታላቅ ስለ እነዚህ ፈተናዎች ያመሰግን ነበር፡፡ሥጋውም በምድር ላይ ይወድቅ ነበር፤ ድንጋይም ይጥለቀለቅ ነበር፤ ሲመሽም እንዴት አንደሚገድሉት እስኪመክሩ ድረስ በእስር ቤት አኖሩት፡፡ ሲነጋም የሃገሩ ሰዎች ሁሉ መጥተው ከእስር ቤት አወጡት፤ ዳግመኛም በአንገቱ ገመድ አስገብተው ሲጎትቱት፡- “ሁሉን ለምትይዝ ለኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሴን እሰጣለሁ፤ እማጸናለሁ” ብሎ ነፍሱን ሰጠ፡፡ ሥጋውንም እሳት አንድደው ሊያቃጥሉ ሲሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ጭጋግና ታላቅ አውሎ ነፋስ መጣ፤ ከሰማይ የመብረቅ ድምፅ ተሰማ፤ ዝናምም ከበረዶ ጋር እስከ ምሽት ድረስነ ዘነመ፤ ብዙ ቤቶችም ወደቁ፤ የሞቱም ብዙዎች ነበሩ፤ ፈርተውም የቅዱሱን ሥጋ በደሙትተው ሸሹ፡፡ በዚህም ጊዜ ደጋግየሆኑ ሰዎች መጥተው የቅዱስ ማርቆስን ሥጋ ከእሳት ውስጥ አወጡ፤ ሲጸልይም ወደ አገኙበት ወደ ቤተ ክርስቲያን አመጡት፤ጸሎት አድርገውም ገነዘው ቀበሩት፤ ወርሀዊ መታሰቢያው ለ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ግንቦት 30 ጥቅምት ፴ የቅዱስ ማርቆስ የልደቱ መታሰቢያ ሚያዝያ ፴ የቅዱስ ማርቆስ የእረፍቱ መታሰቢያ የሐዋርያውና የወንጌላዊው የሰማዕቱ የቅዱስ ማርቆስ ረድኤትናበረከት አይለየን፤ አሜን፡፡
3031Loading...
15
ልማትና በጎ አድራጎት ክፍል በተለያየ ግዜ ለበጎ ፍቃድ ከምዕመናንና ከአባላት በሚያገኘው ገንዘብ ብዙ ስራዎችን እንደሚሰራ ይታወቃል ለሁለት ለተቸገሩ ምዕመናን ስራ እንዲጀምሩ የሚያስችል ግብዓት በመግዛት አበርክታል የተሰጣቸውም ምዕመምናን ለያንዳንዳቸው 4500 ብር ሚያወጣ ጣጧፍ ሲሆን ምርቱንም ሽጠው ሲጨርሱ እስከ 3000 ብር የሚደረገውን ስ ትርፍ ማግኘት ይችላሉ ስለ ስራውም ጥሩ በሆነ መልኩ በክፍሉ ገለፃ ተደርጎላቸዋል
6481Loading...
16
>>>>> ሰላም  ውድ የ ሰ/ት/ቤታችን አባላት ፦     ፦፦ ከዓቢይ ፆም በፊት የነበረው የቸብቸቦ ፣ የወረብ እና የፅፋትና ማመላለስ ከበሮ ጥናት እንዲሁም የወረብ እንቅስቃሴ ስልጠናዎቹ ሁሉ ይቀጥላሉ ።   >>>  ስለዚህ ከዚህ በኋላ ያሉን የስልጠና ቀናቶች የክረምት ኮርስ እስከሚጀምርበት ቀን ድረስ ያሉትን " ረቡዕ " ቀናቶች ብቻ እንደምንጠቀም አውቃችሁ ከነገ ( ረቡዕ -- ግንቦት 28 /2016 ) ጀምሮ ያለማቋረጥ ስልጠናውን  እንድትከታተሉ እናሳስባለን።      1) በስልጠናው  መጨረሻ  ላይ ፈተና ስለሚኖርና ከሐምሌ 7 በዓል ጀምሮ የምናሳትፈው በፈተና የሚያልፉትን ብቻ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን።    2) ስልጠናው  በሁሉም አዳራሾች ( የቸብቸቦ ፣ የወረብ እና የፅፋት ከበሮ እንዲሁም የወረብ እንቅስቃሴ  በአራት አዳራሽ ለየብቻ ተከፍሎ ) በተለመደው ከ 11:00 --- 1:00 ሰዓት ተገኝተን እንሰለጥናለን።     3) ከ ወረባት ከበሮ ውጪ :- የቸብቸቦ ከበሮ ጥናት ብቻ ከቅ/ዳዊትና ከቅ/ያሬድ አባላት ውስጥ አዲስ አጥኚ  ተገኝቶ ማጥናት ይችላል።    >>> መልእክቱን ለሁሉም አዳርሱ ጊዜውን እንጠቀምበት ።        👉 መዝሙርና ኪነ ጥበብ ክፍል።
2791Loading...
