cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የእንጦጦ መ/ስ/ቅ/ሥ/ቤ/ክ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ይህ የእንጦጦ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ፤ ዉሉደ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ። በዚህ ገፅ ፦ ● መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች ● መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ● ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች ● የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል። ኦዲዮቪዥዋል ክፍል ለመቀላቀል ➠ @weludebirhane

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
673
المشتركون
+224 ساعات
+57 أيام
+3830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የትላንትናዋ ዉሉደ ብርሃን ዛሬ ላይ ሆነን ስንቃኛት ብዙ ዘመናት ያስቆጠረች ዘመን ተሻጋሪ ሥራ የሰራች አሁንም በመሥራት ላይ የምትገኝ ሰንበት ት/ቤት ናት ! ሐምሌ 7 2008 ዓ.ም G+3 ህንጻ ሰንበት ትምህርት ቤት በብፁዕ ሕዝቃኤል የመሰረተ ድንጋይ ተጣለ ለአካባቢው ገጽታ ውብ የሆነ ሁለገብ ህንጻም ቀስ በቀስ በቅድስት ሥላሴ ፈቃድ በአባላት ፍጹም ጥረት ይኸው በመገባደድ ላይ ይገኛል። ሙሉ ለሙሉም የአዳራሹ ኮርኒስ ስራም በዚህ መልክ ተጠናቋል ... የመንበረ ስብሐት ቅ/ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን የውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ኦዲዮቪዥዋል ክፍል ለመቀላቀል ➠ 🧷Facebook https://www.facebook.com/1880533115515403/posts/2831103630458342/?app=fbl 🧷Telegram https://t.me/weludebirhane 🧷YouTube https://youtu.be/542fdWtDH3c
إظهار الكل...
2👏 1
" #ጸናጽሉ_ቢቀላቸውም_ዘንጉ_ይከብዳቸው_ነበር...፡፡ " ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ለተማሪዎች አቡጀዲና ለቀለብ የሚሆን ገንዘብ ይልኩልኛል፡፡ “ የኢትዮጵያ መድፏና መትረየሷ ጸሎት ነው” በማለት በጸሎት እንድንበረታ መልእክት ይሰዱልኛል፡፡ እኔም በታማኝነት የቻልኩትን ሁሉ አደርግ ነበር ... የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ፤ እንዲሁም በርካታ ጳጳሳትንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን በማስተማር የሚታወቁት ሊቁ አለቃ ወልደ ሰንበት ተገኝ ለ35 ዓመት በመሪ ጌትነት በሽሮ ሜዳ መንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን... በቅርብ ቀን ...👉. በገበያ ላይ አምደ ብርሃን መጽሔት ገልጽ ላይ የተወሰደ
إظهار الكل...
👍 1🖕 1
ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወጣት ሴቶች ለ2ተኛ ዙር የቀረበ ጥሪ! ስቴም ፖወር (STEMpower) ከፊንላንድ ኤምባሲ (Embassy of Finland Ethiopia) እና ከአይቢኤም (IBM) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ከ1,000 በላይ ሥራ አጥ ወጣት ሴቶችን ተግባራዊ የሥራ ክህሎት ለመስጠት ያለመ "ትጋት" የተሰኘ ፕሮግራም አስተዋውቀዋል። በመጀመያ ዙር  700  በላይ ለሚሆኑ ሴቶች የ - Project Management  - Web Development  - Cyber Security - Digital Marketing - Data Analytics - Information Technology  - Job Readiness  - Work Readiness ስልጠና የሰጠ ከመሆኑ በተጨማሪ የስራ እድል በመፈጠር ተጠቃሚ እንዲሆኑ እድል አመቻችቷል፡፡  #ነጻ በሚሰጠውና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት በሚያስገኘው በዚህ ስልጠና እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ ሴቶች ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባው የሚቆየው ከ ግንቦት 7 - 20,  2016 ዓ/ም ሲሆን ቀድማችሁ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡ እነዚህን ኮርሶች ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ 👉  https://forms.office.com/r/i0fNZG4021
إظهار الكل...
Please fill out this form