17
ሰንበት ተማሪ በአባ ገብረ ኪዳን
3714Loading...
18
Media files
6625Loading...
19
Media files
6076Loading...
20
Media files
3021Loading...
21
Media files
3800Loading...
22
Media files
2600Loading...
23
“#ከሁሉ_በላይ_በምትሆን_ሐዋርያት_በሰበሰቧት_በአንዲት_ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያንም_እናምናለን” በየዓመቱ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን የሚካሔደው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ መሪነት የመክፈቻ ሥርዓተ ጸሎቱ ግንቦት 20 2016 ዓ.ም ይከናወናል። በየዓመቱ የሚካሔዱት ሁለቱ ጉባኤያት አንደኛ ቋሚ በሆነ ቀን በጥቅምት 12 ሲጀምር ሁለተኛው ግን የአጽዋማቱን አዋጅ ተከትሎ በሚወጣው የባሕረ ሐሳብ ቀመር መሠረት በዓለ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን የርክበ ካህናት ጉባኤ ይከናወናል። በዚህ በ2016 ዓ.ም ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ግንቦት 21 2016 ዓ.ም የሚጀምር ሲሆን በዋዜማው ከሰዓት በኋላ በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት ሥርዓተ ጸሎቱ ይከናወናል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የፕትርክና መንበሩ ከግብፁ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣበት ከሰኔ 21 1951 ዓ.ም ወዲህ አስቸኳይ ጉባኤያትን ሳይጨምር ከ128 መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤያት መካሔዳቸውን ታሪክ ያስረዳል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ጉዳዮች ውሳኔ የሚሰጥበት ሲሆን እምነት የማጽናት ሥርዓትን ማስጠበቅ አስፈላጊ ከሆነም መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች የማሻሻል ሥልጣን ያለው የቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ነው። አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር አንድ ፓትርያርክ አንዲት ቤተክርስቲያንን #ኦዲዮቪዥዋል_ክፍል #ለመቀላቀል  ➠   🧷Facebook  https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl     🧷Telegram https://t.me/weludebirhane   🧷YouTube https://youtu.be/542fdWtDH3c
3901Loading...
24
✝✝የሐዘን መግለጫ✝✝ የሰንበት ት/ቤታችን የማዕከላውያን አባል የልዑል ስገድ አብዱ እናቱ ሰላረፉ ለቅሶ ድረሱ ቀብሩ ነገ 20/9/2016 ዓ/ምከ5_6 በቁስቋም ቤተክርስቲያን ይፈፀማል ። አድራሻ፦ቁሰቋም ታቦት ማደሪያ ዝቅ ብሎ
3324Loading...
25
Media files
3440Loading...
26
የትላንትናዋ ዉሉደ ብርሃን ዛሬ ላይ ሆነን ስንቃኛት ብዙ ዘመናት ያስቆጠረች ዘመን ተሻጋሪ ሥራ የሰራች አሁንም በመሥራት ላይ የምትገኝ ሰንበት ት/ቤት ናት ! ሐምሌ 7 2008 ዓ.ም G+3 ህንጻ ሰንበት ትምህርት ቤት በብፁዕ ሕዝቃኤል የመሰረተ ድንጋይ ተጣለ ለአካባቢው ገጽታ ውብ የሆነ ሁለገብ ህንጻም ቀስ በቀስ በቅድስት ሥላሴ ፈቃድ በአባላት ፍጹም ጥረት ይኸው በመገባደድ ላይ ይገኛል። ሙሉ ለሙሉም የአዳራሹ ኮርኒስ ስራም በዚህ መልክ ተጠናቋል ... የመንበረ ስብሐት ቅ/ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን የውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ኦዲዮቪዥዋል ክፍል ለመቀላቀል ➠ 🧷Facebook https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl 🧷Telegram https://t.me/weludebirhane 🧷YouTube https://youtu.be/542fdWtDH3c
5582Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ዓብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ለመላው የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ለጸሎት በህብረት እንድንቆም ጥሪ እናስተላልፋለን ። "ትግሁ ወ ፀልዩ ከመ ኢትባሁ ውስተ መንሱት"                             "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ"                                      ማትዮስ  26:41 አርብ ከ11:30  ጀምሮ   እግዚአብሔርን በህብረት ሆነን ስለቤተክርስቲያን፣ ስለሀገራችን እንዲሁም ስለ ህብረታችን  ስለአገልግሎታችን ስለወንድሞቻችን አብረን በጸሎት የምንጠይቅበት እንዲሆን መላው የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንድንገኝ ።          በመርሀ ግብሩም 👉 አቡነ ዘበሰማያት 👉 ውዳሴ ማርያም 👉 ሰይፈ ሥላሴ 👉 መልክአ ኤዶም 👉 የማህበር ፀሎት 👉 መዝሙረ ዳዊት 👉 ተዓምረ ማርያም 👉 ስንክሳር 👉 መሃረነ አብ እና ሌሎችም ለአባላት እንዲውም ወዳጅ ዘመድ ጓደኛቻችንን ይዘን እንገኝ ለወዳጅ ያጋሩ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1 " ተፈሳሕኩ እስመ ይቤሎኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር  ። "         ዘዳዊት መዝሙር  ፻፳፩ 👉 የአባላት ስነ ስርዓትና ማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ። https://t.me/weludebirhane
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈስ በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኲሉ እምባእስ ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ። (ጌታ ሆይ ከብልፅግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል። እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ። ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ዳምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።) < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > https://t.me/weludebirhane
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ዓብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ለመላው የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ለጸሎት በህብረት እንድንቆም ጥሪ እናስተላልፋለን ። "ትግሁ ወ ፀልዩ ከመ ኢትባሁ ውስተ መንሱት"                             "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ"                                      ማትዮስ  26:41 አርብ ከ11:30  ጀምሮ   እግዚአብሔርን በህብረት ሆነን ስለቤተክርስቲያን፣ ስለሀገራችን እንዲሁም ስለ ህብረታችን  ስለአገልግሎታችን ስለወንድሞቻችን አብረን በጸሎት የምንጠይቅበት እንዲሆን መላው የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንድንገኝ ።          በመርሀ ግብሩም 👉 አቡነ ዘበሰማያት 👉 ውዳሴ ማርያም 👉 ሰይፈ ሥላሴ 👉 መልክአ ኤዶም 👉 የማህበር ፀሎት 👉 መዝሙረ ዳዊት 👉 ተዓምረ ማርያም 👉 ስንክሳር 👉 መሃረነ አብ እና ሌሎችም ለአባላት እንዲውም ወዳጅ ዘመድ ጓደኛቻችንን ይዘን እንገኝ ለወዳጅ ያጋሩ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1 " ተፈሳሕኩ እስመ ይቤሎኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር  ። "         ዘዳዊት መዝሙር  ፻፳፩ 👉 የአባላት ስነ ስርዓትና ማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ። https://t.me/weludebirhane
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈስ በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኲሉ እምባእስ ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ። (ጌታ ሆይ ከብልፅግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል። እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ። ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ዳምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።) < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > https://t.me/weludebirhane
إظهار الكل...
የሐዘን መግለጫ ።።።።።።።፡።።። ስዩመክርስቶስ እንግዳወርቅ ( ማዕከላዊያን አባል) ወንድሙ ስላረፈ 07/10/16 ዓ.ም ማፅናኛ መርሃ ግብር ስለሚካሄድ ሁላችንም እንገኝ።
إظهار الكل...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!! እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የአብርሐምን ቤት የባረኩ ሥላሴ እኛንም በህይወታችን በኑሮዋጭን በአገልግሎታችን በትዳርአችን በትምርታችን በሥራችን ይባርኩን ። ሥሉስ ቅዱስ ለሚታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን ::
إظهار الكل...
🙏 1
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”   — መዝሙር 122፥1 " ተፈሳሕኩ እስመ ይቤሎኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር  ። "         ዘዳዊት መዝሙር  ፻፳፩                    የፅዋ መርሃ ግብር ሰኔ 09/2016,ዓ.ም እሑድ  ከ8:00 ጀምሮ የጽዋ መርሐግብር  ላይ 👉1ኛ ኪነ ጥበብ 👉2ኛ ምክረ አበው እና ሌሎችም ስለተዘጋጀ በሰዓቱ  እንገናኝ @weludebirhane በቀን  09/ 09 /16 በ 8:00 ሰዓት ጀምሮ 👉 የአባላት ስነ ስርዓትና ማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ። https://t.me/weludebirhane
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” መዝ 47፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል አደረሳቹ !!! መልካም በዓል!  
إظهار الكل...
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!